Martha H. Kidane

Martha's Point

Arts EN ↓ Odcinki: 13

A podcast where books are narrated and poetry is read. Mostly Amharic but some in English and perhaps a few in French.የእኔ ነጥብ ንባብዎን ማገዝ ነው፤ ለእርስዎ የግንዛቤ መስመር አማራጭ ማዋጣት ያሰደስተኛል።

Koniecznie odwiedź stronę podcastu i wesprzyj twórcę: podcasters.spotify.com

Autor

Martha H. Kidane

Kategoria

Arts

Strona podcastu

podcasters.spotify.com

Ostatni odcinek

20 gru 2023

Gdzie słuchać?

Podcasty w aplikacji Replaio Radio Już wkrótce

Podcasty trafią do aplikacji już wkrótce. Zainstaluj teraz i jako pierwszy zobacz nowe podejście do podcastów

Pobierz z Google Play Zainstaluj za darmo Android prawie 10 mln pobrań · ocena 4,8 iOS niedługo

Odcinki

51-55 20.12.2023

ይህ መጽሐፉ ላይ በተቀመጡበት ከ፶፩-፶፶ ያሉት ናቸው።

41-50 29.06.2022

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፵፩ እስከ ፶ የቀረቡበት ክፍል ነው።  Note: እዚህ ላይ "mentem non formam plus pollere" የሚለውን የአልሲያቶ ማህተም በአግባቡ ያላነበብሁት ሆኖ ይሰማኛል።

36-40 26.06.2022

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፴፮ እስከ ፵ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።

31-35 26.06.2022

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፴፩ እስከ ፴፭ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።

21-30 26.06.2022

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፳፩ እስከ ፴ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው። ስለ አንዳንድ የቃላት ድግግሞሾች ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ።

ምን ጠላሁ...ነገር በሰለሞን ወሌ (1987) 08.06.2022

ቃና-ጥበብ ከተሰኘው እና በ1987 በሰለሞን ወሌ ከተጻፈው የግጥም መድብል ላይ ገጽ 85. ላይ የሰፈረ ግጥም ነው።

11-20 04.06.2022

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፲፩ እስከ ፳ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።

1-10 16.02.2022

ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፩ እስከ ፲ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።

እንዴት ነው የምናነበው፧ 02.02.2022

የቁጥሮቹ ቅደም ተከተል በመጽሐፉ ላይ እንደሰፈሩበት ነው።

የተርጓሚው ማስታወሻ 09.09.2021

መጽሐፉ ላይ ከገጽ ፰-፲ ያለው የተርጓሚው የኤፍሬም ጀማል አብዱ ማስታወሻ ስለ መጽሐፉ

Martha's Point (Trailer) 03.09.2021
መግቢያ 03.09.2021

የግሬሻን ብልጣሶር የብልህነት መንገድ፤ ጀግናው የሚል ርእስ ያለውን እና በኤፍሬም ጀማል አብዱ ተተርጉሞ በቴዎድሮስ ሸዋንግዛው አርትዖቱ የተሠራለትን የ2013 አንደኛ እትም ክፍሎች መጽሐፉ ላይ እንደሠፈሩበት ቅደም ተከተል አጋራለሁ። ይህ የሽፋን ልባሱ፣ የመጀመሪያ አካፋይ ገጽ ላይ የሠፈረው አጭር ግጥም ከእነ መግቢያው የቀረበበት ነው። ቀጣዮቹ በቁጥር የተቀመጡ በመሆናቸው ርእሶቹም ያንን መልክ ይዘው ይቀጥላሉ።

ይህ ጅማሮ ለምን? (Why start this podcast?) 03.09.2021

This is the point why I have this podcast to begin with. This can be taken us an introduction to the whole podcast.

Słuchaj podcastu Martha's Point w Replaio

Radio i podcasty w jednej aplikacji - za darmo, bez zakładania konta. Zainstaluj już dziś i nie przegap premiery

Pobierz z Google Play

Replaio nie jest wydawcą podcastów; nazwy audycji, okładki i audio należą do ich autorów i są rozpowszechniane przez publiczne kanały RSS