ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Koniecznie odwiedź stronę podcastu i wesprzyj twórcę: ecfc-finland.org

Autor

ECFC in Finland

Kategoria

Religion

Strona podcastu

ecfc-finland.org

Ostatni odcinek

4 paź 2026

Gdzie słuchać?

Podcasty w aplikacji Replaio Radio Już wkrótce

Podcasty trafią do aplikacji już wkrótce. Zainstaluj teraz i jako pierwszy zobacz nowe podejście do podcastów

Pobierz z Google Play Zainstaluj za darmo Android prawie 10 mln pobrań · ocena 4,8 iOS niedługo

Odcinki

257 || ለርሱ ክብርና ኃይል ይገባዋል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 29.01.2023

የጌታ ራት መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ 1፡5-6

256 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 22.01.2023

"ጸንታችሁ ቁሙ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል 2። "ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ዳግመኛም በባርነት ቀንበር አትጠመዱ።" (ገላ. 5፡1) በዚህ ክፍል የሚከተሎት ርዕሰ ጉዳዮች ተዳሰዋል፡ -  በምን በምን ጉዳይ መጽናት ይገባናል?  1) በእምነት መጽናት ይገባናል! (ቆላ. 2፡5 ፣ ዕብ. 11፡27)  2) በፍቅር መጽናት ይገባናል! (1 ቆሮ. 13፡7 ፣ ኤፌ. 3፡16-17 ፣ ቲቶ 2፡2)  3) በትዕግሥት መጽናት ይገባናል! (ያዕ. 5፡11 ፣ 2 ጢሞ. 2፡24) 4) በመከራ መጽናት ይገባናል! (ዕብ. 12፡1-3...

255 || ጸንታችሁ ቁሙ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 15.01.2023

"ጸንታችሁ ቁሙ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል ።   "ክርስቶስ ነጻ ያወጣን በነጻነት እንድንኖር ነው። ስለዚህ ጸንታችሁ ቁሙ፤ ዳግመኛም በባርነት ቀንበር አትጠመዱ።" (ገላ. 5፡1)  በዚህ ክፍል ጥቅም ላይ የዋሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላ. 2፡11-13/ ገላ. 3 እና 4/ ማቴ. 10፡22/ ማቴ. 24፡13/ 1 ጢሞ. 4፡16/ ሉቃ. 8፡15/ ቆላ. 2፡5/ ዕብ. 11፡27/ 1 ቆሮ. 13፡11/ ቲቶ 2፡2/ 1 ቆሮ 13፡7

254 || እግዚአብሔር ይሠራል! || በፓስተር አሌክስ ደፋር 08.01.2023

በኮንቱላ ኅብረት በተዘጋጀው የዘመን መለወጫ ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር አሌክስ ደፋር የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ፡ እግዚአብሔር ይሠራል! የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤር. 18፡1-6/መክ. 3፡11

253 || በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ነን? || በፓስተር አሌክስ ደፋር 06.01.2023

በኮንቱላ ኅብረት በተዘጋጀው የዘመን መለወጫ ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር አሌክስ ደፋር የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  ርዕስ፡ በእግዚአብሔር ፊት እንዴት ነን?  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 1፡5-13

252 || የእግዚአብሔርን ማዳን ታያላችሁ! || ፓስተር አሌክስ ደፋር 01.01.2023

በኮንቱላ ኅብረት በተደረገው የዘመን መለወጫ ፕሮግራም ላይ የቀረበ መልዕክት  "የእግዚአብሔርን ማዳን ታያላችሁ!" በሚል ርዕስ በፓስተር አሌክስ ደፋር የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘጸ. 14፡13-14 

251 || በግርግም አስተኛችው || በእህት ርትቫ ኮንኮላ 18.12.2022

በግርግም አስተኛችው - በትንሹ ገና ቀን በእህት ርትቫ ኮንኮላ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  በክፍሉ የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሉቃ. 2፡7 እና ማቴ. 25፡1-3

250 || ወንጌላችን ኢየሱስ ክርስቶስ || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.12.2022

"ወንጌላችን ኢየሱስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ ትምህርት ክፍል 3 እና የመጨረሻው። በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሮሜ 1፡1-7/ ኢሳ. 6፡3/ ዳን. 5፡23/ 

249 || ወንጌላችን ኢየሱስ ክርስቶስ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 04.12.2022

"ወንጌላችን ኢየሱስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ ትምህርት ክፍል 2። በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሮሜ 1፡1-7/ ማቴ. 1፡1-17/ ዮሐ. 1፡14/ ዕብ. 2፡14-17/ ማቴ. 1፡18/ ሉቃ. 1፡26-35/ ማቴ. 28፡18-20

248 || ወንጌላችን ኢየሱስ ክርስቶስ || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 27.11.2022

"ወንጌላችን ኢየሱስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ ትምህርት ክፍል ።  በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሮሜ 1፡1-7/ ሐዋ. 9፡1-17/ ሉቃ. 24፡25-2፣ 45/ ገላ. 3፡8-9/ ገላ. 1፡11-17/ ሐዋ. 13፡1-3/ 

247 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 8 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 20.11.2022

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 8፡ የጌታ መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 2) በእግዚአብሔር ጸጋ መደገፍ  በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1. ጸጋ ምንድን ነው?  2. ደጋ በአማኝ ህይወት ያከናወናቸው 2 ነገሮች ድነታችን የጸጋ ውጤት ነው አሁን ያለን መንፈሳዊ አቋም የጸጋ ውጤት ነው 3. ክርስቶስን በመከተል ህይወት የጸጋ ሚና  መካድ የሚገባንን ያስክደናል  በኀጢአት መኖርን ያስክደናል ዓለማዊ ምኞትን ያስክደናል      2. መማር የሚገባንን ያስተምረናል  ራስን መግዛትን ያስተምረናል  በጽድቅ መኖርን ያስተ...

246 || ለልጆቻችሁ ምን እየሰጣችሁ ነው? || በአባቶች ቀን ለአባቶች በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ መልዕክት 13.11.2022

"ለልጆቻችሁ ምን እየሰጣችሁ ነው?" በሚል ርዕስ፣ በአባቶች ቀን ለአባቶች በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ መልዕክት!

245 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 13.11.2022

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 7፡ የጌታ መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - ለመንፈስ ቅዱስ ምሪት ራስን ማስገዛት  በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- የጌታን መንገድ በመከተል ሂደት የመንፈስ ቅዱስ ሚናዎች፡ -  መንፈስ ቅዱስ የጌታን ፈቃድ ያስተምራል፣ ያሳስባል! መንፈስ ቅዱስ እውነትን ከውሸት እንድንለይ ይረዳናል።  መንፈስ ቅዱስ ለመንፈሳዊ ሥራ ኃይልን ይሰጠናል።  መንፈስ ቅዱስ ምሪትን ይሰጣል።  መንፈስ ቅዱስ በጸሎት ጊዜ አጋዥ ነው።  በዚህ ክፍል የተዳሰሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 8፡12-17/ ዮሐ. 3፡5-6/ ኤፌ. 1፡13/ ዮሐ. 14፡1...

244 || እግዚአብሔር ለምን ጠራን? || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 06.11.2022

"እግዚአብሔር ለምን ጠራን?" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ራዕ. 5፡9-14/ 1 ጢሞ. 1፡5/ ዘጸ. 4፡10-17/ ሉቃ. 1፡55 

243 || ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዷል || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.10.2022

"ፋሲካችን ክርስቶስ ታርዷል" በሚል ርዕስ የጌታን ራት አስመልክቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ - ዘጸ. 1 2፥1-51/ ሉቃ. 22፡7-20/ 1 ቆሮ. 5፡6-8/ ሮሜ 3፡23-26/ ሮሜ 5፡8-9/ ዕብ. 9፡14/ 1 ዮሐ. 1፡7/ ሉቃ. 22፡19/ ዕብ. 1፡1-3/ ዮሐ. 3፡16

242 || ተስፋ አንቆርጥም! || በፍርዱ መሰረት(ቄስ) 23.10.2022

  242_ተስፋ አንቆርጥም  በፍርዱ መሰረት(ቄስ)   (በእስያ ስለ ደረሰብን መከራችን፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እንወዳለንና፤ ስለ ሕይወታችን እንኳ ተስፋ እስክንቆርጥ ድረስ ከዓቅማችን በላይ ያለ ልክ ከብዶብን ነበር፤ )2ቆሮ1:8  (… ተስፋ እንዳንቆርጥ ፣ቁጥር:13 … አመንኩ ስለዚህም ተናገርኩ  ቁጥር 18 የሚታየው የጊዜው ነውና የማይታየው ግን የዘላለም ነው።   )2ቆሮ4፡1-18   (እርሱንና የትንሣኤውን ኃይል እንዳውቅ፥ በመከራውም እንድካፈል፥ ወደ ሙታንም ትንሣኤ ልደርስ ቢሆንልኝ፥ በሞቱ እንድመስለው እመኛለሁ)  ፊሊ 3...

241 || ታናሽ መንጋ || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 16.10.2022

241_ ታናሽ መንጋ በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) ዳሩ ግን መንግሥቱን ፈልጉ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል። አንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ።ሉቃስ 12:31-32 እንግዲያስ ከእንግዲህ ወዲህ ከቅዱሳን ጋር ባላገሮችና የእግዚአብሔር ቤተ ሰዎች ናችሁ እንጂ እንግዶችና መጻተኞች አይደላችሁም። ኤፌ 2:19 ነገር ግን አንተ ባሪያዬ ያዕቆብ ሆይ፥ አትፍራ፥ አንተም እስራኤል ሆይ፥ አትደንግጥ፤ እነሆ፥ አንተን ከሩቅ ዘርህንም ከተማረከባት ምድር አድናለሁ፤ ያዕቆብም ተመልሶ ያርፋል ተዘልሎም ይቀመጣል፥ ማንም አያስፈራውምም።ኤር 46:27

240 || እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ማነው? || በዘገዬ መኮንን (ወንጌላዊ) 09.10.2022

240_እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ማነው? በዘገዬ መኮንን (ወንጌላዊ) ዋና መነሻ ሃሳብ  የመጽሃፍ ቅዱስ ምእራፍ  ዘፍ 20:1-18 በሙሉ   እግዚአብሔርን መፍራት የምንማረው:የምናሳድገው እና የምንለማመደው ነው:: እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ማን ነው? በሚመርጠው መንገድ ያስተምረዋል። መዝ 25:12 በጥሞና  ሊሰሙት የሚገባ::

239 || በአንደበታችን ሃይል ይህንን ዘመን እንለፍ! || በወንድም በእምነት ካሳ 02.10.2022

239_በአንደበታችን ሃይል ይህንን ዘመን እንለፍ     በእምነት ካሳ(ወንድም) ሰው ከአፉ ፍሬ መልካምን ይበላል፤... ምሳሌ 13:2 እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው፣መስማትም በእግዚአብሄር ቃል ነው። ሮሜ 10፡ 17 የእ/ርን ቃ እናውጅ  ንግግር ወደ ሃሳብ ፤ሃሳብም ወደ ተግባር ያድጋልና፤.. ዮሐ   1:12       ዮሐ 3:16      ዮሐ  3:18    ሉቃ 10:19 ሮሜ  3:24     ሮሜ  8:1 &nb...

238 || እግዚአብሄር ያላለውን የሚል የሚፈጽምስ ማነው? || እህት ለምለም ጌታቸው (ሲ/ር) 25.09.2022

 እግዚአብሄር ያላለውን የሚል :የሚፈጽምስ ማነው (ሲ/ር ለምለም ጌታቸው) ሰቆ 3:25-37  ... ጌታ ያላዘዘውን የሚልና የሚፈጽም ማን ነው? ዘፍ 38 :1-11...ይሁዳም ምራቱን ትዕማርን፦ ልጄ ሴሎም እስኪያድግ ድረስ በአባትሽ ቤት መበለት ሆነሽ ተቀመጪ አላት፤ እርሱ ደግሞ እንደ ወንድሞቹ እንዳይሞት ብሎአልና። ትዕማርም ሄዳ በአባትዋ ቤት ተቀመጠች። 1ሳሙ 16:1-13  ሳሙኤልም እሴይን፦ የቀረ ሌላ ልጅ አለህን? አለው መዝ 27:10  አባቴና እናቴ ትተውኛልና፥ እግዚአብሔር ግን ተቀበለኝ።

237 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 6 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 18.09.2022

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 6፡ የጌታ መንገድ ባህሪያት፡ በመበተን መሰብሰብ በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1) ልግስናና ዘላለማዊ ፋይዳው 2) ልግስናና እውነተኛ ኃይማኖት 3) 7 የልግስና መሠረታዊ ምክንያቶች  በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡1-17/ መዝ. 112፡9/ ማቴ. 25፡34-36/ ያዕ. 2፡27/ 2 ቆሮ. 9፡6-12/ ማቴ. 19፡21/ 2 ቆሮ. 8፡1-5/ 

236 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 11.09.2022

የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 5፡ የጌታ መንገድ ባህሪያት፡ በክፉ ፈንታ መልካምን መመለስ በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡- 1) ክፉን በመልካም ስለመመለስ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል? 2) በክፉ ፈንታ መልካምን ስለመመለስ የጌታ ምሳሌነት  3) ክፉን በክፉ መመለስ የማይገባን ስለምንድን ነው? በዚህ ክፍል የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ዮሐ. 13፡1-17/ ሮሜ 12፡17-21 (ምሳሌ 25፡21-22)/ 1 ተሰ. 5፡15/ ሉቃ. 22፡63-65/ ሉቃ. 23፡34/ ማቴ. 5፡44 (ኢሳ. 53፡12)/ ማቴ. 5፡44-45ሀ/ 1 ጴጥ. 3፡9/ ኤፌ. 4፡31-32 

235 || የቤተ ክርስቲያን መሪዎች መልዕክት በኮንቱላ ኅብረት በነበረው የአንድነትና የይቅርታ ጊዜ 04.09.2022

በዚህ ጊዜ፡ ወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የኢትዮጵያ ክርስቲያን ኅብረት ቤተ ክርስቲያንን ወክሎ አጠቃላይ መልዕክት አስተላልፎ ይቅርታ የጠየቀ ሲሆን፣ በዕለቱ የነበሩት ሽማግሌዎች ወንድም ያቬሎ ናታዬና ወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) በተሰጣቸው ጊዜ በራሳቸው አጭር መልዕክት አስተላልፈው ይቅርታ ጠይቀዋል። 

234 || የጌታ ራት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 28.08.2022

"የጌታ ራት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  ጌታ በሰጠን የመታሰቢያ ሥርዓት ውስጥ እንድናስተውል የሚፈለጉ 3 ነጥቦች።  1) መታሰቢያ መሆኑን እንድናስብ፡ ሉቃ. 22፡ 17-19፣ 1 ቆሮ. 11፡24-25፣  2) አዲስ ኪዳን መሆኑን እንድናስብ፡ ማቴ. 26፡28፣ ማር. 14፡24፣ ሉቃ. 22፡20፣ ሮሜ 3፡25፣ 1 ጴጥ. 1፡18-19፣ ራዕ. 12፡11  3) ስለመዋደድ፣ ስለአንድነትና ስለፍቅር እንድናስብ፡ ዮሐ. 13፡ 1-38 የጌታ ራት መውሰድ የማይገባው ማን ነው? 1 ቆሮ. 11፡27 

233 || የእግዚአብሔር በግ ማን ነው? || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 21.08.2022

"የእግዚአብሔር በግ ማን ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 4፡7-26፣ ማቴ. 16፡24-26፣ ሮሜ 12፡19-20፣ ሉቃ. 9፡57፣ ማቴ. 5፡11-12፣ 43-45 

Słuchaj podcastu Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland w Replaio

Radio i podcasty w jednej aplikacji - za darmo, bez zakładania konta. Zainstaluj już dziś i nie przegap premiery

Pobierz z Google Play

Replaio nie jest wydawcą podcastów; nazwy audycji, okładki i audio należą do ich autorów i są rozpowszechniane przez publiczne kanały RSS