ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Be sure to visit the podcast's website and support the creator: ecfc-finland.org
Author
ECFC in Finland
Category
Podcast website
Latest episode
Oct 4, 2026
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
109_ጥበብን አግኝ - ክፍል 3 21.06.2020 45:48
"ጥበብን አግኝ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት የመጨረሻው ክፍል:: ክፍል 3: ጥበብን እንዴት ማግኘት ይቻላል? 1. ቃሉን በመጠበቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ኤር. 8:8-12/2ጢሞ. 3:14-17/ምሳሌ 2:1-11 2. በጸሎት እግዚአብሔርን በመጠየቅ ያዕ. 1:1-5/ሉቃ. 21:14-15/1ዜና 22:12/2ዜና 1:10
108_ጥበብን አግኝ ክፍል 2 14.06.2020 50:18
"ጥበብን አግኝ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ምሳሌ 24:3፣ 1:7፣ 19:23፣ 2:5/ መዝ. 19:19/ሐዋ. 6:3
107_ጥበብን አግኝ - ክፍል 1 07.06.2020 42:39
"ጥበብን አግኝ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ምሳሌ 4:7-8/ ኤፌ. 5:15 / 1ቆሮ. 1:18-21/ ያዕ. 3:17
106_ጊዜን ማስተዋል! 31.05.2020 45:52
"ጊዜን ማስተዋል/ማወቅ" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: 1 ዜና 12:32/ኤፌ. 5:15-17/1 ነገ. 15:1-32 /2 ነገ. 21:9/2 ዜና 34:1-7
105_የእግዚአብሔር ክብር መንገድ 24.05.2020 50:43
"የእግዚአብሔር ክብር መንገድ" በሚል ርዕስ በማቴ. 17:1-8 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በፓስተር ፋሲል በለጠ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ: ማቴ. 17:1-8 አራት ነጥቦች ስለ እግዚአብሔር ክብር 1) እግዚአብሔር ክብሩን የሚገልጠው በድንገት ነው 2) ሰውን ወደ ክብሩ የሚያስገባው እግዚአብሔር ራሱ ነው 3) የእግዚአብሔር ክብር ጫፍ/መደምደሚያ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 4) የእግዚአብሔር ክብር ለሰው የሚገለጥ/ማየት የሚቻልና የማይቻል ደረጃዎች አሉት የእግዚአብሔርን የክብር መንገድ ለመጓዝ የሰው ድርሻ 1) ኢየሱስን መከተል 2) ኢየሱስን ማየት 3) ኢየሱስን መስማት
104_ንስሐ፣ ተስፋና ተሃድሶ! 17.05.2020 47:51
"ንስሐ፣ ተስፋና ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በዶ/ር ትዕግሥት ቸርነት የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል: ዕዝራ 10:1-10
103_ጌታን በተግባር መከተል ክፍል 3 10.05.2020 1:02:31
"ጌታን በተግባር መከተል" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበው የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጨረሻው ክፍል::
102_ጌታን በተግባር መከተል ክፍል 2 03.05.2020 53:16
"ጌታን በተግባር መከተል" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምህርት ሁለተኛው ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ዮሐ. 13:1-17/ማቴ. 5:43-48
101_ጌታን በተግባር መከተል ክፍል 1 26.04.2020 46:23
"ጌታን በተግባር መከተል" በሚል በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል::
100_መስቀሉ ትምክህታችን ነው! 19.04.2020 50:08
"መስቀሉ ትምክህታችን ነው!" በሚል ር ዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
099_ኢየሱስ ሰላማችን ነው! 12.04.2020 45:45
በፋሲካ ፕሮግራም ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
098_የኢየሱስ ሞት ምን አመጣልን? ክፍል 2 12.04.2020 49:50
በፋሲካ ልዩ ፕሮግራም ላይ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2::
097_የኢየሱስ ሞት ምን አመጣልን? ክፍል 1 12.04.2020 40:33
በፋሲካ ልዩ ፕሮግራም ላይ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1::
096_ኢየሱስ ለምን ራሱን የሰው ልጅ አለ? 12.04.2020 50:49
በፋሲካ ፕሮግራም ላይ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
095_የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ ክፍል 2 05.04.2020 39:50
"የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር መልዕክት ሁለተኛው ክፍል::
094_የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ! 29.03.2020 1:12:08
የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
093_ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው? 22.03.2020 49:07
"ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው? 1) ጥሪውን በመለየትና ጠሪውን በመከተል 2) ራስን በመካድና የራስን መስቀል በመሸከም 3) የነፍሳችንን ዋጋ በማወቅና ነፍሳችንን በማዳን ይሁን! የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ማር. 8:34-38/ ማቴ. 9:9/ ማር. 2:14/ ማር. 10:17-22/ 1ቆሮ. 1:26/ ኤፌ. 4:1-3/ ሮሜ 8:14/ 1ዮሐ. 2:15-16/ ሉቃ. 9:23/ ገላ. 5:16-18/ ሉቃ. 12:19-21
092_ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ? 08.03.2020 44:09
"ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ?" በሚል ር ዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: 1ነገ. 3:1-15/ዮሐ. 5:1-9/1ጢሞ. 2:1-4
091_መንፈሳዊ ነገሮችን ማወቅ! 01.03.2020 39:20
"መንፈሳዊ ነገሮችን ማወቅ" በሚል መሪ አሳብ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ይህ ክፍል "እግዚአብሔርን ማወቅ" በሚል ርዕስ በተከታታይነት የቀረበው ትምህርት ክፍል ነው:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: 1ቆሮ. 12:1-7/ገላ. 5:22/1ቆሮ. 1:7/1ቆሮ. 14:12,26/1ቆሮ. 14:1, 39-40/ምሳሌ 15:22/ምሳሌ 19:21
090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3 (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን) 23.02.2020 58:45
090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3 (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን) ወዳጆች ሆይ፥ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ። ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና። 1ኛ ዮሐ 4:7 እና ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም በሚለው ቃል በመመልከት ከ1ኛ ቆሮ13:1-7 ባለው ላይ ቃል ላይ ተመስርተን ራሳችንን እናይ ዘንድ የሚያግዝ መልእክት ነው::
089_ወንጌልን እንዴት እናገልግል? 16.02.2020 47:33
"ወንጌልን እንዴት እናገልግል?" - መልካሙን ሥራ ለመሥራት ተፈጠርን በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ተከታታይ መልዕክት ቀጣይ ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ሮሜ 10:5-14/ኤፌ. 5:14-20/ፊል. 1:15-18/ቲቶ 1:9-11
088_አትለፈኝ! 09.02.2020 56:41
"አትለፈኝ" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ማር. 6:45-51/ዘፍ. 18:1-5/መዝ. 27:6-9
087_ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ! 02.02.2020 58:22
"ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የወንጌልን ሥራ ለመሥራት የሚያስፈልጉ ነገሮች: 1) ጸሎት: ማቴ. 9:35-38 2) ልባምና የዋህ መሆን: ማቴ. 10:17 3) ፍርሃትን ማስወገድ: ማቴ. 10:24-28 4) መንፈስ ቅዱስን መታመን: ማቴ. 10:19-20/ ዮሐ. 20:21 5) ለመላክ መታዘዝና መሄድ: ማቴ. 10:16/ ማር. 16:15 6) መጽናት: ማቴ. 10:22-23
086_ፍጻሜያችንን እንመልከት! 26.01.2020 55:02
"ፍጻሜያችንን እናስብ/እንመልከት!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ራዕ. 7:9-17/መክ. 12:13/መክ. 7:3-4/
85_ጨምሩ ክፍል _4 19.01.2020 50:37
84_ጨምሩ ክፍል _4 በወንድም ያቬሎ ናታዬ በመንፈሳዊ ህይወት ለመጨመር መለኮታዊ ባህርይን መላበስ በ2ኛ ጴጥሮስ 1:1-11ባለው መልእክት ላይ የተመሰረተ ሀ-የእድገት አለመኖር ውጤት እንደ መንፈሳዊ እውርነት እና የራስን ሃጢአት አለማስተዋል: ለ-የመንፈሳዊ እድገት መኖር ውጤት ስራፈቶች እና ፍሬቢሶች እንዳንሆን ይረዳል:: ሐ-ወደ እ/ር መንግስት መግባት በሙላት እንዲሆንልን ይረዳል::
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.