Konso News

Konso News

News TI ↓ 341 episodes

It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.

Author

Konso News

Category

News

Podcast website

podcasters.spotify.com

Latest episode

Sep 1, 2023

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

017 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 03.05.2021

 አርዕሰተ ዜናዎች፡  1. በኮንሶ ዞን የመብራት አገልግሎት ችግር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱ ተገለጸ 2. የኮንሶ ዞን አስተዳደር ከካራት ከተማ አስተዳደር ጋር በመተባበር የፋሲካ በዓልን አስመልክተው ለአቅመ ደካማዎች የማዕድ ግብዣ ማድረጋቸው ተገለጸ

015 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 29.04.2021

የዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 021፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና ርዕሰ ዜና፡ በትላንትናው ዕለት በሰገን ዙሪያ ወረዳ የተከናወነው የሰላም ምክክር በህዝቡ መካከል ተስፋ ሰጪ መነቃቃትን መፍጠሩ ተገለጸ

014 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 27.04.2021

የዕለተ ማክሰኞ፣ የሚያዝያ 19፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡  1. በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ያደረገው የምርጫ ቅስቀሳ ስኬታማ እንደነበረ የኮንሶ ዞን የፓርቲው አመራሮች ገለጹ፡፡ 2. የኮንሶ ዞን ብልጽግና ፓርቲ የህ/ተወካዮች ም/ቤት ዕጩ “የኮንሶ ህዝብ ለኢዜማ ባደረገው የድጋፍ ስብሰባ ወቅት ያሳየው ጨዋነት ሊደነቅ ይገባል” ሲሉ ተናገሩ። 3. የመምህር ገመቹ ገንፌ እስር እንዳሳሰባቸው የኢዜማ ተቀዳሚ መሪ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ገለጹ፡፡

013 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 26.04.2021

የዕለተ ሰኞ፣ የሚያዝያ 18፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና  ርዕሰ ዜና፡ “ከፍተኛ አፈናና ጫናን ተቋቁሞ የተከናወነ ነው” የተባለው የኢዜማ ፓርቲ ዞን አቀፍ የምርጫ ቅስቀሳ፣ በሰላም መጠናቀቁን የኢዜማ ጽ/ቤት አስታወቀ

012 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 25.04.2021

የዕለተ እሑድ፣ የሚያዝያ 17፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች  አርዕስተ ዜናዎች፡  1. በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ፣ መጠጥ ቤት ውስጥ በመዝናናት ላይ ባሉ ሰዎች ላይ በጸጥታ ኃይሎች በተከፈተ ተኩስ  4 ሰዎች በጥይት መመታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ 2. በኮንሶ ዞን፣ የኢዜማ ዋና መሪ ለሆኑት ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ማምሻውን ደማቅ አቀባበል እንደተደረገላቸው ተገለጸ

011 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 24.04.2021

የዕለተ ቅዳሜ፣ የሚያዝያ 16፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና ርዕሰ ዜና፡ የኮንሶ ዞን ኢዜማ ፓርቲ ጽ/ቤት የፓርቲ ዋና አመራር ይገኙበታን የተባለን መርሃ ግብር ለሰኞ ማቀዱን ተከትሎ በዞኑ ውስጥ ባሉ የተለያዩ የመንግሥት መዋቅሮች ከፍተኛ ጫና እየደረሰበት መሆኑን አስታወቀ

010 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 23.04.2021

የዕለተ ዓርብ፣ የሚያዝያ 15፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡  1. ከምርጫ ቅስቀሳው ጋር ተያይዞ በኮንሶ ዞን የሚገኙ ተፈናቃዮችን መልሶ የማቋቋም ሥራ፣ በቂ ትኩረት እያገኘ አለመሆኑ ተገለጸ 2. የመራጮች ምዝገባ መራዘምን አስመልክቶ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ማምሻውን መግለጫ አወጣ

009 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 22.04.2021

የዕለተ ሐሙስ፣ የሚያዝያ 14፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና አርዕስተ ዜናዎች፡  1. የመራጮች ምዝገባ እንደሚራዘም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ 2. የኮንሶ ዞን ጤና መምሪያ ከዞኑ የጤና ባለሙያዎች ጋር ምክክር አካሄደ

008 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 21.04.2021

የዕለተ ረቡዕ፣ የሚያዝያ 13፣ 2013 ዓ.ም. አንኳር ዜና የዜናው ርዕስ፡ የኮንሶ ዞን ምርጫ ክልል ኃላፊዎች ዛሬ በገሰርጊዮ ቀበሌ ያደርጉት ጉብኝት “ችግራችንን ያልፈታ ነው” ሲሉ ቅሬታ አቅራቢዎቹ ገለጹ

007 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 19.04.2021

የዕለተ ሰኞ፣ ሚያዝያ 11፣ 2013 ዓ.ም. ዕለታዊ አንኳር ዜና  የዕለቱ ርዕሰ ዜና፡  በከና ወረዳ ገሰርጊዮ ቀበሌ ባሉ የምርጫ ጣቢያዎች፣ ላለፉት 10 ቀናት፣ “በወረዳው አስተዳዳሪ ትዕዛዝ ነው” በተባለ ምክንያት የመራጮች ምዝገባው ያለ ታዛቢዎች በመከናወን ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

006 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 18.04.2021

የዕለቱ አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ በተከሰተው የእንስሳት በሽታ፣ እስከ አሁን ከ200 በላይ ከብቶች መሞታቸው ተገለጸ 2. የኮንሶ ልማት ማህበር (ኮልማ) በግጭቶች ምክንያት ለተፈናቀሉ 25 አባወራዎች ቤቶችን ለመሥራት በዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ 3. በተለያዩ የኮንሶ ዞን ምርጫ ጣቢዎች ታዛቢዎቹ እንደታሠሩበት የኮንሶ ዞን ኢዜማ ጽ/ቤት አስታወቀ

005 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 17.04.2021

የዛሬው አንኳር ዜና ርዕስ፡  በኮንሶ ዞን ኮልሜ ክላስተር በዛሬው ዕለት በአብዛኛዎቹ የምርጫ ጣቢያዎች የመራጭነት ምዝገባ ሂደቱ መጀመሩ ተገለጸ

004 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 16.04.2021

የዛሬው አንኳር ዜናዎች አርዕስተ ዜናዎች፡  1. ብልጽግና ፓርቲ የሚመራው የኮልሜ ክላስተር፣ ያለዞኑ የምርጫ ክልል ዕውቅና ከግማሽ በላይ የሚሆኑ የምርጫ አስፈጻሚዎችን ለማንሳት ጥረት እያደረገ መሆኑ ተገለጸ 2. የከና ወረዳ ምክር ቤት በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብስባ ማካሄዱ ተገለጸ

003 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 14.04.2021

የዛሬው አንኳር ዜናዎች በኮንሶ ዞን አስተዳደር የተከናወነ የመሠረት ድንጋይ ማስቀመጥና በኮልሜ ክላስተር ብልጽግና ፓርቲ ባከናወነው የምርጫ ቅስቀሳን ይመለከታል። 

002 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜና || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 13.04.2021

የኮንሶ ዜና ዕለታዊ አንኳር ዜና በድምጽ። የዕለቱ አንኳር ዜና በኮንሶ ዞን በሚገኘው የምርጫ ክልል የተከናወኑ የሥራ ክንውኖችና ያጋጠሙ ሳንካዎችን ይመለከታል።

001 ኮንሶ ዜና || ዕለታዊ አንኳር ዜና 12.04.2021

የኮንሶ ዜና ዕለታዊ አንኳር ዜና በድምጽ።

Listen to the Konso News podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.