ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

Religion EN ↓ 447 episodes

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Author

ECFC in Finland

Category

Religion

Podcast website

ecfc-finland.org

Latest episode

Jul 5, 2026

Where to listen?

Podcasts in the app Replaio Radio Coming soon

Podcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts

Get it on Google Play Install for free Android 5M+ downloads · 4.8 rating iOS soon

Episodes

072_ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል! 20.10.2019

"ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮነን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመልዕክቱም ዋና ጭብጥ "ስለ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ዳግም መምጣት ማውቅ ለምን  ያስፈልጋል?"  የሚል ሲሆን 1) ተዘጋጅቶ ለመኖር  2) ከጌታ የተሰጠንን አደራ በትጋት ለመፈጸም እንዲረዳን  እና 3) በህይወት ጎዳና መጽናኛችን ስለመሆኑ በመልዕክቱ በስፋት ተብራርቷል::  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች: ሐዋ 1:9-11/ ራዕይ 1:5-7፣ ራዕይ 22:12/ማቴ. 24:37-44, 45-51/ሉቃ. 12:35-40, 41-48/1 ተሰ. 4:13-18 

071_አምልኮ 13.10.2019

"አምልኮ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

070_ጌታ እንዳስተማረን እንጸልይ! 06.10.2019

"ጌታ እንዳስተማረን እንጸልይ!" በሚል ርዕስ በማቴ. 6:9-13 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መል ዕክት::

069_የስኬታማ ጸሎት ቁልፎች 29.09.2019

"የስኬታማ ጸሎት ቁልፎች" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 15:7/ መዝ. 37:4/ ማቴ. 6:33

068_በበጎ ስራና በቃል መጽናት 22.09.2019

068_በበጎ ስራና በቃል መጽናት ዶ/ር ተከለ ማርቆስ እንግዲያስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ጸንታችሁ ቁሙ፥ በቃላችንም ቢሆን ወይም በመልእክታችን የተማራችሁትን ወግ ያዙ። ራሱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስና የወደደን በጸጋም የዘላለምን መጽናናት በጎንም ተስፋ የሰጠን እግዚአብሔር አባታችን ልባችሁን ያጽናኑት በበጎም ሥራና በቃል ሁሉ ያጽኑአችሁ።2ኛ ተሰ 2:15-15 ላይ የተመሰረተ መልእክት::

067_ለአገልጋይ የተሰጠ ማበረታቻ :መመሪያ እንዲሁም ምክር 08.09.2019

067_ለአገልጋይ የተሰጠ ማበረታቻ :መመሪያ እንዲሁም ምክር በወንጌላዊ ዘገዬ መኮነን በ1ኛ ጢሞቲዎስ ከምእራፍ 1 እስከ ምእራፍ 6 ድረስ በአለው መልእክቱ ላይ ስለ አገልጋይ እውነተኛ ማንነት:እውነትን ስለማሳወቅ ባጠቃላይ እውነት ላይ አትኩሮት ሰጥቶ ሃዋርያው ጳውሎስ ለጢሞቲዎስ በጻፈው መልእክት ላይ የተመሰረተ ነው::

066_እድል እና ምህረትን መስጠት የእግዚአብሄር ስጦታ ነው:: 02.09.2019

066_እድል እና ምህረትን መስጠት የእ/ር ስጦታ ነው:: በእህት ለምለም ጌታቸው "አስቀድሞ ተሳዳቢና አሳዳጅ አንገላችም ምንም ብሆን ይህንን አደረገልኝ ::ነገር ግን ሳላውቅ ባለማመን ስላደረግሁት ምህረት አገኘሁ" ሐዋ 1:13 ወደ ፊሊሞና 1:1-25  አናሲሞስ እና ሐዋ 9:1-21 ሳኦል(ጳውሎስ)

065_ማስተስረያውስ ምንድን ነው? 27.08.2019

065_ዳዊትም የገባዖንን ሰዎች፦ የእግዚአብሔርን ርስት ትባርኩ ዘንድ ምን ላድርግላችሁ? ማስተስረያውስ ምንድር ነው? አላቸው።  መጽሐፈ ሳሙኤል ካልዕ 21:3

064_እግዚአብሄር እንደተናገረ ያደርጋል! 18.08.2019

 "እግዚአብሔር እንደተናገረ ያደርጋል" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ዘፍ. 21:1

063_የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ! 11.08.2019

በሉኪ በተደረገው የቤተ ክርስቲያን የሽርሽር ጊዜ ላይ "የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ" በሚል ርዕስ በ 1ቆሮ. 1:22-31 ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: 

062_የልብን ክፋት ልብ እንበል! 04.08.2019

"የልብን ክፋት ልብ እንበል!" በሚል ርዕስ በኤር. 17:9 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል::

061_ለእግዚአብሔር መሰጠት 21.07.2019

የተፈጠርንበትን መልካም ሥራ ለማድረግ "ለእግዚአብሔር መሰጠት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) መዝ. 37:1-6 ላይ ተመሥርቶ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: 

060_ቃል/የቃል ጉልበት 14.07.2019

 በመዝ. 34:12 ላይ ተመሥርቶ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: 

059_መልካሙን ለማድረግ በክርስቶስ ተፈጠርን 07.07.2019

 መልካሙን ሥራ ለመሥራት በክርስቶስ ተፈጠርን በሚል ርዕስ በኤፌ. 2 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

058_የክርስቶስ ደምና ሥጋ 30.06.2019

በኤፌ. 2 ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: 

057_የእግዚአብሔር መልዕክተኛ 23.06.2019

 "የእግዚአብሔር መልዕተኛ" በሚል ርዕስ በዮሐንስ ወንጌል ላይ በተጻፈው የመጥምቁ ዮሐንስ ህይወት (ዮሐ. 1:6) ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

056_የዓይን መከፈት 16.06.2019

"የዓይን መከፈት" በሚል ርዕስ በፓስተር ኃይላቸው ታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

055_ጽና! 10.06.2019

 "ጽና" በሚል ርዕስ በኢያሱ 1:5-9 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊት ሸዋነሽ ትኩ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

054_የቤተ ክርስቲያን ዋና - ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ መስበክ ነው! 02.06.2019

 "የቤተ ክርስቲያን ዋና - ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ መስበክ ነው!" በሚል ርዕስ በወንድም በፍርዱ መሠረት በ1 ተሰሎንቄ ምዕራድ 1 ላይ ተመሥርቶ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

053_እጆችን መጫን 26.05.2019

 "እጆችን መጫን" በሚል ርዕስ ዕብ. 6:1-3 ባለው ክፍል ላይ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: 

052_በብርሃን በመመላለስ እንኑር! 19.05.2019

በብርሃን በመመላለስ እንደ ብርሃን ልጆች እንኑር በሚል ርዕስ በኤፌ. 5:9-10 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት

051_እግዚአብሔር ያያል! 12.05.2019

 እግዚአብሔር ያያል በሚል ርዕስ ዘፍ. 16:13 ላይ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: 

050_ሁሉንም በጌታ በኢየሱስ ስም በማድረግ እንኑር 05.05.2019

 "ሁሉንም በጌታ በኢየሱስ ስም በማድረግ እንኑር" በሚል ርዕስ በቆላስይስ 3:17 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ነው::

049_ህይወትን ከሙታንንና ከዓለም ሰፈር አንፈልግ! 28.04.2019

 "ህይወትን ከሙታንና ዓለም ሰፈር አንፈልግ" በሚል ርዕስ በሉቃ. 24:1-35 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: 

048_ፋሲካ 21.04.2019

 ፋሲካ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

Listen to the Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland podcast in Replaio

Radio and podcasts in one app - free, with no sign-up. Install today and do not miss the launch

Get it on Google Play

Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.