ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Author
ECFC in Finland
Category
Podcast website
Latest episode
Jul 5, 2026
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
318 || እግዚአብሔር ትልቅ ነው! || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 24.03.2024 53:01
"እግዚአብሔር ትልቅ ነው ግን ማንንም አይንቅም!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢዮብ 36፡1-11 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 2፡1-12፣ ማቴ. 19፡16-22
317 || ከርግማን በረከትን፣ ከሞት ህይወትን እንምረጥ! || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 17.03.2024 58:03
"ከርግማን በርከትን፣ ከሞት ህይወትን እንምረጥ!" በሚል ርዕስ በ2 ክፍል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 30 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማር. 12፡29-30፣ ዮሐ. 14፡15-16፣ 1 ዮሐ. 2፡3-5፣ 1 ሳሙ. 12፡20-21፣ ዮሐ. 14፡4-6፣ ዘዳ. 13፡4፣ ዮሐ. 14፡21-24
316 || ከርግማን በረከትን፣ ከሞት ህይወትን እንምረጥ! || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 10.03.2024 49:33
"ከርግማን በርከትን፣ ከሞት ህይወትን እንምረጥ!" በሚል ርዕስ በ2 ክፍል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 27፣ 28 እና 29 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላ. 3፡13-14፣ ዘዳ. 21፡22-23፣ ዘፍ. 12፡3፣ ኢል. 2፡28፣ ሮሜ 6፡14-18፣ 8፡12-14
315 || በክፉው ዓለም ላይ ለእግዚአብሔር መሣሪያ ትሆናላችሁ! || በቄስ ኢዮብ ድንቁ 03.03.2024 46:11
በማልሚ ሳሌም ኅብረት በቄስ ኢዮብ ድንቁ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት፣ መነሻ የየመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌ. 6፡10-20 ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ 1) ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን የጦር መሣሪያችን የእግዚአብሔር ቃል ነው። የእግዚአብሔር ቃል ለምን ልዩ ሆነ? የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ስለሆነ ነው የእግዚአብሔር ቃል ኃይል ስለሆነ ነው የእግዚአብሔር ቃል የእምነታችን ምንጭ ስለሆነ ነው 2) ሁለተኛ ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን የጦር መሣሪያችን ጸሎት ነው 3) ሦስተኛ ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን ነገር መጽናት መቻላችን ነው ለመንፈሳዊ ውጊያ ዝግጅቱ ስንሆን እግዚአብሔር እንዴት ሊጠቀምብን ይችላል?...
314 || አካልና ብልቶች! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.02.2024 48:28
"አካልና ብልቶች!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 12፡12-30
313 || በእውነት መሄድ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.02.2024 48:23
"በእውነት መሄድ!" በሚል ርዕስ 3ኛው የሐዋሪያው ዮሐንስ መልዕክት ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
312 || እኔም አሳርፋችኋለሁ! - ትሕትናን ከክርስቶስ እንማር! || ክፍል 2 || ወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 04.02.2024 1:00:00
በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2።
311 || እኔም አሳርፋችኋለሁ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 28.01.2024 54:38
"እኔም አሳርፋችኋለሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 11፡25-30 የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 14፡26-27፣ ሮሜ 5፡1-11፣ ኤፌ. 6፡15፣ ሮሜ 14፡17-20
310 || ክርስቲያናዊ ትሕትና || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 21.01.2024 44:12
"ክርስቲያናዊ ትሕትና" የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት በወንድም ያቬሎ ናታዬ፣ ክፍል 2። መነሻ ጥቅሶች፡ 1 ጴጥሮስ 5፡5፣ ፊል. 2፡1-11 ክርስቲያናዊ ትሕትና በክርስቲያን ህይወት የሚገለጥባቸው መንገዶች 1) ለራስ ትክክለኛ ዕይታ መኖር /ሮሜ 12፡3 / 2) ሌሎችን ማስቀደም /ፊል. 2፡3 / 3) ምህረት ማድረግን አለመቸገር / ኤፌ. 4፡32 /
309 || ክርስቲያናዊ ትሕትና || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 14.01.2024 1:06:25
"ክርስቲያናዊ ትሕትና" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። 1) መግቢያ - ትሕትና ምንድን ነው? / መዝ. 86፡1፣ ማቴ. 5፡3/ 2) ክርስቲያናዊ ትሕትና / ፊል. 2፡3፣ ኤፌ. 4፡2፣ 1 ጴጥ. 5፡5፣ 3) ትሕትና በክርስቶስ ህይወት ምሳሌነት /ማቴ. 11፣ 29፣ ፊል. 2፡1-11/
308 || ለሁሉም ዘመን አለው - ዘመኑ የመገለጥ ነው! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 31.12.2023 1:04:49
"ለሁሉም ዘመን አለው - ዘመኑ የመገለጥ ነው" - የ2024 ዘመን መለወጫ ዋዜማ መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መክ. 3፡1-8፣ 1 ነገ. 17፡1-4፣ 1 ነገ. 18፡1-2
31.12.2023 || አዲሱ ስሜ || በወንድም ዮሴፍ አብርሃም የቀረበ ግጥምና መልዕክት 31.12.2023 17:02
"አዲሱ ስሜ" - የ2024 ዘመን መቀበያ ዋዜማ ላይ በወንድም ዮሴፍ አብርሃም የቀረበ ግጥምና መልዕክት
307 || አሮጌ እርሾና አዲስ ሊጥ! || በፓስተር ዳንኤል ሳቡሬ 31.12.2023 1:12:09
"አሮጌ እርሾና አዲስ ሊጥ" - የ2024 ዘመን መለወጫ ዋዜማ መርሃ ግብር ላይ በፓስተር ዳንኤል ሳቡሬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 5፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘጸ. 12፡15፣ ዘጸ. 13፡7፣ ማቴ. 16፡6፣ ማር. 8፡15፣ ገላ. 5፡1-15
306 || የእግዚአብሔር ሥጦታ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 17.12.2023 27:01
የእግዚአብሔር ሥጦታ - የኢየሱስ ክርስቶስን ጽንሰትና ውልደት በተመለከተ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 1፡18-25፣ ሉቃ. 1፡26-35፣ ሉቃ. 2፡8-12፣ 21-32፣ 2፡15-20፣ 41-51
305 || ፍለጋውን መከተል! || በእህት ለምለም ጌታቸው 10.12.2023 41:20
"ፍለጋውን መከተል" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡- መዝ. 25፡4-7፣ ሩት 1፡1-18፣ ማቴ. 25፡1-13፣ ሆሴ. 6፡3፣ ዮሐ. 14፡1-6፣6-7
304 || ኢየሱስን መውደድ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 03.12.2023 1:01:53
"ኢየሱስን መውደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ጌታ ኢየሱስ ሰዎችን ጥያቄ እየጠየቀ ያገለግላቸው ነበር። ማር. 10፡46-51 የጤሜዎስ ልጅ በርጤሜዎስ ተጠየቀ። ቁ. 51 "ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ?" ዮሐ. 5፡1-8 ለ38 አመታት ሽባ የነበረው ሰው ተጠየቀ። ቁ. 6 "ልትድን ትወዳለህን?" ዮሐ. 9፡35-38 ከመወለዱ ጀምሮ ዓይነ ስውር የነበረው ሰውዬ ከቤተ መቅደስ ካስወጡት በኋላ ተጠየቀ። ቁ. 35 "በሰው ልጅ ታምናለህን?" ዮሐ. 21፡14-19 ጴጥሮስ ተጠየቀ፡ - ቁ. 15 "ከእነዚህ አብልጠህ ትወደ...
303 || ቸርነት አደርግለት ዘንድ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 26.11.2023 21:32
በ 2 ሳሙኤል 9 ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
302 || እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 19.11.2023 58:12
"እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 9፡1-4፣ 10፡1-2 ሀ) በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ራሱ ሊያዝን እንደሚችል ተጽፏል፡ - 1) እግዚአብሔር ያዝናል - ዮናስ 4፡11 2) ጌታ ኢየሱስ ያዝናል - ሉቃ.19፡41፣ ዮሐ. 11፡33-34፣ ማር.6፡34 3) መንፈስ ቅዱስ ያዝናል - ኤፌ. 4 ለ) እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልሆነ ሐዘን 1) በእግዚአብሔር ምህረት ላይ የሚያስቆጣ ነው - ዮናስ 4፡1-3 2) ወደ ኀጢአት የሚወስድ ነው - 2 ሳሙ. 13፡1- 19 3) ተስፋ እንዳይታየን የሚያደርግ ነው -...
301 || የሁላችን አባት - አብርሃም! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.11.2023 35:26
በአባቶች ቀን "የሁላችን አባት - አብርሃም" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 4፡16-17 አብርሃም በእምነት ያደረጋቸው 5 ነገሮች፡ - 1) አብርሃም #በእምነት የታዘዘ ሆነ - ዕብ. 11፡8፣ ዘፍ. 12፡1 2) አብርሃም #በእምነት ተቀመጠ - ዕብ. 11፡9-10፣ ዕብ. 12፡22፣ 1 ጴጥ. 2፡11፣ ፊል. 3፡20 3) አብርሃም #በእምነት ተስፋ አደረገ - ሮሜ 4፡18፣ ዕብ. 11፡11፣ ዘፍ. 15 4) አብርሃም #በእምነቱ ሳይደክም ተመለከተ - ሮሜ 4፡19 5) አብርሃም #በእምነቱ በረታ/ጸና እንጂ አተጠራጠረም - ሮሜ 4፡20 > እምነቱም ደግሞ...
300 || ጌታ ሊያድ'ሰን ይፈልጋል! || በወንድም አብርሃም ፈንተ 05.11.2023 1:04:10
"ጌታ ሊያድ'ሰን ይፈልጋል!" በሚል ርዕስ በወንድም አብርሃም ፈንተ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 1) እግዚአብሔር እንዲያድሰን፣ ትሑት መሆን ከእኛ ይጠበቃል። ኢሳ. 66፡2፣ መዝ. 51፡12፣ 2) እግዚአብሔር እኛን የሚያድስበት ዓላማ / ለእውነተኛው አምላክ ምስክሮች እንድንሆን ነው። 3) የእግዚአብሔር ተልዕኮ ለእኛ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ሳሙኤል 30፡1-> ፣ ዕብ. 3፡13፣ 1 ጴጥ. 5፡6፣ ዘሌ. 18፡15፣ ፊል. 2፡5-11፣ ሮሜ 1፡16፣ 1 ዮሐ. 1፡1፣
299 || ጌታ በርግጥ ይመጣል! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 29.10.2023 1:09:40
"ጌታ በርግጥ ይመጣል!" በሚል ርዕስ የቀረበ የሚልክያስ ትንቢት መጽሐፍ ዳሰሳ።
298 || እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! || በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ 22.10.2023 1:09:52
"እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል!" በሚል ርዕስ በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ: እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! 1) እግዚአብሔር ቀዳሚው አጀንዳው ሰዎችን ማዳን ነው/ መሳ. 3፣ 10፣ ኢሳ. 9፡6-7፣ ማቴ. 1፡20-21፣ ቲቶ 2፡10-11፣ ሮሜ 1፡16-17 2) ሰዎች ነፍሳቸው እንድትድንና ከክፋት እንዲጠበቁ እግዚአብሔር ይፈልጋል / ዮሐ. 17፡15 3) እግዚአብሔር በእኛ በኩል ሰዎችን ማዳን ይፈጋል 1) የዮሴፍ ታሪክ 2) የሶሪያዊው ንዕማን አገልጋይ ታሪክ 3) የአስቴር ታሪክ
297 || ቃሉ ያሸንፋል! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 15.10.2023 50:33
"ቃሉ ያሸንፋል!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ዮሐ. 1፡1-13፣ 1 ዮሐ. 1፡1-5፣ 2፡1-4፣ 3፡1-4፣ ራዕ. 22፡12-21
296 || ቅዱስ ጥበብ || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 08.10.2023 45:32
"ቅዱስ ጥበብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ምሳሌ 1፡7፣ 1 ጴጥሮስ 1፡13-17፣ ሉቃስ 2፡32፣ ሮሜ 3፡11-12፣ 1 ዮሐ. 4፡13-21
295 || ታምራትን ለማየት ወደፊት ቀጥል! || በፓስተር ሰሎሞን አምዴ 01.10.2023 36:03
በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "ታምራትን ለማየት ወደፊት ቀጥል!" በሚል ርዕስ በፓስተር ሰሎሞን አምዴ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘጸዐት 14፡15-16 ሌሎች ክፍሎች፡ ዕብ. 10፡35-38፣ 1 ቆሮ. 11፡17
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.