Konso News
Konso News
It presents daily news digests about Konso people and its administration, politics, social issues, culture, and development efforts.
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
269 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 13.06.2022 12:24
የዕለተ ሰኞ ሰኔ 6 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ኦሞ ማይክሮ ፋይናንስ ካራት ዲስትሪክት (እንተርኔት)ን መሠረት ያደረገ አሠራር ስላልተዘረጋለት ደንበኞች ተገቢውን አገልግሎት ማግኘት አለመቻላቸው ተገለጸ 2. የካራት ከተማ አስተዳደር ህንጻ በ96 ሚሊዮን ብር ሊገነባ ነው 3. የአካባቢ ምርጫ ለማድረግ ያቀደው ምርጫ ቦርድ ከጠየቀው በጀት 3.5 በመቶው ብቻ ተፈቀደለት 4. ያለፍላጎቱ የልደት በዓሉን ያከበረለትን ድርጅት የከሰሰ አንድ ሰራተኛ 450 ሺህ ዶላር ካሳ ተከፈለው
268 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 02.06.2022 13:12
የዕለተ ሐሙስ ግንቦት 25 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ጂንካ ዩኒቨርስቲ ለሚገቡ አዳዲስ ተማሪዎች በኮንሶ ዞን መዲና አቀባበልና ሽኚት ተደረገላቸው 2. የፍርድ ቤት ዳኛን በእሥር ያንገላቱ የቀድሞ የካራት ከተማ አስተዳደርና የካራት ዙሪያ ወረዳ የጸጥታ አመራሮች ጉዳይ እስከ አሁን ድረስ በፍርድ ቤት መታየት አለመጀመሩ ተገለጸ 3. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ወደ ጦርነት የገቡ አካላትን ለማስታረቅ ጠየቀች 4. ቱርክ ይፋዊ የሪፐብሊክ ስያሜዋን ቀየረች
267 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 01.06.2022 13:24
የዕለተ ረቡዕ ግንቦት 24 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ዲራሼ ልዩ ወረዳን በጊዜያዊት የሚያስተዳድረው ጥምር የጸጥታ ኃይል ጽንፈኛ የሽብር ቡድኑ እንደ ምሽግ ሲጠቀምበት በነበረው ሀይበና አካባቢ ኦፕሬሽን መጀመሩ ተገለጸ 2. ባለሀብቶችን ዒላማ አድርገው ሙስና ፈጽመዋል የተባሉ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ተከሰሱ 3. ጠ/ሚኒስትሩ፤ በናይጀሪያ ከህወሃት ሰዎች ጋር እንደተገናኙ ተደርጎ በተገለጸው ጉዳይ ላይ መንግስት ምላሽ ሰጠ
266 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 30.05.2022 10:34
የዕለተ ሰኞ ግንቦት 22 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በዲራሼ ልዩ ወረዳ ውስጥ መሽጎ አካባቢው የሽብር ቀጠና ያደረገው ጽንፈኛ ታጣቂ ቡድን ትላንትና ዛሬ በሰገን ዙሪያ ወረዳ ቀበሌያት ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ 2. ንግድ ባንክና አቢሲኒያ ባንክ፣ ጨምሮ16 ባንኮች እንደተጭበረበሩ ፍትህ ሚኒስቴር አስታወቀ 3. ትናንት ከተከሰከሰው የኔፓል አውሮፕላን አደጋ የ14 ሰዎች አስከሬን መገኘቱ ተገለጸ
265 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 26.05.2022 8:53
የዕለተ ሐሙስ ግንቦት 18 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን በዞን፣ በወረዳዎችና በከተማ አስተዳደር የተካሄዱ የምክር ቤት ስብሰባዎች በአመራር ለውጥ ተጠናቀቁ 2. ተመድ በየመን የታሰሩ 6 ሺ 750 ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ሊመልስ ነው 3. ሩሲያ “ምዕራቡን ዓለም በደቂቃዎች ሊያጠፋ ይችላል” በተባለ መሳሪያ ልምምድ እያደረገች ነው ተባለ
264 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 25.05.2022 13:03
የዕለተ ረቡዕ ግንቦት 17 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን የወረዳዎችና የከተማ አስተዳደር ምክር ቤቶች አስቸኳይ ጉባኤዎችን በማካሄድ ላይ መሆናቸው ተገለጸ 2. “ታሪክ እርግማን መሆኑ ቀርቶ በረከት እንዲሆን ሁላችንም መሀል መንገድ ላይ ለመገናኘት መጣር ይኖርብናል” ተባለ 3. በአሜሪካ ቴክሳስ 19 የአንደኛ ደረጃ ተማሪ ህጻናት ተገደሉ
263 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 23.05.2022 16:14
የዕለተ ሰኞ ግንቦት 15 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በሰገን ዙሪያ ወረዳ ግጭቶች ዋና ተዋናይ የነበረውና በሌለበት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት20 ዓመት የተፈረደበት ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ዋለ 2. መንግስት “የሰብአዊ መብቶች መርሆዎችን ያልተከተለና የተስፋፋ” እስርን እንዲያቆም ኢሰመኮ ጠየቀ 3. መንግስት፤ ህወሓት “ምርኮኞች”ን ለቅቄያለሁ የሚለው አለም አቀፉን ማህበረሰብ ለማሳሳት ነው አለ 4. ቱርክ ፊንላንድ እና ስዊድን ኔቶን እንዳይቀላቀሉ እንቅፋት ሆናለች ተባለ
262 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 19.05.2022 10:45
የዕለተ ሐሙስ ግንቦት 11 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በደራሼ ልዩ ወረዳ በቅርቡ በተከሰተው ግጭት እጃቸው እንዳለበት የተጠረጠሩ ከ300 በላይ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ 2. 9 ተቋማት የዓለም ጤና ድርጅት መሪ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ኢትዮጵያን ከሚጎዱ አድሏዊ ተግባራት እንዲቆጠቡ በግልጽ ይፋዊ ደብዳቤ አሳሰቡ 3. የኒጀር ፕሬዝዳንት ሚኒስትሮቻቸው ሁለተኛ ሚስት እንዳያገቡ አገዱ 4. የኔዘርላንድስ ተማሪዎች በፀሃይ ኃይል የሚሰራ ተሽከርካሪ ሰሩ
261 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 18.05.2022 11:59
የዕለተ ረቡዕ ግንቦት 10 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ጽንፈኛው ሽብርተኛ ቡድን ወረራ በፈጸመባቸው የኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ቀበሌዎች አንጻራዊ ሰላም መስፈኑ ተገለጸ 2. መንግሥት በጦርነት የተጎዱትን ለመደገፍ 20 ቢሊዮን ብር መደበ 3. የኢትዮጵያ መንግስት በህወሓት ጉዳይ የኡጋንዳን አምባሳደር ጠርቶ ማወያየቱን ገለጸ
260 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 16.05.2022 14:39
የዕለተ ሰኞ መጋቢት 8 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ጽንፈኛ ታጣቂዎች ወደ አለ ልዩ ወረዳ ዘልቀው መግባታቸውን ተከትሎ በኮንሶና አሌ አዋሳኝ አካባቢዎች ባገረሸ ጥቃት 4 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ 2. ከ235 ሺሕ ሜትሪክ ቶን በላይ ጥራጥሬና የቅባት እህል በመጋዘን ተደብቆ መገኘቱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ 3. ሀሰን ሼክ መሀመድ አዲሱ ሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሆነው ተመረጡ
259 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 12.05.2022 9:27
የዕለተ ሐሙስ መጋቢት 4 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በዲራሼ ልዩ ወረዳ ውስጥ የሚንቀሳቀስ ጽንፈኛ ታጣቂ ቡድን አለመኖሩንና የደቡብ ክልል መንግሥት የህዝብ ጥያቄን በኃይል ለማፈን እየሞከረ ነው ሲሉ አንድ የአካባቢው ነዋሪ ለኢ ኤም ኤስ ሚድያ ተናገሩ 2. በጋሞ ዞን ከአንድ ሺህ አራት መቶ በላይ ጥይት በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር መያዙ ተገለጸ 3. ጉግል ኩባንያ አፋን ኦሮሞና ትግርኛን ጨምሮ10 በአፍሪካ የሚነገሩ ቋንቋዎችን በትርጉም አገልግሎቱ አካተተ
258 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 10.05.2022 9:03
የዕለተ ማክሰኞ መጋቢት 2 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ኮንሶ ዞንን ጨምሮ በደቡብ ክልል የግጭት ቀጠና በነበሩና ተማሪዎች ዝቅተኛ ውጤት ባስመዘገቡባቸው አካባቢዎች ድጋሚ ፈተና እንዲወስዱ ትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ አስተላለፈ 2. ዲራሼ ልዩ ወረዳ ውስጥ መሽገውና የኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት የሚፈጽመው ሽብርተኛ ጽንፈኛ ቡድን ትላንት ምሽት በሰገን ዙሪያ ወረዳ ቤቾ ቀበሌ ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ 3. ኢትዮጵያ በይፋ የ5G ኔትወርክ አገልግሎት ማስጀመሯ ተገለጸ
257 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 04.05.2022 20:32
የዕለተ ረቡዕ ሚያዝያ 26 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በዲራሼ ልዩ ወረዳ ውስጥ የመሸገው ጽንፈኛ የሽብር ቡድን ወደ አሌ ልዩ ወረዳ መዝለቁንና ከኮንሶ ወደ ጂንካ በመጓዝ ላይ በነበሩ የልዩ ኃይል ተሽከርካሪዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙ ተገለጸ 2. የጋርዱላን ዞን በኃይል እንመሠርታለን በሚል በቀጠናው ላይ ሽብር ሲፈጥር በነበረውና ዲራሼ ውስጥ በመሸገው ጽንፈኛ ቡድን በጭካነ የተጨፈጨፋና አስከሬናቸው የተገኘ የፌዴራል ፖሊስና የደቡብ ልዩ ኃል ሠራዊት ትላንት ተቀበሩ 3. ዒድ አልፈጥር በዓል በተከሰተው ሁከት ሳቢያ በርካታ ተጠርጣሪዎች መያዛቸውን መንግሥት አስታወቀ
256 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 02.05.2022 7:37
የዕለተ ሰኞ ሚያዝያ 24 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜና፡ በኮንሶ ዞን የማህበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን (ማአጤመ) ተጠቃሚዎች “በገባነው ውል መሠረት መድኃኒትና ህክምና እያገኝ አይደለም” ሲሉ ቅሬታቸውን አሰሙ
255 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 01.05.2022 5:04
የዕለተ እሑድ ሚያዝያ 23 ቀን2014 ዓ.ም. ልዩ ዜና፡ በዲራሼ ልዩ ወረዳ ውስጥ የሚንቀስቀሰው የሽብር ቡድን፣ በልዩ ወረዳው አመራርና በመንግሥት የጸጥታ አካላት ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ ተከትሎ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ወረዳ መረከቡን የደቡብ ክልል መንግሥት አስታወቀ
254 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 27.04.2022 15:55
የዕለተ ረቡዕ ሚያዝያ 19 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የጋርዱላ ዞንን በኃይል እንመሠርታለን በሚል በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ላይ ወረራ የፈጸመው የሽብር ቡድን ቱሪስቶችና የጸጥታ አካላት ላይ ጥቃት በመፈጸም ብዙ የሠራዊት አባላትን መግደሉ ተገለጸ 2. ከትግራይ ዩኒቨርሲቲዎች ለተፈናቀሉ ተማሪዎች ዲግሪ እንደማይሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ 3. አሜሪካዊው ቢሊየነር መስክ ትዊተርን በ44 ቢሊዮን ዶላር ለመግዛት ተስማማ
253 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 25.04.2022 10:49
የዕለተ ሰኞ ሚያዝያ 17 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን መንግሥት በሰገን ዙሪያ ወረዳ በግጭት ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ 2. ዕውቅና ከሌላቸው ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተመረቁና በመማር ላይ ያሉ ተማሪዎች ጉዳይ ውሳኔ ሊሰጥ ነው ተባለ 3. በሱዳን ዳርፉር ግዛት በተከሰተ ግጭት168 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
252 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 21.04.2022 11:17
የዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 13 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በተማሪዎች የፈተና ውጤት መበላሸት ጉዳይ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ምንም ማመልከቻ ለትምህርት ሚኒስቴር አለማስገባቱ ተገለጸ 2. የፋሲካ በዓልን ምከንያት በማድረግ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ባደረጉ ነጋደዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የኮንሶ ዞን ንግድና ገበያ ልማት መምሪያ አስታወቀ 3. በደቡብ ክልል በተጭበረበረ መንገድ በወር130 ሺህ ብር ደመወዝ የሚከፈለው ሰራተኛ እንደነበረ የክልሉ ፋይናስ ቢሮ አስታወቀ
251 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 20.04.2022 15:54
የዕለተ ዕሮብ ሚያዝያ 12 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ በኩል በኮንሶ ህዝብ ላይ በተከፈተው ጦርነት ከ6 ሺህ በላይ ሰዎች መፈናቀላቸው ተገለጸ 2. በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወረዳ የወርቅ ማዕድን ቁፋሮ መጀመሩ ተገለጸ 3. ከኑሮ ውድነቱ በላይ የብልፅግና አመራሮች የእርስ በርስ እሰጥ አገባ ለአገር ሥጋት መሆኑን ኢዜማ ፓርቲ አስታወቀ 4. ኢትዮጵያ፤ ሩሲያ ኢትዮጵያውያንን ለውጊያ እንደማትመለምል ግልጽ ማድረጓ ተገቢ ነው ስትል አስታወቀች
250 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 14.04.2022 17:47
የዕለተ ሐሙስ ሚያዝያ 06 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የገዋዳ-ኮልሜ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት በአገር ሽማግሌዎች ደረጃ ውይይቶች መጀመራቸው ተገለጸ 2. በጅንካና አካባቢው በተፈጠረው ግጭት የተጠረጠሩ ከ100 በላይ ግለሰቦች ፍርድ ቤት ቀርበው የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው 3. የመንግሥት ተቋማት ከግንቦት 30 ጀምሮ ግዥ እንዳይፈጽሙ ተከለከለ 4. የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን በፖሊስ ተቀጡ
249 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 07.04.2022 10:53
የዕለተ ሐሙስ መጋቢት 29 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. የኮንሶ ዞን ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ማካሄዱ ተገለጸ 2. ቀደም ሲል ግጭት በነበረባቸው የኮልሜና የገዋዳ አዋሳኝ አካባቢዎች የግጭት አዝማሚያዎች አሁንም እየታዩ ነው ተባለ 3. የአሪ ብሔረሰብ የዞን ጥያቄን ተከትሎ በደቡብ ኦሞ መዲና ጂንካ ከተማ ላይ ከፍተኛ ውጥረት መፈጠሩ ተገለጸ 4. የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ሩሲያን ከሰብአዊ መብቶች ም/ቤት አገደ
248 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 06.04.2022 12:58
የዕለተ ረቡዕ መጋቢት 28 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. ከአርፋይዴ መንገድ ላይ በጸጥታ ኃይሎች ተይዘው በአሌ ልዩ ወረዳ ፖሊስ ጣቢያ የታሠሩ ዜጎች ስንቅ በማጣት ለከፍተኛ ጠኔና የጤና መታወክ መዳረጋቸው ተገለጸ 2. የኑሮ ውድነትን በሚመለከት አስፈጻሚው ተቋም ያቀረበው ማብራሪያ ‹‹ፓርላማውን አይመጥንም›› ተባለ 3. የዛምቢያው ፕሬዝዳንት ላለፉት8 ወራት ደመወዝ ሳይቀበሉ እየሰሩ መሆኑ ተገለፀ
247 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 04.04.2022 12:00
የዕለተ ሰኞ መጋቢት 26 ቀን2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ ህዝብ ላይ የተከፈተው ጦርነት ዛሬም ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ 2. የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ ከቻይና ኩባንያ ጋር በጥምረት የኮሮና ቫይረስ ክትባት የማምረት ዕቅዱን እንደሰረዘ አስታወቀ 3. ዩክሬን፤ የሩሲያ ተቀማጭ የውጭ ምንዛሬ ለመልሶ ግንባታ እንዲሰጣት ጠየቀች 4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።
246 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 31.03.2022 15:08
የዕለተ ሐሙስ መጋቢት 22 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ የአካባቢው ጽንፈኞች በፈጸሙት ጥቃት የቀበሌ ሊቀመንበርን ጨምሮ 3 ሰዎች መገደላቸው ተሰማ 2. የፖለቲካ ፓርቲዎች ገዥው ፓርቲ እንግልት እያደረሰብን ነው ሲሉ አቤቱታ አቀረቡ 3. የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በኡሁሩ ኬንያታ የቀረበለትን የህገ መንግስት ማሻሻያ ውድቅ አደረገ
245 ኮንሶ ዜና | የየኮንሶ ዜና ሚዲያ ዕለታዊ አንኳር ዜናዎች || Konso News | Konso News Media Daily News Digest 30.03.2022 10:28
የዕለተ ረቡዕ መጋቢት 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አንኳር ዜናዎች፡ 1. በኮንሶ ዞን ሰገን ዙሪያ ወረዳ መልሴ በተባለ ቦታ አንድ ሰው በጽንፈኞች ጥይት መገደሉ ተገለጸ 2. 490 ስደተኞች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ አገራቸው ተመለሱ 3. ሩሲያ ህልውናዋ አደጋ ላይ ከወደቀ የኑክለር ጦር መሳሪያ እንደምትጠቀም ገለጸች 4. የአስተያየትና ጥቆማ መቀበያ መሥመራችን፡ +251 94 385 0445 ነው።
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.