Martha H. Kidane
Martha's Point
A podcast where books are narrated and poetry is read. Mostly Amharic but some in English and perhaps a few in French.የእኔ ነጥብ ንባብዎን ማገዝ ነው፤ ለእርስዎ የግንዛቤ መስመር አማራጭ ማዋጣት ያሰደስተኛል።
Be sure to visit the podcast's website and support the creator: podcasters.spotify.com
Author
Martha H. Kidane
Category
Podcast website
Latest episode
Dec 20, 2023
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
51-55 20.12.2023 4:03
ይህ መጽሐፉ ላይ በተቀመጡበት ከ፶፩-፶፶ ያሉት ናቸው።
41-50 29.06.2022 8:41
ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፵፩ እስከ ፶ የቀረቡበት ክፍል ነው። Note: እዚህ ላይ "mentem non formam plus pollere" የሚለውን የአልሲያቶ ማህተም በአግባቡ ያላነበብሁት ሆኖ ይሰማኛል።
36-40 26.06.2022 4:17
ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፴፮ እስከ ፵ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
31-35 26.06.2022 3:42
ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፴፩ እስከ ፴፭ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
21-30 26.06.2022 8:01
ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፳፩ እስከ ፴ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው። ስለ አንዳንድ የቃላት ድግግሞሾች ከወዲሁ ይቅርታ እጠይቃለሁ።
ምን ጠላሁ...ነገር በሰለሞን ወሌ (1987) 08.06.2022 2:14
ቃና-ጥበብ ከተሰኘው እና በ1987 በሰለሞን ወሌ ከተጻፈው የግጥም መድብል ላይ ገጽ 85. ላይ የሰፈረ ግጥም ነው።
11-20 04.06.2022 9:12
ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፲፩ እስከ ፳ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
1-10 16.02.2022 7:45
ይህ በመጽሐፉ ላይ በተጠቀሱበት ቅደም ተከተል መሠረት ከ፩ እስከ ፲ ያሉት የቀረቡበት ክፍል ነው።
እንዴት ነው የምናነበው፧ 02.02.2022 0:26
የቁጥሮቹ ቅደም ተከተል በመጽሐፉ ላይ እንደሰፈሩበት ነው።
የተርጓሚው ማስታወሻ 09.09.2021 5:00
መጽሐፉ ላይ ከገጽ ፰-፲ ያለው የተርጓሚው የኤፍሬም ጀማል አብዱ ማስታወሻ ስለ መጽሐፉ
መግቢያ 03.09.2021 5:31
የግሬሻን ብልጣሶር የብልህነት መንገድ፤ ጀግናው የሚል ርእስ ያለውን እና በኤፍሬም ጀማል አብዱ ተተርጉሞ በቴዎድሮስ ሸዋንግዛው አርትዖቱ የተሠራለትን የ2013 አንደኛ እትም ክፍሎች መጽሐፉ ላይ እንደሠፈሩበት ቅደም ተከተል አጋራለሁ። ይህ የሽፋን ልባሱ፣ የመጀመሪያ አካፋይ ገጽ ላይ የሠፈረው አጭር ግጥም ከእነ መግቢያው የቀረበበት ነው። ቀጣዮቹ በቁጥር የተቀመጡ በመሆናቸው ርእሶቹም ያንን መልክ ይዘው ይቀጥላሉ።
ይህ ጅማሮ ለምን? (Why start this podcast?) 03.09.2021 2:20
This is the point why I have this podcast to begin with. This can be taken us an introduction to the whole podcast.
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.