ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Religion EN ↓ 447 episodes

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Author

ECFC in Finland

Category

Religion

Podcast website

ecfc-finland.org

Latest episode

Jul 5, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

392 || መንፈስ ቅዱስ || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.09.2025

መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ክፍል 1፡ መግቢያ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ዮሐንስ 7:37-38፣ ዘፍጥረት 1:2፣ ራዕይ 22፡17፣ ኢዮብ 33፡4፣ ዮሐ. 16፡7-15፣ ሉቃስ 24:49/  

391 || ምስክሮቼ ናችሁ፣ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ! || በወንድም አብርሃም ፈንተ 31.08.2025

የወንጌል ሥርጭት አስፈላጊነትን አስመልክቶ በወንድም አብርሃም ፈንተ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። ርዕስ፡ ምስክሮቼ ናችሁ፣ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ! የእግዚአብሔር ጉዳይ በምድር ምንድን ነው? የምንመሰክረው ወንጌል ምንድን ነው? እንዳንመሰክር የሚያደርገን ምንድን ነው? ምስክር መሆን ምንን ይጠይቃል? ለምንስ እንመሰክራለን? የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ጴጥሮስ 1፡3-4፣ ኢሳ. 43፡10-12፣ 44:8፣ ሮሜ 1፡16፣ ዮሐ. 1፡45፣ ሐዋ. ሥራ 8፡45፣ ኤር. 23፡29፣ ሕዝ. 11፡19-20፣ ማቴ. 10፡32፣ ኤር. 2፡32፣ ራዕይ 1፡9፣ 2 ነገ. 5፡2-3፣ ዮሐ. 17፡3፣ ሐዋ. ሥራ 1፡1-2፣ ማር. 16፡14-20

390 || ትህትናን ከክርስቶስ መማር || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 24.08.2025

"ትህትናን ከክርስቶስ መማር" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ክፍል፡ ፊልጵስዩስ 2፡1-11

389 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 17.08.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሮሜ 14፡1-23

388 || እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 03.08.2025

"እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘዳ 33፡26 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ቆሮ 10፡1-13፣ 1 ነገ 2፡1-4፣ 1 ዜና 28፡20/

387 || እግዚአብሔር ምንን ይወዳል? || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 27.07.2025

"እግዚአብሔር ምንን ይወዳል?" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 8፡7-36 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ዮሐ. 3፡16፣ ዘዳ. 7፡9፣ መዝ. 11፡7፣ 37፡28፣ 146፡8፣ 103፡11፣ 2 ቆሮ. 9፡6-7/

386 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 20.07.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ክፍል 2፡ መግቢያ - መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጡ መጪ የፍርድ ሂደቶች፦ የክርስቶስ የፍርድ ወንበር /2 ቆሮ. 5፡10፣ ሮሜ 14፡10፣ 1 ተሰሎ. 4፡16-17፣ ማቴ. 24፡36-44፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15/ የአህዛብ ፍርድ /ማቴ. 25፡31-46/ የነጩ ዙፋን ፍርድ /ራዕይ 20፡11-15/

385 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 13.07.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ክፍል 1፡ መግቢያ - የትምህርቱ ዓላማና የፍርድ ምንነት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1) የትምህርቱ ዓላማ /ኤፌ. 4፡1-3፣ ሉቃ. 21፡34-36/ 2) 2) ፍርድ ምንድን ነው? - ከአጠቃላይ የቃሉ አገባብና አጠቃቀም አንጻር /ሉቃ. 6፡37፣ ሮሜ 14፡1/ - ከህግ አንጻር /ዘዳግ. 17፡8-10፣ 1 ሳሙ. 4፡18፣ ኢሳ. 28፡6፣ ሐዋ. 25፡6-12/ - ከሞራል አንጻር /1 ሳሙ. 2፡12/ - ከመፅሐፍ ቅስዱስ/ከእግዚአብሔር አንጻር...

384 || የጌታ ራት ሥርዓት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 29.06.2025

|| የጌታ ራት ሥርዓት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 2፡42 የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 22፡19 1 ቆሮ 11፡24-25፣ ማቴ. 26፡26-28 ማር 14፡24፣ ሉቃ. 22፡20፣ ሮሜ 3፡25፣ ሮሜ 5፡9፣ ራዕይ 1፡5፣ ሐዋ. 20፡28፣ ዕብ. 9፡14

383 || አሥሩ በረከቶች || በወንድም ግዛቸው አይካ (ዶ/ር) 22.06.2025

|| አሥሩ በረከቶች|| በሚል ርዕስ በወንድ ግዛቸው አይካ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ መዝ. 89፡20-2 4

382 || አንደበታችንን እንቆጣጠር - እግዚአብሔርንም እንፈልግ! || በወንድም እምነት ካሣ 15.06.2025

አንደበታችንን እንቆጣጠር - እግዚአብሔርንም እንፈልግ! በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 18፡21፣ 30፡24-25

381 || ፍለጋችን መንፈስ ቅዱስ ይሁን! || በፓስተር ኤርሚያስ ታደሰ 08.06.2025

"ፍለጋችን መንፈስ ቅዱስ ይሁን!" በሚል ርዕስ በፓስተር ኤርሚያስ ታደሰ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። (ፓስተር ኤርሚያስ በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል፣ የገነት ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሲሆን፣ 48ኛውን ዓለም አቀፍ የጴንጤቆስጤያዊያን ኮንፍረን ለመካፈል ወደ ሄልስንኪ ከተማ ከመጡ አገልጋዮች አንዱ ነው።) መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 1፡8

380 || የእግዚአብሔር የበቀል ቅባት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 01.06.2025

"የእግዚአብሔር የበቀል ቅባት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ነገ. 19፡15-16፣ 2 ነገ. 9 እና 10

379 || የነጻነትና የፍቅር መንግሥት || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 25.05.2025

"የነጻነትና የፍቅር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 11:28-30፣ 1 ቆሮ. 13፡1-7፣ ማቴ. ዘሌዋ. 19፡17- 18፣ ገላ. 5፡13-15

378 || እግዚአብሔር የተጠቀመባቸው ታላላቅ እናቶች || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.05.2025

ርዕስ፡ የእግዚአብሔር የተቀመባቸው ታላላቅ እናቶች፡ - የእምነት ርምጃ የወሰዱ 3 እናቶች፡ 1) ሱናማዊት ሴት - 2 ነገ 4፡8-37 2) ንግሥት አስቴር - አስ. 1-103) የጌታ እናት ማሪያም - ሉቃ. 1፡26-38/ ማቴ. 1፡18-24፣ ዘዳ. 22፡23-24

377 || እግዚአብሔር የተጠቀመባቸው ታላላቅ እናቶች || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.05.2025

በእናቶች ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። ርዕስ፡ የእግዚአብሔር የተቀመባቸው ታላላቅ እናቶች፡ - ሞትን የከለከሉ 3 ሴቶች 1) ሲፓራ - የሙሴ ሚስት /ዘጸ. 2፡21፣ 4፡24-27፣ ዘፍ 17፡7-12/ 2) ዲፖራ - ነብዪትና የሌፊዶት ሚስት /1.መሳ. 4፡1-3፣ 5፡/ 3) አቢግያ - የናባል ሚስት /1 ሳሙ 25/

376 || በፍቅሩ መንግሥት ውስጥ መኖር! || በወንም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 04.05.2025

"በፍቅሩ መንግሥት ውስጥ መኖር!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ዮሐንስ 3፡1 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ዮሐንስ 4፡16፣ ኤፌ 3፡13-17፣ ገላ. 5፡22-23

375 || የጌታ ራት - በደሙ የተደረገ አዲስ ኪዳን || በወንድም እምነት ካሣ 27.04.2025

"የጌታ ራት" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 22፡19-20 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡17-20፣ 1 ቆሮ. 11፡23-27፣ ዕብ. 8፡6-13፣ ኤር. 31፡33-34፣ 1 ቆሮ. 10፡17

374 || የታረደው በግ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 20.04.2025

በ2025 ፋሲካ ፕሮግራም ላይ "የታረደው በግ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ራዕይ 5 እና ዘጸዓት 12

373 || የእግዚ አብሔር አብሮነት || በእህት ቤተልሔም ሲሳይ 13.04.2025

በእህት ቤቴልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 39፡1-10

372 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 06.04.2025

"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 7 ፡ የታደሰ መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዎች ... የቀጠለና የመጨረሻው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዕብራዊያን 12፡1-2፣ 1 ቆሮንቶስ 11፡1፣ 2 ጢሞቴዎስ 4፡7፣ ሮሜ 8፡26፣ ዳንኤ ል 12፡13

371 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 6 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 30.03.2025

"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 6፡ የታደሰ መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዎች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 2 ቆሮንቶስ 12፡9-10 እና መዝሙር 62፡11፣

370 || እነሆ የእግዚአብሔር በግ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.03.2025

መነሻ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል፡ ዮሐንስ 1፡35-51

369 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 16.03.2025

"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 5፡ የመንፈሳዊ ተሃድሶ መንገዶች ...የቀጠለ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኢዮብ 33፡14፣ 1 ሳሙኤል 15፡22፣ ምሳሌ 1፡33፣ መዝሙር 119፡105፣ ቆላስይስ 3፡10፣ ዘካሪያስ 4፡6፣ ኢሳያስ 40፡31፣ ኤርሚያስ 17፡7-8፣ መክብብ 3፡11፣ ዕምባቆም 2፡3

368 || እውነተኛ መሪ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 09.03.2025

"እውነተኛ መሪ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘኁ. 13፡1-16 ሌሎች ክፍሎች፡ ዘኁልቁ ምዕራፍ 13 እና 14

Listen to the Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.