Hintset
Hintset Podcast
ሕንጸት ክርስቲያናዊ ማኅበር፣ ወንጌላዊት የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን፣ ክርስቶስን መስላ እንድታድግ በሚደረገው የማነጽ ሂደት ውስጥ የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት በሚል በ2005 ዓ.ም. የተቋቋመ መንፈሳዊ ማኅበር ነው። “ሕንጸት” የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ “ማነጽ” ወይም “መገንባት” የሚለውን ፍቺ ይይዛል።Hintset Christian Society is a faith-based society founded in June 7, 2013 by a group of Christians who are committed to the expansion and edification of the Evangelical Churches of Ethiopia. The Ge’ez word ‘Hintset’, which means ‘to edify’ or ‘to build’, is intended to describe this commitment.
No dejes de visitar la web del podcast y apoyar a su creador: hintset.org
¿Dónde escuchar?
Podcasts en la app Replaio Radio Muy prontoLos podcasts llegarán muy pronto a la app. Instálala ahora y sé el primero en descubrir una forma totalmente nueva de vivir los podcasts
Episodios
ዘመኑን ማወቅ | ዘላለም አበበ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 10.09.2024 11:04
ዐዲስ ዓመትን እየተቀበልን ባለንበት በዚህ ጊዜ፣ "ዘመኑን ማወቅ" በሚል ርእስ ዘላለም አበበ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
ከመግቦት ወደ መግቦት | ናሁሠናይ አፈወርቅ | ቃለ እግዚሓር 09.09.2024 12:22
ናሁሠናይ አፈወርቅ፣ በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት "ከመግቦት ወደ መግቦት" በሚል ርእስ ያካፈለውን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ | ደግ ይሁን ወልደመስቀል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 08.09.2024 10:03
በሳምንታዊው "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት መጋቢ ደግይሁን ወልደ መስቀል "እግዚአብሔር የቀጠረው ቀን ሲደርስ" በሚል ርእስ ያካፈሉትን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው? | ነቢዩ እንዳለ (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 07.09.2024 12:04
መጋቢ ነቢዩ እንዳለ፣ በ“ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ “እግዚአብሔር ከሕዝቡ የሚፈልገው ምንድን ነው?” በሚል ርእስ ያካፈሉትን መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
ጌታ በሕይወታችን ድንቅ ሲሠራ | ተወልደ መኮንን | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 06.09.2024 9:51
ተወልደ መኰንን፣ በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት የዮሐንስ ወንጌል ምእራፍ ሁለትን መነሻ በማድረግ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
ርምጃዎቻችን ጥንቃቄ ይፈልጋሉ | ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 05.09.2024 13:34
በዛሬው የ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ገለታ ሲሜሶ (ዶ/ር) ትንንሽ የሚመስሉ ርምጃዎቻችን የሕይወታችንን አቅጣጫ የሚቀይሩ መሆናቸውን በማመልከት፣ በጥንቃቄ እንድንመላለስ የቃሉን ምክር ያካፍላሉ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
የክርስቲያን ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም | ኤርምያስ አማኑኤል (መጋቢ) | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 04.09.2024 10:06
በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የመጋቢ ኤርምያስ አማኑኤል መልእክት፣ የአማኞች ማዕድ የእግዚአብሔርን ፈቃድ መፈጸም ሊሆን እንደሚገባ ይጠቁመናል። — በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
ኢየሱስን መከተል | ሄኖክ ሣህሉ | ሕንጸት ቃለ እግዚሓር 03.09.2024 12:29
በ“ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ሄኖክ ሣህሉ "ኢየሱስን መከተል" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
ኢየሱስን የማሳያ መንገድ | ኢያሱ ለማ | ቃለ እግዚሓር 02.09.2024 7:43
ኢያሱ ለማ በ "ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት ፣ "ኢየሱስን የማሳያ መንገድ" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
ሁለቱ መንገዶች | ምስክር አክሊሉ | ቃለ እግዚሓር 01.09.2024 14:37
በ"ቃለ እግዚሓር" ዝግጅት፣ ምስክር አክሊሉ "ሁለቱ መንገዶች" በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ያድምጡ። በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
ለማን እየተወንን ነው? | ዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) | ቃለ እግዚሓር 31.08.2024 12:15
በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት የቀረበው የዘገየ ቸርነት (ዶ/ር) መልእክት፣ አማኞች የሰይጣንን ፈቃድ እምቢ በማለት የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዴት ሊፈጽሙ እንደሚችሉ ያመለክተናል።
ቤተ ክርስቲያን "ቤተ ክርስቲያን" እንድትሆን | ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር 29.08.2024 7:40
ዮናታን ተክኤ (መጋቢ) በ”ቃለ እግዚሓር” ዝግጅት፣ ቤተ ክርስቲያን “ቤተ ክርስቲያን” ሆና እንድትቀጥል የወንጌል ተልእኮዋን ልትወጣ እንደሚገባት የሚያመለክትበትን ይህን መልእክት ያድምጡ።
የእግዚአብሔር ዐብሮን መሆን ከሁሉ ይበልጣል | ጳውሎስ ፈቃዱ (መጋቢ) | ቃለ እግዚሓር 28.08.2024 7:17
ጳውሎስ ፈቃዱ፣ “በቃለ እግዚሓር” ዝግጅት “የእግዚአብሔር ዐብሮነት ከሁሉ ይበልጣል” በሚል ርእስ ያካፈለውን ዐጭር መልእክት ይመልከቱ። -- በፌስቡክ ገጻችን ይከተሉን:- / hintset ቴሌግራም ላይ ይከተሉን:- https://t.me/hintset ዩትዩብ ላይ ሰብስክራይብ ያድርጉ:- / hintsetube ድረ ገጻችንን ይጎብኙ:- http://www.hintset.org
Podcasts similares
Replaio no es editor de podcasts; los nombres de los programas, las portadas y el audio pertenecen a sus autores y se distribuyen a través de canales RSS públicos