ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Author
ECFC in Finland
Category
Podcast website
Latest episode
Jul 5, 2026
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
170 የቃሉ ሙላት || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 01.08.2021 1:03:27
"የቃሉ ሙላት" በሚል ርዕስ በቆላ. 3፡16 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 3 እና የመጨረሻው።
169 ከኢየሱስ መማር || ክፍል 1|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.07.2021 1:12:24
"ከእኔ ተማሩ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ማቴ. 11፡28,29 / ሐዋ. 4፡13 / ማቴ. 17፡5 / ማር. 9፡7 / ሉቃ. 9፡35 / ሐዋ. 3፡22 / ሐዋ. 7፡37 / ሐዋ. 2፡41,42 / ቆላ. 2፡8 / 2 ዮሐ. 1፡9 / ዮሐ. 15፡13 / ሮሜ 5፡8 / ዮሐ. 13፡35 / ሮሜ 13፡10 / ሮሜ 14፤15 /
168 በመንፈስ መሠራት || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 11.07.2021 57:37
መንፈሳዊ ቤት ለመሆን መሠራት በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
167 በመንፈስ መሠራት || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 04.07.2021 59:27
በመንፈስ መሠራት በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 1፡25-34 / 1 ነገ. 8፡25 / መዝ. 118፡22-24 / ሐዋ. 2 / ማቴ. 16፡18-21
166 የቃሉ ሙላት || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 27.06.2021 1:04:33
"የቃሉ ሙላት" በሚል ርዕስ በቆላ. 3፡16 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2።
165 የቃሉ ሙላት || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 20.06.2021 47:15
"የቃሉ ሙላት" በሚል ርዕስ በቆላ. 3፡16 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1።
164 እግዚአብሔርን መጠየቅ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 13.06.2021 47:31
"እግዚአብሔርን መጠየቅ" በሚል ርዕስ በወ/ዊ ዘገየ መኮንን ያቀረበው የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ 2 ሳሙ. 21፡1-14 / ኤር. 6፡16
163 የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 06.06.2021 59:52
"የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 1ዜና 21፡1-13
162 የእግዚአብሔር ህግና ሥርዓት || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 30.05.2021 47:13
"የእግዚአብሔር ህግና ሥርዓት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
161 የእግዚአብሔር ምህረት || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 23.05.2021 55:48
የእግዚአብሔር ምህረት በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1።
160 ይቅርታ || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 16.05.2021 1:04:45
ይቅርታ በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡26-28 / ሉቃ. 23፡32-34 / ማር. 11፡25-26 / ማቴ. 6፡14-15
159 ባለታላቅ አዕምሮ ሴት || በእህት ለምለም ጌታቸው 09.05.2021 38:17
በእናቶች ቀን፣ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
158 ይቅርታ || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 02.05.2021 1:25:14
ይቅርታ በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡26-28 / ሉቃ. 23፡32-34 / ማር. 11፡25-26 / ማቴ. 6፡14-15
157 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 4 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 25.04.2021 1:08:47
"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት 4ኛውና የመጨረሻው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19
156 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.04.2021 55:38
"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት ተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19
155 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.04.2021 1:03:05
"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19
154 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 04.04.2021 57:50
"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19
153 || በመንፈስ መመላለሳችንን ማወቂያ መንገዶች || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 28.03.2021 1:13:51
በመንፈስ መመላለሳችንን ማወቂያ መንገዶች በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር መልዕክት።
152 ግብዝነትና የእግዚአብሔር ቤተሰብ አዲሱ የአገልግሎት ሥርዓት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 21.03.2021 1:17:17
"ግብዝነትና የእግዚአብሔር ቤተሰብ አዲሱ የአገልግሎት ሥርዓት" በሚል ርዕስ በማቴ. 22 እና 23 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. ምዕራፍ 22 እና 23 በአብዛኛው።
151 እኔንስ ማን ይሉኛል? እናንተንስ? || በእህት ለምለም ጌታቸው 14.03.2021 40:53
"እኔንስ ማን ይሉኛል? እናንተንስ?" በሚል ርዕስ በ እህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ማቴ 16፡13-18 / ዘኁ. 13፡16 / መሳ. 6፡32 / ዘፍ. 35፡ 18 / 1ዜና 4፡9 / ሮሜ 5፡ 6-11/
150 የዘላለም ህይወት ያለው ማን ነው? || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 07.03.2021 1:04:32
"የዘላለም ህይወት ያለው ማን ነው?" በሚል ርዕስ በዮሐ. 5፡24 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
149 መንፈስ ቅዱስ - የእግዚአብሔር ህግ አስፈጻሚ || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 28.02.2021 55:04
"መንፈስ ቅዱስ - የእግዚአብሔር ህግ አስፈጻሚ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆሳ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ዮሐ. 14፡16-17 / ማቴ. 5:1-3, 44 / ሮሜ 12፡1 / 2 ጴጥ. 1፡18-21 /ማቴ. 5፡9-16
148 መንፈሳዊ ትጥቅ | በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 21.02.2021 1:04:16
"መንፈሳዊ ትጥቅ" በሚል ርዕስ በኤፌ. 6፡10-18 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: / 2 ቆሮ. 10፡4-5/ 2 ተሰሎ. 3፡3 / 1ጴጥ. 5፡8 / ያዕ. 4፡7 / ዮሐ. 10፡10 /
147 መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 19.02.2021 1:08:50
"መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል።
146 መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.02.2021 1:07:40
"መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.