Hintset

Hintset Podcast

ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ወንጌላዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን፣ ክርስቶስን መስላ እንድታድግ በሚደረገው የማነጽ ሂደት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት በሚል በ2005 ዓ.ም. የተቋቋመ መንፈሳዊ ማኅበር ነው። “ሕንጸት” የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ “ማነጽ” ወይም “መገንባት” የሚለውን ፍቺ ይይዛል።Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.

Koniecznie odwiedź stronę podcastu i wesprzyj twórcę: hintset.org

Autor

Hintset

Kategoria

Religion

Strona podcastu

hintset.org

Ostatni odcinek

10 wrz 2024

Gdzie słuchać?

Podcasty w aplikacji Replaio Radio Już wkrótce

Podcasty trafią do aplikacji już wkrótce. Zainstaluj teraz i jako pierwszy zobacz nowe podejście do podcastów

Pobierz z Google Play Zainstaluj za darmo Android 10 mln+ pobrań · ocena 4,7+ iOS wkrótce

Odcinki

ዘመኑን ማወቅ | ዘላለም አበበ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 10.09.2024

ዐዲስ ዓመትን እየተቀበልን ባለንበት በዚህ ጊዜ፣ "ዘመኑን ማወቅ" በሚል ርእስ ዘላለም አበበ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

ከመግቦት ወደ መግቦት | ናሁሠናይ አፈወርቅ | ቃለ እግዚሓር 09.09.2024

ናሁሠናይ አፈወርቅ፣ በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት "ከመግቦት ወደ መግቦት" በሚል ርእስ ያካፈለውን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ | ደግ ይሁን ወልደመስቀል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 08.09.2024

በሳምንታዊው "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት መጋቢ ደግይሁን ወልደ መስቀል "እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ" በሚል ርእስ ያካፈሉትን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው? | ነቢዩ እንዳለ (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 07.09.2024

መጋቢ ነቢዩ እንዳለ፣ በ“ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ “እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው?” በሚል ርእስ ያካፈሉትን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

ጌታ በሕይወታችን ድንቅ ሲሠራ | ተወልደ መኮንን | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 06.09.2024

ተወልደ መኰንን፣ በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ሁለትን መነሻ በማድረግ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

ርምጃዎቻችን ጥንቃቄ ይፈልጋሉ | ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 05.09.2024

በዛሬው የ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) ትንንሽ የሚመስሉ ርምጃዎቻችን የሕይወታችንን አቅጣጫ የሚቀይሩ መሆናቸውን በማመልከት፣ በጥንቃቄ እንድንመላለስ የቃሉን ምክር ያካፍላሉ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

የክርስቲያን ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም | ኤርምያስ አማኑኤል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 04.09.2024

በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የመጋቢ ኤርምያስ አማኑኤል መልእክት፣ የአማኞች ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም ሊሆን እንደሚገባ ይጠቁመናል። — በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

ኢየሱስን መከተል | ሄኖክ ሣህሉ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 03.09.2024

በ“ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ሄኖክ ሣህሉ "ኢየሱስን መከተል" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

ኢየሱስን የማሳያ መንገድ | ኢያሱ ለማ | ቃለ እግዚሓር 02.09.2024

ኢያሱ ለማ በ "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት ፣ "ኢየሱስን የማሳያ መንገድ" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

ሁለቱ መንገዶች | ምስክር አክሊሉ | ቃለ እግዚሓር 01.09.2024

በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ምስክር አክሊሉ "ሁለቱ መንገዶች" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

ለማን እየተወንን ነው? | ዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) | ቃለ እግዚሓር 31.08.2024

በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) መልእክት፣ አማኞች የሰይጣንን ፈቃድ እምቢ በማለት የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ ያመለክተናል።

ቤተ ክርስቲያን "ቤተ ክርስቲያን" እንድትሆን | ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር 29.08.2024

ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ቤተ ክርስቲያን “ቤተ ክርስቲያን” ሆና እንድትቀጥል የወንጌል ተልእኮዋን ልትወጣ እንደሚገባት የሚያመለክትበትን ይህን መልእክት ያድምጡ።

የእግዚአብሔር ዐብሮን መሆን ከሁሉ ይበልጣል | ጳውሎስ ፈቃዱ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር 28.08.2024

ጳውሎስ ፈቃዱ፣ “በቃለ እግዚሓር” ዝግጅት “የእግዚአብሔር ዐብሮነት ከሁሉ ይበልጣል” በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:-    / hintset  ​ ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset​ ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:-     / hintsetube  ​ ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org​

Słuchaj podcastu Hintset Podcast w Replaio

Radio i podcasty w jednej aplikacji - za darmo, bez zakładania konta. Zainstaluj już dziś i nie przegap premiery

Pobierz z Google Play

Replaio nie jest wydawcą podcastów; nazwy audycji, okładki i audio należą do ich autorów i są rozpowszechniane przez publiczne kanały RSS