ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Religion EN ↓ 447 episodes

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Author

ECFC in Finland

Category

Religion

Podcast website

ecfc-finland.org

Latest episode

Jul 5, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

270 || የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ || የድል ኃይላችን! || በወንጌላዊ ግርማ ሞሎሮ 09.04.2023

የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ 4ኛውና የመጨረሻው መርሃ ግብር ርዕስ፡ የድል ኃይላችን! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 15፡3-4 / ኢሳ. 53፡5 የክርስቶስ፦ 1) ሞት፣ 2) ትንሳኤና 3) ዕርገት ሀ) የኢየሱስ ሞት ለአማኝ የድል ኃይል ነው ስንል ምን ማለታችን ነው? የቤዛነት ዋጋ ነው 1 ጢሞቴዎስ 2፡6 የእግዚአብሔር አስደናቂ ፍቅር የተገለጠበት ነው - ሮሜ 5፡8 የእግዚአብሔር ፈቃድና ዕቅድ ነበር - መዝሙር 40፡6-8 / ዕብ. 10፡5-7 የብሉይ ኪዳን ትንቢት ፍጻሜ ነው - ኢሳ. 53፡5 ለ) የኢየሱስ ትንሳኤ ለአማኝ ምንድን ነው? የእግዚአብሔር ሥራ ሙሉ የሆነበት ነው የአማኞች ጽድቅ የተረጋገጠበት ነው - ሮሜ 4፡2...

269 || የ2023 የፋሲካ ኮንፍራንስ || በመጽሐፍ ዘመኑን ማስተዋል! || በወንጌላዊ ግርማ ሞሎሮ 08.04.2023

የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ 3ኛው መርሃ ግብር ርዕስ፡ በመጽሐፍ ዘመኑን ማስተዋል! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዳንኤል ፡1-2, 20-23 / ሮሜ 13፡11 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ዜና 12፡32 / ኤር 29፡10 / ምሳሌ 28፡13 / ሉቃስ 17፡26-30 / ያዕቆብ 3፡13-18 / ምሳሌ 8፡14

268 || የ2023 የፋሲካ ኮንፍራንስ || ወደ ሰው አትሩጡ፣ ወደ ጌታ ሩጡ! || በነብይ ገዘኻኝ መኮንን 08.04.2023

የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ 2ኛው መርሃ ግብር ርዕስ፡ ወደ ሰው አትሩጡ፣ ወደ እግዚአብሔር ሩጡ! የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 2 ሳሙኤል 21፡1 (ኢያሱ 9)፣ ማር. 5፡25-29 / ማር. 9፡17-27

267 || የ2023 የፋሲካ ኮንፍራንስ || ለእግዚአብሔር ሰው ሁን! || በወ/ዊ ግርማ ሞሎሮ 07.04.2023

የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ የመጀመሪያው መርሃ ግብር ርዕስ፡ ለእግዚአብሔር ሰው ሁን! መነሻ የመጽሕፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ነገሥት 2፡1-4 / 1 ጢሞቴዎስ 6፡11 ለእግዚአብሔር ሰው የመሆን ምንነት፡ መዝ. 89፡20 / ሐዋ. 13፡22 ለእግዚአብሔር የተገኙ ሰዎች ልዩ መለያዎች፡ - 1) ቃሉን የመታዘዝ ህይወት ይታይባቸዋል - 1 ተሰሎንቄ 2፡13 / ኢሳያስ 66፡2 2) የእግዚአብሔር አብሮነት መለያቸው ነው - 2 ነገሥት 4፡9 / 1 ጢሞቴዎስ 6፡11 3) የእግዚአብሔር ባህሪ በግልጽ ይነበብባቸዋል - ኤፌሶን 4፡23-24 / ሮሜ 8፡29 4) የማያሻማና ግልጽ የሆነ መለኮታዊ ራዕይ አላቸው - ሐዋ. 26፡18-1

266 || በእግዚአብሔር ስም || በእህት ለምለም ጌታቸው 02.04.2023

በሆሳና እሑድ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። በዚህ ክፍል የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ዘካ. 9፡9 / 1ጴጥ. 5፡6-7 / 1 ሳሙ. 17 / 2 ቆሮ. 2፡14-17

265 || ድል መንሳት ሆኖልናል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 26.03.2023

"ድል መንሳት ሆኖልናል!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ራዕ. 12፡10-11 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ራዕ. 5፡1-5/ ዕብ. 12፡23 / 1 ዮሐ. 2፡1 /

264 || አምላካችል ልዑል ነው! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 19.03.2023

"አምላካችን ልዑል ነው!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ኤር. 32፡17 በዚህ ክፍል የቀረቡ ሌሎች ጥቅሶች፡ ሐዋ. 5፡38-39/ ቆላ. 1፡16

263 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 10 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 12.03.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 10፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 4a) የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት (ቆላ. 3፡16) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - 0) ስለመሞላት አጭር መግቢያ የእግዚአብሔርን ቃል የመሞላት ፋይዳዎች፡  1) አዲሱ ማንነታችን የሚገነባው በቃሉ ነው! ቆላ. 3፡10-11/ 2) አሮጌው ማንነታችን የሚወገደው በቃሉ ነው! ማቴ. 12፡35/ 1 ጴጥ. 2፡1-3/ ኤፌ. 4፡22-24/ ቆላ. 3፡8-9/  3) ዲያብሎስን መቃወም የምንችለው በቃሉ ነው! ኤፌ. 6፡11፣ 17/ 2 ቆሮ. 2፡11/ ማቴ. 4፡1-12/ 

262 || ስሙኝ! || በእህት አሰገደች ጌታቸው 05.03.2023

"ስሙኝ!" በሚል ርዕስ በእህት አሰገደች ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  መነሻ ጥቅስ፡ ኢሳ 46፡3 "እናንት የያዕቆብ ቤት ሆይ፤ የእስራኤል ቤት ቅሬታ ሁሉ፣ ከተፀነሳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የያዝኋችሁ፣ ከተወለዳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የተሸከምኋችሁ ስሙኝ።" መልዕክቱ የተመሠረተበት ክፍል፡ ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 የመልዕክቱ ፍሬ ሐሳቦች/ እግዚአብሔርን ስለመስማት ከኖኅ ህይወት የምንማራቸው 4 ነጥቦች፡ -  ኖኅ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ። ዘፍ. 6፡9 / ማቴ. 22፡37-38 / መዝ. 119፡9 ኖኅ በእግዚአብሔር ታመነ። ዘፍ. 6፡13 / ዕብ. 11፡6 / መዝ. 146፡11  ኖኅ የሰማውን የእግ...

261 || በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ መዳናችሁን ፈጽሙ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 26.02.2023

"በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ መዳናችሁን ፈጽሙ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊል. 2፡12/ ፊል. 2፡ 1-5/ ኢሳ. 66፡2/ ምሳ. 1፡7/ 1 ዮሐ. 1፡8-9/ ዕብ. 12፡2/

260 || መንፈስ ቅዱስን መጠማት || በወንድም በእምነት ካሳ 19.02.2023

"መንፈስ ቅዱስን መጠማት" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  በመልዕክቱ የጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች /ሐዋ. 1፡8፣ 2፡17-18፣ 2፡1-4፣ 3፡1-10፣ 4፡3፣ ሮሜ 8፡26፣ ኤፌ. 5፡18፣ መዝ. 42፡1-2/

259 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 9 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 12.02.2023

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት  ክፍል 9፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 3) በአዕምሮ መታደስ (ሮሜ 12፡2) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ -  0) የቀደሙት 8 ክፍል አጭር ክለሳ 1) ማደስ/ዕድሳት ምንድን ነው?  2) አዕምሮ በመጽሐፍ ቅዱስ       1) የሐሳብና የውሳኔ ማዕከል ነው (መዝ. 36፡1-4፣ ዳን. 1፡8)      2) የመንፈሳዊ ውጊያ የጦር ሜዳ ነው (ዘፍ. 3፡4-6፣ 6፡10-11፣ ማቴ. 15፡18-20፣ ቆላ. 3፡1-2) 3) አዕምሮን ማደስ የሚያስፈልገው ለምንድ...

258 || እጥፍ መንፈስ መቀበል! || በእህት እሳየሁ አበበ 05.02.2023

"እጥፍ መንፈስ መቀበል!" በእህት እሳየሁ አበበ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች 1 ነገ. 19፡19-21/2 ነገ. 2፡1-22 

257 || ለርሱ ክብርና ኃይል ይገባዋል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 29.01.2023

የጌታ ራት መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ 1፡5-6

256 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 22.01.2023

"ጸንታችሁ ቁሙ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል 2። "ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ዳግመኛም በባርነት ቀንበር አትጠመዱ።" (ገላ. 5፡1) በዚህ ክፍል የሚከተሎት ርዕሰ ጉዳዮች ተዳሰዋል፡ -  በምን በምን ጉዳይ መጽናት ይገባናል?  1) በእምነት መጽናት ይገባናል! (ቆላ. 2፡5 ፣ ዕብ. 11፡27)  2) በፍቅር መጽናት ይገባናል! (1 ቆሮ. 13፡7 ፣ ኤፌ. 3፡16-17 ፣ ቲቶ 2፡2)  3) በትዕግሥት መጽናት ይገባናል! (ያዕ. 5፡11 ፣ 2 ጢሞ. 2፡24) 4) በመከራ መጽናት ይገባናል! (ዕብ. 12፡1-3...

255 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 15.01.2023

"ጸንታችሁ ቁሙ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል ።   "ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ዳግመኛም በባርነት ቀንበር አትጠመዱ።" (ገላ. 5፡1)  በዚህ ክፍል ጥቅም ላይ የዋሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላ. 2፡11-13/ ገላ. 3 እና 4/ ማቴ. 10፡22/ ማቴ. 24፡13/ 1 ጢሞ. 4፡16/ ሉቃ. 8፡15/ ቆላ. 2፡5/ ዕብ. 11፡27/ 1 ቆሮ. 13፡11/ ቲቶ 2፡2/ 1 ቆሮ 13፡7

254 || እግዚአብሔር ይሠራል! || በፓስተር አሌክስ ደፋር 08.01.2023

በኮንቱላ ኅብረት በተዘጋጀው የዘመን መለወጫ ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር አሌክስ ደፋር የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ፡ እግዚአብሔር ይሠራል! የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤር. 18፡1-6/መክ. 3፡11

253 || በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ነን? || በፓስተር አሌክስ ደፋር 06.01.2023

በኮንቱላ ኅብረት በተዘጋጀው የዘመን መለወጫ ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር አሌክስ ደፋር የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  ርዕስ፡ በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ነን?  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 1፡5-13

252 || የእግዚአብሔርን ማዳን ታያላችሁ! || ፓስተር አሌክስ ደፋር 01.01.2023

በኮንቱላ ኅብረት በተደረገው የዘመን መለወጫ ፕሮግራም ላይ የቀረበ መልዕክት  "የእግዚአብሔርን ማዳን ታያላችሁ!" በሚል ርዕስ በፓስተር አሌክስ ደፋር የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘጸ. 14፡13-14 

251 || በግርግም አስተኛችው || በእህት ርትቫ ኮንኮላ 18.12.2022

በግርግም አስተኛችው - በትንሹ ገና ቀን በእህት ርትቫ ኮንኮላ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  በክፍሉ የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሉቃ. 2፡7 እና ማቴ. 25፡1-3

250 || ወንጌላችን ኢየሱስ ክርስቶስ || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.12.2022

"ወንጌላችን ኢየሱስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ ትምህርት ክፍል 3 እና የመጨረሻው። በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሮሜ 1፡1-7/ ኢሳ. 6፡3/ ዳን. 5፡23/ 

249 || ወንጌላችን ኢየሱስ ክርስቶስ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 04.12.2022

"ወንጌላችን ኢየሱስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ ትምህርት ክፍል 2። በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሮሜ 1፡1-7/ ማቴ. 1፡1-17/ ዮሐ. 1፡14/ ዕብ. 2፡14-17/ ማቴ. 1፡18/ ሉቃ. 1፡26-35/ ማቴ. 28፡18-20

248 || ወንጌላችን ኢየሱስ ክርስቶስ || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 27.11.2022

"ወንጌላችን ኢየሱስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ ትምህርት ክፍል ።  በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሮሜ 1፡1-7/ ሐዋ. 9፡1-17/ ሉቃ. 24፡25-2፣ 45/ ገላ. 3፡8-9/ ገላ. 1፡11-17/ ሐዋ. 13፡1-3/ 

247 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 8 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 20.11.2022

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 8፡ የጌታ መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 2) በእግዚአብሔር ጸጋ መደገፍ  በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1. ጸጋ ምንድን ነው?  2. ደጋ በአማኝ ህይወት ያከናወናቸው 2 ነገሮች ድነታችን የጸጋ ውጤት ነው አሁን ያለን መንፈሳዊ አቋም የጸጋ ውጤት ነው 3. ክርስቶስን በመከተል ህይወት የጸጋ ሚና  መካድ የሚገባንን ያስክደናል  በኀጢአት መኖርን ያስክደናል ዓለማዊ ምኞትን ያስክደናል      2. መማር የሚገባንን ያስተምረናል  ራስን መግዛትን ያስተምረናል  በጽድቅ መኖርን ያስተ...

246 || ለልጆቻችሁ ምን እየሰጣችሁ ነው? || በአባቶች ቀን ለአባቶች በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ መልዕክት 13.11.2022

"ለልጆቻችሁ ምን እየሰጣችሁ ነው?" በሚል ርዕስ፣ በአባቶች ቀን ለአባቶች በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ መልዕክት!

Listen to the Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.