Konso News

Konso News

News TI ↓ 341 episodes

It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.

Author

Konso News

Category

News

Podcast website

podcasters.spotify.com

Latest episode

Sep 1, 2023

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

244 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 28.03.2022

የዕለተ ሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ዳግም አገርሽቶ በነበረው የኮልሜ - ገዋዳ ግጭት ዙሪያ የሁለትዮሽ ውይይት መደረጉ ተገለጸ 2. የሰገን ዙሪያ ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ኃላፊ መገደሉን የወረዳው መንግሥት ባወጣው የሐዘን መግለጫ አስታወቀ 3. “የሕዝብ ለቅሶና ዋይታ መቆም አለበት” ሲሉ የአገራዊ ምክክር ኮሚሽነር፤ (ፕሮፌሰር) መስፍን አርዓያ 4. “ዱምስዴይ/የፍጻሜ ቀን” የሚል መጠሪያ ያለውና  የኒኩሌር ጦርነትን መቋቋም ይችላል የተባለለት አይሮፕላን በቢሪታኒያ ማረፉ ተገለጸ 5. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።

243 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 24.03.2022

የዕለተ ሐሙስ መጋቢት 15 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን ትምህርት መምሪያ በተማሪዎች ውጤት ጉዳይ ቅሬታ ሊይቀርብ መሆኑን አስታወቀ 2. በኮልሜና በገዋዳ መካከል ጦርነቱ ዛሬም እንደቀጠለ ነው 3. መንግስት የትግራይ ክልል አማጽያን በጉልበት ከያዟቸው አጎራባች ክልል አካባቢዎች ለቀው አሳሰበ 4. የወንዶች የወሊድ መከላከያ እንክብል 99 በመቶ ውጤታማ ሆኗል ተባለ 5. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።

242 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 23.03.2022

የዕለተ ረቡዕ መጋቢት 14 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ብጽግና ፓርቲ በጠቅላላ ጉባኤው ባሳለፋቸው ውሳኔዎች ዙሪያ በኮንሶ ዞን ስብሰባ መደረጉ ተገለጸ 2. የዲራሼ ልዩ ወረዳ ዓርብ መጋቢት 16 ቀን 2014 ዓ.ም ሊደረግ የታሰበውን የአቤቱታ ሰልፍ ውድቅ አደረገ 3. ትምህርት ሚኒስቴር የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች ቅሬታን ተቀብሎ እንዲፈታ የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም አሳሰበ 4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።

241 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 21.03.2022

የዕለተ ሰኞ መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮልሜና ገዋዳ አዋሳኝ አካባቢዎች ዳግም ተቀስቅሶ ከፍተኛ ውድመት ያስከተለው ግጭት ጋብ ማለቱንና አንጻራዊ ሰላም መስፈኑ ተገለጸ 2. የቀድሞ ሚኒስትሮችን ጨምሮ አምስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት በፍርድ ቤት ተጠሩ 3. ስሪላንካ በወረቀት እጥረት ምክንያት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ተማሪዎቿ ልትሰጥ የነበረውን ፈተና አራዘመች 4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።

240 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 20.03.2022

የዕለተ እሑድ መጋቢት 11 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡ ከገዋዳ በኩል ወደ ኩርፖ የተሻገሩ ታጣቂዎች በመንደሩ ላይ በከፈቱት ጥቃት ቢያንስ 2 ሰዎች መገደላቸውንና ከ30 በላይ መኖሪያ ቤቶች በእሳት መጋየታቸው ተገለጸ

239 ከእኛው ለእኛ || የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ችግሮች || ክፍል 2 || From Us to Us || Issues with the Grade 12 Higher Education Entrance Exam Results || Part 2 20.03.2022

ከእኛው ለእኛው ክፍል 19 በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ችግሮች ላይ በኮንሶ ዜና ሚድያ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ። አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ የውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ

238 ከእኛው ለእኛ || የ12ኛ ክፍል የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ችግሮች || ክፍል 1 || From Us to Us || Issues with the Grade 12 Higher Education Entrance Exam Results || Part 1 20.03.2022

በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ችግሮች ላይ በኮንሶ ዜና ሚድያ የቀረበ የከእኛው ለእኛው የውይይት መድረክ። አቅራቢ፡ ያቬሎ ናታዬ የውይይት ተሳታፊዎች፡ ያቬሎ ናታዬ ያታሣ እና ባሥሬ ካራቶ ባልቻ

237 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 17.03.2022

የዕለተ ሐሙስ መጋቢት 08 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ኢማጅን ዋንዴይ የተሰኘ ግብረሰናይ ድርጅት በኮንሶ ዞን በ30 ሚሊዮን ብር “ቤቴ” ፕሮጀክት እያከናወነ ነው 2. 35 ሺህ ኢትዮጵያዊያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ መመዝገባቸውን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ገለጸ 3. የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም “የዩክሬን ጉደይ በትግራይ ክልል ያለውን የጤና ቀውስ እንዲዘነጋ አድርጎታል” አሉ 4. ሩሲያ፤ ጆ ባይደን ስለፑቲን የተናገሩትን ይቅር እንደማትለው አስታወቀች 5. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።

236 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 16.03.2022

የዕለተ ረቡዕ መጋቢት 07 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በሠገን ዙሪያ ወረዳ በተፈጠረው የሠላም መደፍረስ ዋና ተዋናይ በነበረው ግለሰብ የ20 ዓመት ፅኑ እስራት ተፈረደበት 2. በኮንሶ ዞን ከና ወረዳ፡ ዜጎች የሚደግፉትን የፖለቲካ ፓርቲ ቲ-ሸርት በመልበሳቸው ለእሥር መዳረጋቸው ተገለጸ 3. የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ድርጅት ከ18 ሚሊዮን ብር በላይ ኪሳራ እንደገጠመው አስታወቀ 4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።

235 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 14.03.2022

የዕለተ ሰኞ መጋቢት 05 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮልሜና ገዋዳ አዋሳሽ አካባቢዎች አገርሽቶ የነበረው ግጭት ጋቢ ማለቱ ተገለጸ 2. ትህምርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ፈተና ማለፊያ ነጥብን ይፋ አደረገ 3. ገዥው ፓርቲ በሕዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን የተፎካካሪ ፓርቲ አመራሮች በአስፈጻሚነት ለማካተት ዝግጁ ነኝ አለ 4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።

234 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 12.03.2022

የዕለተ ቅዳሜ መጋቢት 03 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡ 1. በኮልሜና ገዋዳ አጎራባች ቀበሌያት መካከል ዳግም ባገረሽ ግጭት 2 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ 2. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።

233 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 10.03.2022

የዕለተ ሐሙስ መጋቢት 01 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡ 1. አጫጭር አካባቢያዊ ዜናዎች፡ የኮንሶ ዞን ከፍተኛ የሥራ አመራር የኮልሜ-አባያ መንገድ ሥራ ጉብኝት፣ ማህብረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን በኮንሶ ዞን ወረዳዎች፣ የሰዎች እሥር በኮልሜ ጠበላና ቁጫሌ ቀበሌ እና የከብቶች ዘረፋ በደልበና ቦርቃራ 2. ኢትዮጵያዊነት የአገራዊ ምክክሩ ቀዳሚ አጀንዳ እንዲሆን ተጠየቀ 3. ለዩክሬን ተዋጊዎችን ማሰለፍ“አደጋ አለው” ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች 4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።

232 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 09.03.2022

የዕለተ ረቡዕ የካቲት 30 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡ 1. የከና ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የተጨማሪ ሥራ ክፍያ ለከለከላቸው የጤና ባለሙያዎቹ 615 ሺህ ብር እንዲከፍል በደቡብ ክልል አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ታዘዘ 2. በእነ (ዶ/ር) አምባቸው መኮንን ግድያ ክስ የተመሠረተባቸው ሦስት ተከሳሾች በዕድሜ ልክ ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ተወሰነ 3. ሩሲያ ምዕራባዊያንን “እጎዳችዋለሁ” ስትል አስጠነቀቀች

231 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 07.03.2022

የዕለተ ሰኞ የካቲት 28 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞንን የሚያስተዋውቅ የጎዳና ላይ ሩጫ፣ በካራት ከተማ በቅርቡ እደሚካሄድ ተገለጸ 2. ያለ ህግ አግባብ ከሥራ በተባረሩ መምህራን ጉዳይ የደቡብ ክልል አስተዳደራዊ ፍ/ቤት ብይን ሰጠ 3. ኢ-ሕገመንግሥታዊ አንቀጾች ከክልሎች ሕገ መንግሥታት ውስጥ እንዲሻሩ ለሕገ መንግሥት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ጥያቄ ቀረበ 4. ሩሲያ “ወዳጅ አይደሉም”ያለቻቸውን 48 ሃገራት ዝርዝር ይፋ አደረገች

230 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 03.03.2022

የዕለተ ሐሙስ የካቲት 24 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ ከሠራተኛ ቅጥር ጋር በተያያዘ በኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያና በአንድት ተበዳይ መካከል በነበረው ክርክር፣ የደቡብ ክልል አስተዳደራዊ ፍርድ ቤት ብያኔ ሰጠ

229 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 02.03.2022

የዕለተ ረቡዕ የካቲት 23 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን፣ የኮልሜ ክላስተር አመራር ከቤንዚን ጋር በተያያዘ ከፍተኛ መጠን ያለው የህዝብና የመንግሥት ሀብት እየመዘበሩ ነው ተባለ 2. 126ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ 3. በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ውስጥ የልህቀት ማዕከላት ሊገነቡ ነው

228 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 28.02.2022

የዕለተ ሰኞ የካቲት 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ከሠራተኞችን ቅጥር ጋር በተያያዘ ብልሹና ዜጎችን አግላይ የሆነ አካሄድ እንደሚከተል ተገለጸ 2. አጫጭር አካባቢያዊ ዜናዎች፣ የብልጽግና ፓርቲ ስብሰባ፣ የሰገን ዙሪያ ወረዳ ምሁራን ውይይትና ማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን 3. የኮሮና ቫይረስ የስርጭት መጠን በመላው ዓለም እየቀነሰ ነው

227 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 25.02.2022

የዕለተ ዓርብ የካቲት 18 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን መዲና ካራት፣ ከቤንዚን አስተዳደር ጋር በተያያዙ ችግሮች የባጃጅ አሽከርካሪዎች ለእንግልት እየተዳረጉ ነው 2. የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር በደቡብ ክልል ውስጥ ከሚያስገነባቸው ሞዴል 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች አንዱ በኮንሶ ዞን እንደሚገነባ ተገለጸ 3. ከተለመዱት የቡና ምርቶች የተለየ አዲስ የቡና ምርት ለዓለም ገበያ ቀረበ 4. የዩክሬን ፕሬዝዳንት “ብቻችንን አጋፍጠውናል” ሲሉ ምዕራባውያንን ወቀሱ

226 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 24.02.2022

የዕለተ ሐሙስ የካቲት 17 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ሠገን ዙሪያ ወረዳ በመለጋ ዱጋያ እና ሠገን ገነት ቀበሌያት መካከል ህዝባዊ ዕርቀ ሠላም ተካሄደ 2. አገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤትን ይፋ አደረገ 3. ሩሲያ በዩክሬኗ ዶንባስ ክልል ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማካሄድ መጀመሯን አስታወቀች 4. ፈተና ለመኮረጅ ጆሮው ውስጥ የብሉቱዝ ማዳመጫ በቀዶ ጥገና ያስተከለው ህንዳዊ ተማሪ ተያዘ

225 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 21.02.2022

የዕለተ ሰኞ የካቲት 14 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በአካባቢው በሚስተዋሉ ፖለቲካዊ ችግሮች ዙሪያ ምክክር አደረጉ 2. ፓርላማው ለምክክር ኮሚሽነርነት የቀረቡትን አሥራ አንድ ዕጩዎች ሹመት በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ 3. ጠቅላይ ሚንስትር አብይ (ዶ/ር) ነገ በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ላይ ለፓርላማ ማብራሪያ ይሰጣሉ ተባለ 4.   'ትሩዝ ሶሻል' የተባለ የዶናልድ ትራምፕ አዲስ ማኅበራዊ ሚዲያ ከዛሬ ጀምሮ ለተጠቃሚዎች እንደሚለቀቅ ተገለፀ

224 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 18.02.2022

የዕለተ ዓርብ የካቲት 11 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በደራሼ ልዩ ወረዳ ጊዶሌ ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ 2. አሜሪካ በኢትዮጵያ ለድርቅ ምላሽ የሚውል የ39 ሚሊዮን ዶላር ዕርዳታ ልታደርግ ነው 3. ሂክመት ካያ የተባሉ ቱርካዊ በተራቆተ ተራራ ላይ ለ24 ዓመታት የዛፍ ችግኞችን በመትከል በደን በመሸፈናቸው አድናቆትን እያርፉ ነው

223 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 17.02.2022

የዕለተ ሐሙስ የካቲት 10 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በዓለም ቅርስነት የተመዘገቡ አምባ መንደራትና መልክዓ-ምድር ያላት ኮንሶ የዓለም አቀፍ ግብረ-ሰናይ ተቋማት ትኩረት እያገኘች ነው 2. የሸማቾች መብት ተቆርቋሪ ድርጅት በዋጋ ማረጋጋት ሥራ ላይ ለመሳተፍ ይሁንታ ማግኘቱን አስታወቀ

222 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 15.02.2022

የዕለተ ማክሰኞ የካቲት 8 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ያለ ህግ አግባብ ከሥራ በተባረሩ መምህራን ጉዳይ የደቡብ ክልል አስተዳደራዊ ፍ/ቤት ለኬና ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት ማስጠንቀቂያ ሰጠ 2. የከና ወረዳ የጸጥታ ጽ/ቤት ኃላፊ በዜጎችና በተቋማት ላይ ከፍተኛ በደል ሲፈጽም እንደነበረ በግምገማ ተጋለጠ 3. የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለ6 ወራት ታውጆ የነበረውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጀ አነሳ 4. ሩሲያ፤ “የምዕራባውያን ፕሮፖጋንዳ አንድም ጥይት ሳይተኮስ ከሽፏል”አለች

221 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 14.02.2022

የዕለተ ሰኞ የካቲት 7 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ከና ወረዳ ዶሃ ቀበሌ ከነመላው ቤተሰቡ በቀበሌው ደረቅ ጣቢያ የታሠረው ነዋሪ ዛሬ ማምሻውን ተለቀቀ 2. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ባሉ አንዳንድ ቀበሌዎች ላይ ጥቃት የፈጸሙ የሽብር ቡድን አባላት ላይ እርምጃ ተወስዶ አካባቢው ወደ ሰላማዊ እንቅስቃሴ መመለሱ ተገልጸ 3. በ2014 ግማሽ ዓመት ከ3400 በላይ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች በተለያዩ ተቋማት ላይ መፈጸማቸው ተገለጸ 4. የሰሜን ኮሪያ ፕሬዘዳንት ለአባቴ ልደት አበባ አላደረሳችሁም በሚል አትክልተኞችን አሰሩ

220 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 11.02.2022

የዕለተ ዓርብ የካቲት 4 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ከና ወረዳ ዶሃ ቀበሌ የእርሻ መሬቱን ለትምህርት ቤት መሥሪያ በነጻ  የሰጠ የቀበሌው ነዋሪ ከትምህርት ቤቱ ጋር በተያያዘ ከነመላው ቤተሰቡ በቀበሌው ደረቅ ጣቢያ መታሠሩን ገለጸ 2. የጤና ትምህርት ብቃት መለኪያ ፈተና ከወሰዱ ተመዛኞች 30 በመቶ ብቻ እንዳለፉ ታወቀ 3. 4 ሜትር በሚረዝመው የፑቲንና ማክሮን የውይይት ጠረጴዛ ዙሪያ ሩሲያ ማብራሪያ ሰጠች

Listen to the Konso News podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.