ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Author
ECFC in Finland
Category
Podcast website
Latest episode
Jul 5, 2026
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
417 || ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 22.02.2026 58:49
"ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡7
416. ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 15.02.2026 41:39
"እግዚአብሔር የሰጠን መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡1-7
415 || የጥበብና የዕውቀት መዝገብ || ክፍል 2 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 08.02.2026 46:05
"የተሰወረ ጥበብና የዕውቀት መዝገብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ኢሳያስ 53፣ ማቴ. 13፡53-57፣ ሉቃስ 9፡3-6፣ ዕብራውያን 5፡7-10፣ ሮሜ 8፡9-14 /
414 || የተሰወረ የጥበበብና የዕውቀት መዝገብ - ክርስቶስ || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 01.02.2026 50:15
"የተሰወረ ጥበብና የዕውቀት መዝገብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ቆላስይስ 2፡1-5 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 11፡27-30፣ ዮሐ. 3፡29-30፣ ምሳሌ 11፡1-3፣ 22፡3-4፣ ያዕቆብ 4፡9-10
413 || መታሰቢያ - የጌታ ራት! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 25.01.2026 30:57
መታሰቢያ - በጌታ ራት መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ / ዘጸዓት 12፡1-14፣ ሉቃ. 22፡14-20 1 ቆሮ. 11፡23-32/
412 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 10 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 18.01.2026 1:04:28
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት አሥረኛውና የመጨረሻው ክፍል። ክፍል 10፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 5) የክብር አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ጴጥሮስ 5፡1-4፣ 1 ጢሞ. 3፡1፣ ራዕይ 3፡11፣ 1 ጴጥሮስ 4፡7-11/
411 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 9 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 11.01.2026 46:50
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ዘጠነኛው ክፍል። ክፍል 9፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 4) የጽድቅ አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /2 ጢሞ. 4፡6-8 ፣ 1 ጴጥ. 2፡11፣ ዮሐ. 14፡1-4፣ ዕብ. 11፡8-16፣ 1 ቆሮ. 15፡19፣ ሮሜ 4፡3፣ ያዕ. 2፡23/
410 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 8 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 28.12.2025 48:13
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ስምንተኛው ክፍል። ክፍል 8፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 3) የደስታ አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ተሰ. 2፡17-20፣ ዳንኤል 12፡2-3፣ ፊል. 4፡1፣ ኢሳ. 52፡7/
409 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 21.12.2025 48:03
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ሰባተኛው ክፍል። ክፍል 7፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 2) የህይወት አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 3፡10-15 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ያዕቆብ 1፡12፣ 2 ጢሞ. 3፡11-14፣ ዮሐ. 15፡18-21፣ 1 ቆሮ. 10፡13፣ ፊል. 1፡29-30፣ ማቴ. 10፡28፣ ሐዋ. ሥራ 9፡16፣ ፊል. 3፡10/
408 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 6 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 14.12.2025 54:02
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ስድስተኛው ክፍል። ክፍል 6፡ ክርስቲያኖች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 1) የማይጠፋ አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 3፡10-15 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ራዕይ 3፡11፣ ማቴ. 25፡14-18፣ 6፡1፣ 7፡21-23፣ 1 ቆሮንቶስ 9፡ 24-27፣ ዕብራዊያን 12፡1-3/
407 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 9፡ መንፈስ ቅዱስና ጌታ ኢየሱስ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.12.2025 32:25
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 9ኛው ክፍል። ስለመንፈስ ቅዱስና ጌታ ኢየሱስ 5 ነጥቦች፦ ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የተጸነሰ ነው ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የተጠመቀ ነው ጌታ ኢየሱስ ወደ ምድረ በዳ የተመራው በመንፈስ ቅዱስ ነው ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የተቀባ ነው ጌታ ኢየሱስ ከሙታን የተነሳው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ነው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ሉቃ. 1፡26-36፣ 3፡21-22፣ ማቴ 4፡1-3፣ ሉቃ. 4፡1-2፣ ሐዋ. 10፡38፣ ሮሜ 8፡9-11/
406 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 8፡ በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅና መሞላት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.11.2025 59:34
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 8ኛው ክፍል። በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅና መንፈስ ቅዱስን መሞላት፡ በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ምንድን ነው? በመንፈስ ቅዱስ መሞላትስ ምን ማለት ነው? የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ማቴ. 3፡11፣ ማር. 1፡7-8፣ ሉቃ. 3፡16፣ ሐዋ. ሥራ 1፡4-5፣ 11፡15-17፣ 1 ቆሮ. 12፡13፣ ኤፌ. 1፡10-13፣ 1፡14፣ ሮሜ 8፡14-17፣ ኤፌ. 5፡18፣ ሐዋ. ሥራ 4፡7-10፣ 4፡29-31፣ ዮሐ. 7፡37-39/
405 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 7፡ መንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሠሩ ኀጢአቶች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.11.2025 59:44
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 7ኛው ክፍል። መንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሠሩ ኀጢአቶች ፦ መንፈስ ቅዱስን ማዛዘን /ኤፌሶን 4:29-30/ መንፈስ ቅዱስን መዋሸት /ሐዋ. ሥራ 5:3-4፣ ኤፌሶን 4:21-25 / መንፈስ ቅዱስን መቃወም /ሐዋ. ሥራ 7:51-53፣ ማቴ. 23:37-39/ መንፈስ ቅዱስን ማጥፋት /1 ተሰሎንቄ 5:19-22/ መንፈስ ቅዱስን ማስቀናት /ያዕቆብ 4:4-5/ መንፈስ ቅዱስን ማስመረር /ኢሳይያስ 63:8-10፣ ዕብ. 3:16-17/ መንፈስ ቅዱስን ማክፋፋት /ዕብራውያን 10:28-29/ መንፈስ ቅዱስን መሳደብ /ማርቆስ 3:29/
404 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሳ 16.11.2025 1:00:03
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት አምስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ማቴ. 12፡33-37፣ ምሳሌ 18፡21፣ 13፡3፣ 12፡18፣ 15፡1፣ 16፡24፣ ቆላስይስ 4፡6፣ ኤፌሶን 4፡29፣ ዘጸዓት 20፡7፣ ዘዳግም 18፡19-22፣ መዝሙር 141፡3፣ ያዕቆብ 1፡26 /
403 || የአባካኙ ልጅ የውድቀት ቁልቁለት || በወንድም የሺጥላ ደገፉ (ዶ/ር) 09.11.2025 35:57
"የአባካኙ ልጅ የውድቀት ቁልቁለት" በአባቶች ቀን በወንድም የሺጥላ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 15፡11-32
402 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 6፡ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.11.2025 1:03:43
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 6ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 16፡7-11 መንፈስ ቅዱስ የሚሠራባቸው 3 መንገዶች 1) ዓለምን ስለኀጢአት ይወቅሳል 2) ዓለምን ስለጽድቅ ይወቅሳል 3) ዓለምን ስለፍርድ ይወቅሳል ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ሐዋርያት ሥራ 2፡36-37፣ 4፡8-12፣ ሉቃስ 24፡25-27፣ ራዕይ 1፡17-18፣ ሐዋርያት ሥራ 5፡30-32፣ ራዕይ 12፡9፣ ራዕይ 12፡11/
401 || የጌታ ራት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 26.10.2025 48:44
የጌታ ራት መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ ቃል፡ 1 ቆሮንቶስ 11 ፡23-34
400 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 19.10.2025 48:22
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት አራተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ቆሮንቶስ 3፡16-1፣ ማቴ. 16፡26፣ ኤፌሶን 6፡5-8፣ ያዕብ 1፡27/
399 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 5፡ መንፈስ ቅዱስ የተመሰለባቸው 7 ነገሮች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.10.2025 50:56
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 5ኛው ክፍል። ክፍል 5፡ መንፈስ ቅዱስ የተመሰለባቸው 7 ነገሮች 1ኛ - እሳት /ሉቃስ 3፡16፣ 1 ጴጥሮስ 1፡6-7/ 2ኛ - ርግብ /ማቴ. 3፡16-17፣ 11፡29/ 3ኛ - ንፋስ /ሐዋሪያት ሥራ 2፡1-2/ 4ኛ - ዘይት /ዘጸዓት 29፡7/ 5ኛ - ውሃ /ዮሐንስ 7፡38/ 6ኛ - ደመና /ዘጸዓት 13፡21፣ 2 ዜና 5፡13-14/ 7ኛ - ድምፅ /ራዕይ 1፡10፣ 14፡13/
398 || መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 4 || መንፈስ ቅዱስና የአማኝ ህይወት || 05.10.2025 49:26
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 4ኛው ክፍል። ክፍል 4፡ የመንፈስ ቅዱስና የአማኝ ህይወት
397 || መንፈስ ቅዱስ || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3፡ የመንፈስ ቅዱስ መለኮትነት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 28.09.2025 56:52
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 3ኛው ክፍል። ክፍል 3፡ የመንፈስ ቅዱስ መለኮትነት/አምላክነት
396 || መንፈስ ቅዱስ || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 21.09.2025 57:44
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። ክፍል 2፡ መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? መንፈስ ቅዱስ ከሥላሴ አካላት አንዱ አካል ነው። አካል ማለታችን ሰብዕና አለው ማለታችን ነው። ይህም ማለት የሚከተሉት 3 ነገሮች አሉት ማለታችን ነው። 1) መንፈስ ቅዱስ ዕውቀት አለው ፣ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ያስተምራል፣ ይመራል፣ መረዳትን ይሰጣል። /1 ቆሮ. 2፡11-14 ፣ 1 ዮሐ 2፡27፣ ነህምያ 9፡20፣ ሉቃ. 2፡26፣ ዮሐ. 16፡12-14፣/ 2) መንፈስ ቅዱስ ስሜት አለው ፣ ስለዚህ ያዝናል፣ ይደሰታል፣ ሐሴት ያደርጋል፣ ይመረራል። /ኤፌ. 4፡30፣ ኢሳ. 63፡9-10፣ ሉቃ. 10፡21/ 3...
395 || የምታመሰግኑ ሁኑ! || በፓስተር ሰሎሞን ጨልጌ 14.09.2025 40:55
በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ በተዘጋጀው የአምልኮና ጸሎት ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር ሰሎሞን ጨልጌ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ፡ የምታመሰግኑ ሁኑ! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ቈላስይስ 3:15 እና ሐዋ. ሥራ 16፡25-34 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 29:1-2፣ ዘዳግም 26:19፣ 2 ሳሙኤል 22:4፣ 2 ዜና 20፡22
394 || ለሰዎች ሁሉ እንጸልይ! || በቄስ ሄኖክ ጋሻው 14.09.2025 32:50
"ለሰዎች ሁሉ እንጸልይ!" በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ በተዘጋጀው የአምልኮና ጸሎት ኮንፍራንስ ላይ በቄስ ሄኖክ ጋሻው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ፡ ለሰዎች ሁሉ እንጸልይ! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጢሞቴዎስ 2፡1-8 ሀ) በቅድሚያ ለሰዎች ሁሉ መጸለይ የሚገባን ለምንድን ነው? በእውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት እንድንኖር ነው በቅድስና ሁሉ እንድንኖር ነው በሰላምና በጸጥታ እንድንኖር ነው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ስለሆነ ነው ለ) ለሰዎች ሁሉ ስንጸልይ ጸሎታችን እንዴት ይሁን? የልመናን ጸሎት እንጸልይ የምልጃ ጸሎት እንጸልይ የምሥጋናን ጸሎት እንጸልይ
393 || ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ! || በቄስ ሄኖክ ጋሻው 13.09.2025 39:02
በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ በተዘጋጀው የአምልኮና ጸሎት ኮንፍራንስ ላይ በቄስ ሄኖክ ጋሻው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ፡ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 22፡39-46 በፈታኝ ጊዜ እንዴት እንጸልይ? በዝግጅት እንጸልይ (22፡39) በግል በትህትና እንጸልይ (22፡41) የእግዚአብሔር ፍቃድ እንዲሆን እንጸልይ (22፡42) በትጋት እንጸልይ (22፡44)
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.