ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Koniecznie odwiedź stronę podcastu i wesprzyj twórcę: ecfc-finland.org
Autor
ECFC in Finland
Kategoria
Strona podcastu
Ostatni odcinek
5 lip 2026
Gdzie słuchać?
Podcasty w aplikacji Replaio Radio Już wkrótcePodcasty trafią do aplikacji już wkrótce. Zainstaluj teraz i jako pierwszy zobacz nowe podejście do podcastów
Odcinki
442 || ዝግጅት || በወንድም ግዛቸው አይካ (ዶ/ር) 05.07.2026 1:16:51
" ዝግጅት " በሚል ርዕስ በወንድም ግዛቸው አይካ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 16፡1 ዝግጅት የሚያስፈልግባቸው ሁኔታዎች ለመስዋዕትነት በእምነት መዘጋጀት (አብርሃም ይስሐቅን ለመሰዋት ተዘጋጀ) - ዘፍጥረት 22:3-8 ያልታየውን ነገር አይቶ መዘጋጀት (ኖኅ መርከብን በእምነት አዘጋጀ) - ዕብራውያን 11:7 የጌታን ትዕዛዝ ሰምቶ መዘጋጀት (ጋኖችን በእምነት በውሃ ሞሏቸው) - ዮሐንስ 2:7-8፣ 2 ነገሥት 4:1-7 መጪውን ትውልድ ለቤቱ ሥራ ማዘጋጀት (ዳዊት መቅደስ የሚሠራበትን ሁሉ ለመጪው ሰው አዘጋጀ) - 1 ዜና 22፡1-19 ለታምራት መዘጋጀት (ለፈውስ፣ ለኅጢአት...
441 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 5 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 28.06.2026 1:25:43
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አምስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አምስተኛውና የመጨረሻው ክፍል። ቀን 5 - የእሑድ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 23፡39-43
440 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 4 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 27.06.2026 1:22:52
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አራት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አራተኛው ክፍል። ቀን 4 - የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማርቆስ 4፡35-41
439 || መንፈሳዊ ውጊያ || ክፍል 3 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 27.06.2026 1:41:10
መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል ሦስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " መንፈሳዊ ውጊያ " በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። ቀን 4፡ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
438 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 3 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥልሁን ጸጋዬ 26.06.2026 1:31:28
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል ሦስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። ቀን 3 - የዓርብ ምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብራዊያን 1፡1-3
437 || መንፈሳዊ ውጊያ || ክፍል 2 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 26.06.2026 1:16:24
መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል ሁለት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " መንፈሳዊ ውጊያ " በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። ቀን 3፡ የዓርብ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
436 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 2 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 25.06.2026 1:43:19
ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል ሁለት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። ቀን 2 - የሐሙስ ምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ 1፡9-18
435 || መንፈሳዊ ውጊያ || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || በሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ 25.06.2026 1:48:40
መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል አንድ በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " መንፈሳዊ ውጊያ " በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ቀን 2 - ሐሙስ የጠዋት መርሃ ግብር መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
434 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 1 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ 24.06.2026 1:18:48
ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል አንድ በኩምላ ስዊድን በተዘጋጀው የሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁ ጸጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ቀን 1 - ረቡዕ የምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴዎስ 16፡13-20
433 || የእግዚአብሔር ቃል! || ክፍል 1 || በወንድም እምነት ካሣ 21.06.2026 34:37
"የእግዚአብሔር ቃል!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሳ የቀረ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 28፡19-20፣ ሐዋሪያት ሥራ 2፡38፣ 2 ጢሞቴዎስ 3፡16፣ ዕብራዊያን 6፡18፣ ምሳሌ 10፡30፣ መዝ. 18፡30፣ 1 ጴጥሮስ 1፡25፣ ምሳሌ 30፡24-28፣ መዝሙር 119፡41
432 || የጌታ ራት መሠረታዊ ሐሳቦች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 14.06.2026 34:01
"የጌታ ራት መሠረታዊ ሐሳቦች" በጌታ ራት ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃስ 22፡19፣ 1 ቆሮ 11፡23-26፣ ማቴ 26፡28፣ ማርቆስ 14፡24፣ ሐዋ. 20፡28፣ 1 ጴጥሮስ 1፡18-19፣ ኤፌ. 2፡13-16፣ ዕብ 9፡14
431 || እውነት ምንድን ነው? || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.06.2026 54:08
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40 ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ጢሞቴዎስ 3:15-16፣ ዮሐንስ 4:23-24፣ እና ማቴዎስ 15:7-9
430 || እውነት ምንድን ነው? || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 24.05.2026 51:19
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40 ሌሎች ክፍሎች፡ ዮሐንስ 8:42-47፣ ሮሜ 1:18-20፣ መዝሙር 19:1-4፣ ዮሐንስ 14:6፣ ዮሐንስ 17:17፣ ዮሐንስ 8:31-32፣ ዮሐንስ 15:26-27፣ ዮሐንስ 16:13-15
429 || እውነት ምንድን ነው? || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 17.05.2026 52:55
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40 ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ነገሥት 3፡16-28፣ ማቴዎስ 27፡19-26፣ ምሳሌ 23፡23፣ ሐዋ. ሥራ 8፡4-13፣ ማርቆስ 12፡24-27
428 || በመጀመሪያ እግዚአብሔር! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 10.05.2026 40:41
"በመጀመሪያ እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 1፡1-4
427 || ኢየሱስ ይመጣልና በጥንቃቄ እንኑር! || በእህት ለምለም ጌታቸው 03.05.2026 48:06
በእህት ለምለም የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ተሰሎንቄ 4፡13-18 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላትያ 2፡2፣ ማቴ. 25፡1-13
426 || ከአሸናፊዎች እንበልጣለን! || ከወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 26.04.2026 49:48
"ከአሸናፊዎች እንበልጣለን!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐድ ቅዱስ ክፍል፡ ሮሜ 8፡29-39
425 || ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ይበልጣል! || በወንድም ሞገስ ሙላቱ 19.04.2026 1:00:52
"ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉም ይበልጣል!" በሚል ርዕስ በወንድም ሞግስ ሙላቱ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 3፡23-29 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 12:41-42፣ ማርቆስ 5፡35-36፣ ሉቃስ 5:3-6፣ ዮሐንስ 5:6-9፣ ዮሐንስ 11:21-23
424 || ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.04.2026 56:06
"ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ቃለ እግዚአብሔር። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ 15 ቅዱሳት መጻሕፍት ስለክርስቶስ ኢየሱስ ምን ይላሉ? ስለ ጽንሰቱ - ሉቃስ 1፡26-28፣ ማቴ 1፡18-25 ስለ ውልደቱ - ሉቃስ 2፡8-20፣ ስለ መስቀሉ ሞቱና ስቃዩ - ሉቃስ 22፡39-44፣ ስለ ትንሳኤው ሉቃስ 24፡1-9፣ ማቴዎስ 28፡1-5 ስለ ዕርጌቱና ተመልሶ ስለመምጣቱ - ሐዋሪያት ሥራ 1፡7-11
423 || የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን || ክፍል 2 || በወንድም ወሰን ባጫ (ዶ/ር) 05.04.2026 42:24
"የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን" በሚል ርዕስ በወንድም ወሰን ባጫ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት።
422 || የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን || ክፍል 1 || በወንድም ወሰን ባጫ (ዶ/ር) 04.04.2026 43:47
"የቤተ ክርስቲያን ትራንፎርሜሽን" በሚል ርዕስ በወንድም ወሰን ባጫ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
421 || ኢየሱስ ማን ነው? || በወንድም እምነት ካሣ 29.03.2026 1:04:14
"ኢየሱስ ማን ነው?" በ፣ሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
420 || አትጨነቁ! || በወንድም እምነት ካሣ 22.03.2026 32:10
"አትጨነቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጴጥሮስ 5፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍጥረት 15፡ 4፣ ፊልጵስዩስ 4፡6፣ ሉቃስ 1፡37፣ ማቴዎስ 6፡25-26፣ ኤርምያስ 17፡7-8
419 || ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 15.03.2026 58:07
"ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍጥረት 18፡1-14፣ ማቴዎስ 19፡16-30፣ ሉቃስ 1፡23-38
418 || ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 01.03.2026 56:25
"ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 3ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቲቶ 2:11-14፣ ገላትያ 5:22-23፣ 1 ሳሙኤል 24:5-7፣ ሐዋርያት ሥራ 3:12 እና መዝሙር 19:14
Podobne podcasty
Replaio nie jest wydawcą podcastów; nazwy audycji, okładki i audio należą do ich autorów i są rozpowszechniane przez publiczne kanały RSS