ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Be sure to visit the podcast's website and support the creator: ecfc-finland.org
Author
ECFC in Finland
Category
Podcast website
Latest episode
Oct 4, 2026
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
232 || በግ እንድንሆን እግዚአብሔር የጠራን ለምንድን ነው? || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 14.08.2022 59:17
እግዚአብሔርን በግ እንድንሆን የጠራን ለምንድን ነው? በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 23፡1-6፣ 2 ቆሮ. 2፡14-17፣ 1ቆሮ. 3፡18-20
231 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 8 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.08.2022 1:22:39
"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 8ተኛውና የመጨረሻው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 3፡14-22 ይህ ክፍል ለሎዶቂያ ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። በክፍሉ ውስጥ የተመለከቱ 7 ነጥቦች፡ 1) መግቢያ ስለ ሎዶቂያ ከተማ 2) ጌታ ራሱን የገለጠበት መንገድ (3፡14) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 1፡1-3፣ ምሳሌ 8፡22-31 3) የነቀፋ ቃል (3፡15,16) 4) የተግሳጽ ቃል (3፡17) 5) የምክር ቃል (3፡18) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ኢሳ.9፡6 6) የማበረታቻ መ...
230 || የወንጌል ሥርጭት ገጠመኝ || በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ 30.07.2022 7:11
ቅዳሜ፣ ጁላይ 30 ቀን 2022 ዓ.ም በነበረው የኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ የሽብሽር ፕሮግራም ላይ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ አጭር የገጠመኝ ጽሐፍ።
229 || ፋሬስ || በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል 30.07.2022 18:55
ቅዳሜ፣ ጁላይ 30 ቀን 2022 ዓ.ም በነበረው የኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ የሽብሽር ፕሮግራም ላይ በእህት ሙሉ ወልደ ሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍ. 38
228 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 7 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 24.07.2022 55:37
"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 7ተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 3፡7-13 ይህ ክፍል ለፊላዴልፊያ ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። በክፍሉ ውስጥ የተመለከቱ 6 ነጥቦች፡ 1) መግቢያ ስለ ፊላዴልፊያ ከተማ 2) ጌታ ራሱን የገለጠበት መንገድ (3፡7) 3) የምሥጋና መልዕክት (3፡8) 4) ጌታ ሊያደርገው ያለው ዕቅድ (3፡9) 5) ስለጌታ ጥበቃ የተሰጠ መልዕክት (3፡10) 6) እስከ መጨረሻ ስለመጽናት የቀረበ ምክር (3፡11) 7) ድል ለመንሳት የቀረበ የጥሪ መልዕክት (3፡12-13)
227 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 17.07.2022 58:53
የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 4፡ የጌታ መንገድ ባህሪያት፡ ነፍስን በመተው ለዘላለም ህይወት መጠበቅ በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1) ጌታ ስለሞቱ ዓላማ ከተናገረበት ክፍል 3 ነጥቦችን እንመልከት የዘርና የተክል ህይወት በሞት ድልድይነት ተገናኝቷል የእኛና የጌታ ህይወት በሞት ድልድይነት ተገናኝቷል የህይወታችን ዘላለማዊ ዋስትና ለዓለማዊ ህይወት ባለን ጥላቻ ይወሰናል 2) ጠላትን በመውደድ ረገድ የጌታ ምሳሌነት 3) ህይወትን በመተው የመጠበቅ ቁልፍ በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡1-17/ ዮሐ. 12፡23-28/ ማቴ. 16፡24-27/ ዕብ. 12፡1-4/ ዮሐ. 10፡1...
226 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 10.07.2022 1:02:22
የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 3፡ የጌታ መንገድ ባህሪያት፡ ጠላትን መውደድ በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1) ጠላት ምንድን ነው? 2) ጠላትን በመውደድ የጌታ ምሳሌነት 3) ጠላትን የመውደድ 5 ምክንያቶች 4) የካሪ ቡም ታሪክ - ጠላትን ይቅር ብሎ ስለመደድ በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡1-17/ ሉቃ. 23፡13-25፣ 32-34/ ማቴ. 27፡24-25/ ማቴ. 5፡43-48/ ዘሌ. 19፡18/ ሮሜ 12፡21/
225 || ኢየሱስ ማን ነው? || በወንድም በእምነት ካሳ 03.07.2022 41:35
"ኢየሱስ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም በእምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላ. 1፡13-18/ ዮሐ. 8፡58/ ማቴ. 1፡21-24/
224 የዕርቅ መርሃ ግብር - በሁለቱ ቤተ ክርስቲያኖች መሪዎች መካከል 26.06.2022 34:10
በኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተ ክርስቲያን መሪዎች በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መሪዎች መካከል የተደረገ ልዩና እግዚአብሔር የከበረበት የዕርቅ መርሃ ግብር። “እግዚአብሔር የጽዮንን ምርኮ በመለሰ ጊዜ፣ ሕልም እንጂ እውን አልመሰለንም። በዚያን ጊዜ አፋችን በሣቅ፣ እንደበታችንም በእልልታ ተሞላ፤ በዚያን ጊዜም በሕዝቦች መካከል፣ “እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገላቸው” ተባለ። እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን፤ እኛም ደስ አለን።” መዝሙር 126:1-3
223 || ከተኩላዎች ተጠበቁ || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 26.06.2022 44:02
"ከተኩላዎች ተጠበቁ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፣ ማቴ. 10፡16/ ዮሐ. 10፡27-29/ ማቴ. 25፡32-40/ ዮሐ. 10፡1-12/
222 || እግዚአብሔር እረኛዬ ነው || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 19.06.2022 1:13:27
"እግዚአብሔር እረኛዬ ነው" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፣ መዝ. 100፡2-3/ መዝ. 23፡1-6/ ማቴ. 11፡28/ ኢሳ. 53፡6 / ኢሳ. 40፡11/ ዮሐ. 10፡27-29/ ማቴ. 25፡32-40
221 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 6 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.06.2022 47:33
"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 6ተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 3፡1-6 ይህ ክፍል ለሰርዴስ ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። መልዕክቱ ውስጥ ያሉ 6 ነጥቦች፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ጌታ ለሰርዴስ መልዓክ/አገልጋይ ያስተላለፈው መልዕክት ውስጥ የሚከተሉት 6 ነጥቦች እንመለከታለን። 1) መግቢያ ስለ ሰርዴስ ከተማ 2) ጌታ ራሱን የገለጠበት መንገድ (3፡1) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ራዕ. 4፡7 3) የተግሳጽ/የነቀፋ መልዕክት (3፡2) ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች 1ሳሙ. 17፡2፣ ማቴ. 25፡1 4) የም...
220 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 5 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 05.06.2022 51:31
"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 5ተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 2፡18-29 ይህ ክፍል ለትያጥሮን ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል። መልዕክቱ ውስጥ ያሉ 6 ነጥቦች፡ በዚህ ክፍል ውስጥ ጌታ ለትያጥሮን መልዓክ/አገልጋይ ያስተላለፈው መልዕክት ውስጥ የሚከተሉት 6 ነጥቦች እንመለከታለን። 1) መግቢያ ስለ ትያጥሮን ከተማ (ሐዋ. 16፡14) 2) ጌታ ራሱን የገለጠበት መንገድ (2፡18) 3) የምሥጋና መልዕክት (2፡19) 4) የተግሳጽ/የነቀፋ መልዕክት (2፡20-21) 5) የማስጠንቀቂያ መልዕክት (2፡22-23)...
219 || በመጠን ኑሩ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 29.05.2022 45:43
"በመጠን ኑሩ" በሚል ርዕስ፣ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መሪ ጥቅስ፡ 1 ጴጥ. 4፡7-8 በመጠን ስንኖር ምን ይሆናል? 1) እንድንጸልይ ይረዳናል 1 ጴጥ. 4፡7-8 2) እንድንነቃ ይረዳናል 1 ተሰሎ. 5፡6-8 3) የጠላትን ሐሳብ እንድንገነዘብ ይረዳናል 1 ጴጥ. 5፡8 4) ሁሉም ነገር በጊዜ ውስጥ መሆኑን እንድንገነዘብ ይረዳናል መክ. 3፡11
218 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 22.05.2022 1:00:57
የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 2፡ የጌታ መንገድ ባህሪያት፡ አገልጋይነት በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1) አገልጋይነት ምንድን ነው? 2) አገልጋይነት የብልጫና የከፍታ መንገድ ነው 3) አገልጋይነት የቀዳማይነት ወይም የፊተኛነት መንገድ ነው 4) አገልጋይነት የታላቅነትና የገዥነት መንገድ ነው በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡1-17/ ማቴ. 23፡1-12/ ማር. 9፡33-37/ ማር. 10፡42-45/ ሉቃ. 22፡24-27/
217 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 15.05.2022 58:56
የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 1፡ መሠረታዊ ሐሳቦች፣ ዓላማና ቅድመ ሁኔታ የጌታን መንገድ ለመከተል በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1) መንገድ ምንድን ነው? 2) መከተል ምንድን ነው? 3) የጌታን መንገድ የመከተል ዋና ዓላማ 4) የጌታን መንገድ ለመከተል አስፈላጊ ቅድመ ሁኔታ በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡12-17/ መዝ. 119፡9/ ሐዋ. 11፡26/ ዮሐ. 14፡15/ ሆሴ. 6፡3ሀ/ 2ቆሮ. 5፡17ሀ/ ዕብ. 12፡1-2/ ቆላ. 3፡10/ 1 ቆሮ. 2፡14/ 1 ቆሮ. 2፡16/
216 || ጊዜ/አሁን || በእህት ለምለም ጌታቸው 08.05.2022 44:58
"ጊዜ/አሁን" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ መክ. 3:1፣10-11/ ዮሐ. 2፡1-11/ ዮሐ. 11፡17-27/ መሳ. 13፡2-1
215 || የእምነት አስፈላጊነት || በወንድም በእምነት ካሳ 01.05.2022 28:11
"እግዚአብሔርን የሚያስደስተው እምነታችን ነው/የእምነት አስፈላጊነት" በሚል ርዕስ በወንድም በእምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። (ቅዱሳን፣ በመቅረጸ-ድምጹ ድንገት መሙላት ምክንያት መልዕክቱ ወደ መጨረሻው አካባቢ የተቋረጠ ይመስላል። ሙሉ ሀሳቡ አልተቀዳም። ለተፈጠረው ቴክኒካዊ ስህተት ይቅርታ እንጠቅይቃለን።) የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፣ ዕብ. 11፡6 / ሮሜ 10፡17 / ሮሜ 14፡1
214 || የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት || ክፍል 4 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 24.04.2022 55:49
"የዮሐንስ ራዕይ ለ7ቱ አቢያተ ክርስቲያናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሦስተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ ምዕራፍ 2፡12-17 ይህ ክፍል ለጴርጋሞን ቤተ ክርስቲያን የተላከ መልዕክትን ይመለከታል።
213 || የጠላታችሁ ሐሳብ ተቀይሯል! || በነቢይ መስፍን አለሙ 17.04.2022 1:13:11
የ2022 የኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተክርስቲያን በፊንላንድ የፋሲካ ኮንፍረንስ "የጠላታችሁ ሐሳብ ተቀይሯል!" በሚል ርዕስ እሑድ ኤፕሪል 17 ቀን 2022 በነቢይ መስፍን አለሙ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት! የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 28፡1-6
212 || የእናንተ ቤት ይበረታል፣ የጠላት ቤት ይደክማል! || በነቢይ መስፍን አለሙ 16.04.2022 54:44
የ2022 የኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተክርስቲያን በፊንላንድ የፋሲካ ኮንፍረንስ "የእናንተ ቤት ይበረታል፣ የጠላት ቤት ይደክማል!" በሚል ርዕስ ቅዳሜ ኤፕሪል 16 ቀን 2022 በነቢይ መስፍን አለሙ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት! የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ሳሙ. 3፡1
211 || ነገራችሁ አልተሰወረም! || በነቢይት አስናቀች ባንጫ 16.04.2022 25:11
የ2022 የኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተክርስቲያን በፊንላንድ የፋሲካ ኮንፍረንስ "ነገራችሁ አልተሰወረም!" በሚል ርዕስ ቅዳሜ ኤፕሪል 16 ቀን 2022 በነቢይት አስናቀች ባንጫ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት! የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31
210 || ይሰበራል! || በነቢይ መስፍን አለሙ 15.04.2022 1:03:08
የ2022 የኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተክርስቲያን በፊንላንድ የፋሲካ ኮንፍረንስ "ይሰበራል!" በሚል ርዕስ ዓርብ ኤፕሪል 15 ቀን 2022 በነቢይ መስፍን አለሙ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት! የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 16፡16-34
209 || የጠበቃችሁትን ማየት ይሆንላችኋል! || በነቢይት አስናቀች ባንጫ 13.04.2022 1:47:33
"የጠበቃችሁትን ማየት ይሆንላችኋል!" በሚል ርዕስ ነቢይት አስናቀች ባንጫ የቀረበ የእግዚአብ ሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 2፡ 25-31 የእስራኤልን መጽናናት ይጠባበቅ ነበር። ጻድቅ እና ትጉህም ነበር።
208 || የብልጫ መንፈስ || በነቢይ መስፍን አለሙ 10.04.2022 50:21
"የብልጫ መንፈስ" በሚል በ2 ነገ. 2፡19-22 ላይ ተመሥርቶ በነቢይ መስፍን አለሙ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.