ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Religion EN ↓ 447 episodes

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Author

ECFC in Finland

Category

Religion

Podcast website

ecfc-finland.org

Latest episode

Jul 5, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

294 || ሙሽራውን ለመቀበል የተዘጋጃችሁ ሁኑ! || በእህት ሊድያ ተስፋዬ 24.09.2023

በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "ሙሽራውን ለመቀበል የተዘጋጃችሁ ሁኑ!" በሚል ርዕስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 25፡1-13

293 || እግዚአብሔርን ህዝቡን መባረክ ይፈልጋል! || በፓስተር ሰሎሞን አምዴ 22.09.2023

በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "እግዚአብሔር ህዝቡን መባረክ ይፈልጋል!" በሚል ርዕስ በፓስተር ሰሎሞን አምዴ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ትንቢተ ሐጌ ምዕራፍ 1 እና 2

292 || ምን ተደርገሃል/ሻል? || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 17.09.2023

"ምን ተደርገሃል/ሻል?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ቃል፡ ዮሐ. 1፡19-23

291 || የጌታን መንገድ መከተል እንዲህ ይጀምራል! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 10.09.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት የትምህርቱ ማጠቃለያ - መነሻ ክፍል ሉቃስ 9፡23-27

290 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 16 - የመጨረሻው ክፍል || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 03.09.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 15፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 4) የጸሎቱ መደምደሚያ 1) ዘላለማዊ መንግሥት የእግዚአብሔር ነው 2) ዘላለማዊ ኃይል የእግዚአብሔር ነው 3) ዘላለማዊ ክብር የእግዚአብሔር ነው

289 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 15 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 27.08.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 15፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 3) ምድራዊ ህይወታችንን የሚመለከተው የጸሎቱ ክፍል ሀ) ዕለት በዕለት ስለሚያስፈልጉን ነገሮች መጸለይ አለብን፣ ማቴ. 6፡11፣ ማቴ. 6፡25፣ 31-32፣ ፊልጵስዩስ 4፡6፣ ለ) በሌሎች ሰዎችና በእኛ መካከል ስለሚኖረን ግንኙነት መጸለይ አለብን፣ ማቴ. 6፡12፣ ሉቃስ 11፡4፣ 1 ዮሐንስ 4፡8፣ ሐ) እግዚአብሔር ከፈተናና ከክፉው እንዲጠብ...

288 || የሐዋሪያው የጳውሎስ ጸሎት ለፊልጵስዩስ አማኞች || በፓስተር ሳምሶን ስምዖን 20.08.2023

በማልሚ ሳሌም ኅብረት በነበረው ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር ሳምሶን ስምዖን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፡ ፊልጵ. 1፡8-11

287 || ምን ይታይሃል/ሻል/ችኋል? || በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ 13.08.2023

"ምን ይታይሃል/ይታይሻል/ይታያችኋል?'' በሚል ርዕስ በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡- ማርቆስ 8፡22-25፣ ኤርሚያስ 1፡11-12

286b || የዝማሬ አምልኮ፣ የማስታወቂያና የጸሎት ጊዜ በአንድነት 06.08.2023

በአምልኮ ሥፍራው ላልነበሩ ሲባል በዚህ ገጽ በኩል የቀረበ፣ የዝማሬ አምልኮ፣ የማስታወቂያና የጸሎት ጊዜ በአንድነት

286 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 14 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 06.08.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 14፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 2) የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ የሚያተኩረው የጸሎት ክፍል (ማቴ. 6፡ 9ሐ - 10ለ) ሀ) የእግዚአብሔርን ስም መቀደስ / ማቴ. 6፡9ሐ፣ ዘሌ. 11፡44፣ ኢሳያስ 8፡13/ ለ) የእግዚአብሔር መንግሥት እንድትመጣ መለመን /ማቴ. 6፡10ሀ፣ ሮሜ 14፡17፣ ማቴ. 5፡6፣ ማቴ. 6፡33/ ሐ) የእግዚአብሔር ፈቃድ በምድር እንዲሆን መለመን /...

285 || የፍቅር ዕዳ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.07.2023

"የፍቅር ዕዳ አለብን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 13፡8 መግቢያ፡ ቆላ. 2፡14፣ ገላ. 3፡13፣ 1 ቆሮ. 6፡19-20 በክርስቶስ ነጻ የወጣን 3 ዓይነት ዕዳ አለብን፡ - 1) የወንጌል ዕዳ አለብን ሮሜ 1፡14-15፣ ሐዋ. 9፡1-19 2) ለጌታ ተለይተን በቅድስና ህይወት የመኖር ዕዳ አለብን ሮሜ 8፡12-13 3) ሌሎችን የመውደድ ዕዳ አለብን ሮሜ 13፡8፣ ሮሜ 15፡24-27 ማቴ. 18፡21-35

284 || ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን! || በእህት ለምለም ጌታቸው 23.07.2023

"ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /2 ጴጥሮስ 1፡1-11/ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ጴጥሮስ ከምዕራፍ 1-5፣ ዮሐ. 21፡15-22፣ ኤርሚያስ 32፡17-19፣ ምሳሌ 2፡6፣ ገላቲያ 5፡22-23/

283 || የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!/እግዚአብሔርን ፍራ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 09.07.2023

"እግዚአብሔርን ፍራ/የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2 መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ፡ መክብብ 12፡1 3-14 እግዚአብሔርን ስለመፍራት 10 ነጥቦች፡ - 1) እግዚአብሔርን ፍራ የሚለው ትዕዛዝ ለእግዚአብሔር ህዝብ የተሰጠ ነው /1 ጴጥሮስ 2፡17፣ ዘዳግም 6፡13፣ ዘዳግም 10፡20/ 2) እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው /ምሳሌ 1፡7፣ መዝሙር 111፡10፣ 1 ቆሮንቶስ 1፡20-25/ 3) እግዚአብሔርን መፍራት የምንማረውና የምናድግበት ነገር ነው /ዘዳግም 17፡19-20፣ ዘዳግም 31፡13/ 4) እግዚአብሔርን መፍራት የሚታይ ነገ...

282 || የነገሩን ፍጻሜ እንስማ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.07.2023

"የነገሩን ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ መክብብ 12፡1-12 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች / 1 ነገሥት 11፡1-6፣ ሮሜ 10፡17፣ ዳንኤል 5፡1-31 /

281 || የጸሎታችን መልስ ለምን ይዘገያል? || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 25.06.2023

"የጸሎታችን መልስ ለምን ይዘገያል?" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማር. 5፡21-43 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች /ኢዮብ 40፡1-7፣ ያዕ. 4፡3

280 || ወንጌል ሲሠራ ጠላት አይወድም! || በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል 18.06.2023

"ወንጌል ሲሠራ ጠላት አይወድም!" በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 6፡7-15 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ / ሐዋ. 2፡40-43፣ 3፡4-6፣ 4፡4፣ 5፡14፣ 6፡7 /

279 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 13 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 11.06.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 13፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 1) የጸሎት መግቢያ (6፡ 9ሐ) ሀ) የእግዚአብሔርን አድራሻ በመናገር ይጀምራል / መዝሙር 11፡4፣ 103፡19/ ለ) በእግዚአብሔርና በእኛ መካከል ያለውን ግንኙነት ይገልጻል / ዮሐ. 1፡12፣ ሮሜ 8፡15፣ ገላቲያ 4፡6፣ ማርቆስ 14፡36 /

278 || ነውርን መናቅ! || በተከለ ማርቆስ ፋሼ 04.06.2023

"ነውርን መናቅ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ. 12፡1-2 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 3፡12-14፣ ማቴ. 15፡21-28፣ ዘፍ. 28፡10-17፣ 30፡1-3፣ 30፡27-32፣ 31፡4-14

277 || የእግዚአብሔር ማህተም! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 28.05.2023

"የእግዚአብሔር ማህተም!" በሚል ርዕስ በጌታ ራት ቀን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። በዚህ ክፍል የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ራዕይ 9፡4፣ ዘፍጥረት 4፡1-15፣ ኢያሱ 2፡1-19፣ ዘጸአት 12፡1-13/

276 || መቀጣትን ታገሱ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ 21.05.2023

"መቀጣትን ታገሱ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መሪ ጥቅስ፡ ዕብ. 12፡6-13 ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡6-7 / ምሳሌ 10፡17 / ምሳሌ 12፡1 / ምሳሌ 29፡17 /

275 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 12 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 14.05.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 12፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - 1) አንዳንድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዕውነታዎች ስለጸሎት / ማር. 11፡24፣ ዮሐ. 17፣ ዘፍ. 4፡26፣ 1 ተሰሎንቄ 5፡17/ 2) የጸሎት ምንነት / ማቴ. 6፡6፣ / 3) የጸሎት አስፈላጊነት / ዮሐ. 15፡4፣ ማቴ. 26፡41፣ ማቴ. 7፡7-8/

274 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 11 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 07.05.2023

"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 11፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 4b) የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት (ቆላ. 3፡16) ... ካለፈው የቀጠለ በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - የእግዚአብሔርን ቃል የመሞላት ፋይዳዎች፡  4) እግዚአብሔር የሚመራን በቃሉ ነው / ኢሳያስ 48፡17-19፣ መዝምሙር 119፡105/ 5) እግዚአብሔር ማንኛውንም ነገር በህይወታችን የሚሠራው በቃሉ ነው / ኢሳያስ 55፡10-11፣ መዝሙር 107፡19-20፣ 2 ጢሞቴዎስ 3፡16-17፣ 2 ሳሙኤል 7፡1-13፣ 1 ነገሥት 6፡11-12፣ ዘፍጥረት 15፡1/ 6) መንፈሳዊ ኅብረታችን የሚገነባው በቃሉ ነው /...

273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ክፍል 3 || በዘገዬ መኮንን ወ/ዊ 30.04.2023

273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ዘገዬ መኮንን ወ/ዊ የሐዋ 1:1-10 የአዲስኪዳን ቤተክርስቲያን በሃይል.በክብር እና በሞገስ ጀመረች የሐዋ 8:1-5በበኢየሩሳሌም ባለች ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ሆነ፤ ሁሉም ከሐዋርያትም በቀር ወደ ይሁዳና ወደ ሰማርያ አገሮች ተበተኑ። የሐዋ 9:1 ለአህዛብ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌል ተሰበከላቸው :: በዚህም መልክ ወንጌል ከእስራኤልወደ አህዛብ ወጣ::

272 || ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም! || ክፍል 2 || በወ/ዊ ዘገየ መኮንን 23.04.2023

"ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ ጥቅስ፡ ሐዋ. 1፡1-11

271 || ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 16.04.2023

"ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል ። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 23፡1-5 ከኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ጋር የተያያዙ ሰዎች ተግባርና ለእኛ የሚሰጠን ትምህርት፡ - 1) ይሁዳ ፡ ሉቃ.22፡3/ ማቴ. 27፡3 2) ጴጥሮስ ፡ ሉቃ. 23፡32፣34 3) ጲላጦስ ፡ ማቴ. 27፡19 / 27፡24 4) የካህናት አለቆችና ህዝቡ ፡ ማቴ. 26፡59-60 / ማቴ. 27፡17-18 5) በልብሱ ዕጣ የሚጣጣሉ ቁማርተኞች ፡ 6) ቆሞ የሚመለከት ህዝብ ፡ 7) መኳንንት ፡ 8) ጭፍራዎች/ወታደሮች ፡ 9) ከኢየሱስ ጋር ከተሰቀሉት ወንበዴዎች ተሳዳቢው ፡...

Listen to the Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.