ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Religion EN ↓ 447 episodes

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Author

ECFC in Finland

Category

Religion

Podcast website

ecfc-finland.org

Latest episode

Jul 5, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

442 || ዝግጅት || በወንድም ግዛቸው አይካ (ዶ/ር) 05.07.2026

" ዝግጅት " በሚል ርዕስ በወንድም ግዛቸው አይካ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 16፡1 ዝግጅት የሚያስፈልግባቸው ሁኔታዎች ለመስዋዕትነት በእምነት መዘጋጀት (አብርሃም ይስሐቅን ለመሰዋት ተዘጋጀ) - ዘፍጥረት 22:3-8 ያልታየውን ነገር አይቶ መዘጋጀት (ኖኅ መርከብን በእምነት አዘጋጀ) - ዕብራውያን 11:7 የጌታን ትዕዛዝ ሰምቶ መዘጋጀት (ጋኖችን በእምነት በውሃ ሞሏቸው) - ዮሐንስ 2:7-8፣ 2 ነገሥት 4:1-7 መጪውን ትውልድ ለቤቱ ሥራ ማዘጋጀት (ዳዊት መቅደስ የሚሠራበትን ሁሉ ለመጪው ሰው አዘጋጀ) - 1 ዜና 22፡1-19 ለታምራት መዘጋጀት (ለፈውስ፣ ለኅጢአት...

441 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 5 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 28.06.2026

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አምስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አምስተኛውና የመጨረሻው ክፍል። ቀን 5 - የእሑድ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 23፡39-43

440 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 4 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 27.06.2026

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አራት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አራተኛው ክፍል። ቀን 4 - የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማርቆስ 4፡35-41

439 || መንፈሳዊ ውጊያ || ክፍል 3 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 27.06.2026

መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል ሦስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " መንፈሳዊ ውጊያ " በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። ቀን 4፡ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18

438 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 3 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥልሁን ጸጋዬ 26.06.2026

ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል ሦስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። ቀን 3 - የዓርብ ምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብራዊያን 1፡1-3

437 || መንፈሳዊ ውጊያ || ክፍል 2 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 26.06.2026

መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል ሁለት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " መንፈሳዊ ውጊያ " በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። ቀን 3፡ የዓርብ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18

436 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 2 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 25.06.2026

ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል ሁለት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። ቀን 2 - የሐሙስ ምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ 1፡9-18

435 || መንፈሳዊ ውጊያ || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || በሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ 25.06.2026

መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል አንድ በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " መንፈሳዊ ውጊያ " በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ቀን 2 - ሐሙስ የጠዋት መርሃ ግብር መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18

434 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 1 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ 24.06.2026

ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል አንድ በኩምላ ስዊድን በተዘጋጀው የሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁ ጸጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ቀን 1 - ረቡዕ የምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴዎስ 16፡13-20

433 || የእግዚአብሔር ቃል! || ክፍል 1 || በወንድም እምነት ካሣ 21.06.2026

"የእግዚአብሔር ቃል!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሳ የቀረ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 28፡19-20፣ ሐዋሪያት ሥራ 2፡38፣ 2 ጢሞቴዎስ 3፡16፣ ዕብራዊያን 6፡18፣ ምሳሌ 10፡30፣ መዝ. 18፡30፣ 1 ጴጥሮስ 1፡25፣ ምሳሌ 30፡24-28፣ መዝሙር 119፡41

432 || የጌታ ራት መሠረታዊ ሐሳቦች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 14.06.2026

"የጌታ ራት መሠረታዊ ሐሳቦች" በጌታ ራት ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃስ 22፡19፣ 1 ቆሮ 11፡23-26፣ ማቴ 26፡28፣ ማርቆስ 14፡24፣ ሐዋ. 20፡28፣ 1 ጴጥሮስ 1፡18-19፣ ኤፌ. 2፡13-16፣ ዕብ 9፡14

431 || እውነት ምንድን ነው? || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.06.2026

"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40 ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ጢሞቴዎስ 3:15-16፣ ዮሐንስ 4:23-24፣ እና ማቴዎስ 15:7-9

430 || እውነት ምንድን ነው? || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 24.05.2026

"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40 ሌሎች ክፍሎች፡ ዮሐንስ 8:42-47፣ ሮሜ 1:18-20፣ መዝሙር 19:1-4፣ ዮሐንስ 14:6፣ ዮሐንስ 17:17፣ ዮሐንስ 8:31-32፣ ዮሐንስ 15:26-27፣ ዮሐንስ 16:13-15

429 || እውነት ምንድን ነው? || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 17.05.2026

"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40 ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ነገሥት 3፡16-28፣ ማቴዎስ 27፡19-26፣ ምሳሌ 23፡23፣ ሐዋ. ሥራ 8፡4-13፣ ማርቆስ 12፡24-27

428 || በመጀመሪያ እግዚአብሔር! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 10.05.2026

"በመጀመሪያ እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 1፡1-4

427 || ኢየሱስ ይመጣልና በጥንቃቄ እንኑር! || በእህት ለምለም ጌታቸው 03.05.2026

በእህት ለምለም የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ተሰሎንቄ 4፡13-18 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላትያ 2፡2፣ ማቴ. 25፡1-13

426 || ከአሸናፊዎች እንበልጣለን! || ከወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 26.04.2026

"ከአሸናፊዎች እንበልጣለን!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐድ ቅዱስ ክፍል፡ ሮሜ 8፡29-39

425 || ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ይበልጣል! || በወንድም ሞገስ ሙላቱ 19.04.2026

"ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉም ይበልጣል!" በሚል ርዕስ በወንድም ሞግስ ሙላቱ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 3፡23-29 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 12:41-42፣ ማርቆስ 5፡35-36፣ ሉቃስ 5:3-6፣ ዮሐንስ 5:6-9፣ ዮሐንስ 11:21-23

424 || ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.04.2026

"ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ቃለ እግዚአብሔር። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ 15 ቅዱሳት መጻሕፍት ስለክርስቶስ ኢየሱስ ምን ይላሉ? ስለ ጽንሰቱ - ሉቃስ 1፡26-28፣ ማቴ 1፡18-25 ስለ ውልደቱ - ሉቃስ 2፡8-20፣ ስለ መስቀሉ ሞቱና ስቃዩ - ሉቃስ 22፡39-44፣ ስለ ትንሳኤው ሉቃስ 24፡1-9፣ ማቴዎስ 28፡1-5 ስለ ዕርጌቱና ተመልሶ ስለመምጣቱ - ሐዋሪያት ሥራ 1፡7-11

423 || የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን || ክፍል 2 || በወንድም ወሰን ባጫ (ዶ/ር) 05.04.2026

"የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን" በሚል ርዕስ በወንድም ወሰን ባጫ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት።

422 || የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን || ክፍል 1 || በወንድም ወሰን ባጫ (ዶ/ር) 04.04.2026

"የቤተ ክርስቲያን ትራንፎርሜሽን" በሚል ርዕስ በወንድም ወሰን ባጫ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።

421 || ኢየሱስ ማን ነው? || በወንድም እምነት ካሣ 29.03.2026

"ኢየሱስ ማን ነው?" በ፣ሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።

420 || አትጨነቁ! || በወንድም እምነት ካሣ 22.03.2026

"አትጨነቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጴጥሮስ 5፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍጥረት 15፡ 4፣ ፊልጵስዩስ 4፡6፣ ሉቃስ 1፡37፣ ማቴዎስ 6፡25-26፣ ኤርምያስ 17፡7-8

419 || ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 15.03.2026

"ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍጥረት 18፡1-14፣ ማቴዎስ 19፡16-30፣ ሉቃስ 1፡23-38

418 || ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 01.03.2026

"ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 3ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቲቶ 2:11-14፣ ገላትያ 5:22-23፣ 1 ሳሙኤል 24:5-7፣ ሐዋርያት ሥራ 3:12 እና መዝሙር 19:14

Listen to the Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.