ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Koniecznie odwiedź stronę podcastu i wesprzyj twórcę: ecfc-finland.org
Autor
ECFC in Finland
Kategoria
Strona podcastu
Ostatni odcinek
4 paź 2026
Gdzie słuchać?
Podcasty w aplikacji Replaio Radio Już wkrótcePodcasty trafią do aplikacji już wkrótce. Zainstaluj teraz i jako pierwszy zobacz nowe podejście do podcastów
Odcinki
306 || የእግዚአብሔር ሥጦታ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 17.12.2023 27:01
የእግዚአብሔር ሥጦታ - የኢየሱስ ክርስቶስን ጽንሰትና ውልደት በተመለከተ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 1፡18-25፣ ሉቃ. 1፡26-35፣ ሉቃ. 2፡8-12፣ 21-32፣ 2፡15-20፣ 41-51
305 || ፍለጋውን መከተል! || በእህት ለምለም ጌታቸው 10.12.2023 41:20
"ፍለጋውን መከተል" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። በዚህ ክፍል የተነሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡- መዝ. 25፡4-7፣ ሩት 1፡1-18፣ ማቴ. 25፡1-13፣ ሆሴ. 6፡3፣ ዮሐ. 14፡1-6፣6-7
304 || ኢየሱስን መውደድ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 03.12.2023 1:01:53
"ኢየሱስን መውደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ጌታ ኢየሱስ ሰዎችን ጥያቄ እየጠየቀ ያገለግላቸው ነበር። ማር. 10፡46-51 የጤሜዎስ ልጅ በርጤሜዎስ ተጠየቀ። ቁ. 51 "ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ?" ዮሐ. 5፡1-8 ለ38 አመታት ሽባ የነበረው ሰው ተጠየቀ። ቁ. 6 "ልትድን ትወዳለህን?" ዮሐ. 9፡35-38 ከመወለዱ ጀምሮ ዓይነ ስውር የነበረው ሰውዬ ከቤተ መቅደስ ካስወጡት በኋላ ተጠየቀ። ቁ. 35 "በሰው ልጅ ታምናለህን?" ዮሐ. 21፡14-19 ጴጥሮስ ተጠየቀ፡ - ቁ. 15 "ከእነዚህ አብልጠህ ትወደ...
303 || ቸርነት አደርግለት ዘንድ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 26.11.2023 21:32
በ 2 ሳሙኤል 9 ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
302 || እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 19.11.2023 58:12
"እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ የሆነ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 9፡1-4፣ 10፡1-2 ሀ) በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ራሱ ሊያዝን እንደሚችል ተጽፏል፡ - 1) እግዚአብሔር ያዝናል - ዮናስ 4፡11 2) ጌታ ኢየሱስ ያዝናል - ሉቃ.19፡41፣ ዮሐ. 11፡33-34፣ ማር.6፡34 3) መንፈስ ቅዱስ ያዝናል - ኤፌ. 4 ለ) እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ያልሆነ ሐዘን 1) በእግዚአብሔር ምህረት ላይ የሚያስቆጣ ነው - ዮናስ 4፡1-3 2) ወደ ኀጢአት የሚወስድ ነው - 2 ሳሙ. 13፡1- 19 3) ተስፋ እንዳይታየን የሚያደርግ ነው -...
301 || የሁላችን አባት - አብርሃም! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.11.2023 35:26
በአባቶች ቀን "የሁላችን አባት - አብርሃም" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 4፡16-17 አብርሃም በእምነት ያደረጋቸው 5 ነገሮች፡ - 1) አብርሃም #በእምነት የታዘዘ ሆነ - ዕብ. 11፡8፣ ዘፍ. 12፡1 2) አብርሃም #በእምነት ተቀመጠ - ዕብ. 11፡9-10፣ ዕብ. 12፡22፣ 1 ጴጥ. 2፡11፣ ፊል. 3፡20 3) አብርሃም #በእምነት ተስፋ አደረገ - ሮሜ 4፡18፣ ዕብ. 11፡11፣ ዘፍ. 15 4) አብርሃም #በእምነቱ ሳይደክም ተመለከተ - ሮሜ 4፡19 5) አብርሃም #በእምነቱ በረታ/ጸና እንጂ አተጠራጠረም - ሮሜ 4፡20 > እምነቱም ደግሞ...
300 || ጌታ ሊያድ'ሰን ይፈልጋል! || በወንድም አብርሃም ፈንተ 05.11.2023 1:04:10
"ጌታ ሊያድ'ሰን ይፈልጋል!" በሚል ርዕስ በወንድም አብርሃም ፈንተ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 1) እግዚአብሔር እንዲያድሰን፣ ትሑት መሆን ከእኛ ይጠበቃል። ኢሳ. 66፡2፣ መዝ. 51፡12፣ 2) እግዚአብሔር እኛን የሚያድስበት ዓላማ / ለእውነተኛው አምላክ ምስክሮች እንድንሆን ነው። 3) የእግዚአብሔር ተልዕኮ ለእኛ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ሳሙኤል 30፡1-> ፣ ዕብ. 3፡13፣ 1 ጴጥ. 5፡6፣ ዘሌ. 18፡15፣ ፊል. 2፡5-11፣ ሮሜ 1፡16፣ 1 ዮሐ. 1፡1፣
299 || ጌታ በርግጥ ይመጣል! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 29.10.2023 1:09:40
"ጌታ በርግጥ ይመጣል!" በሚል ርዕስ የቀረበ የሚልክያስ ትንቢት መጽሐፍ ዳሰሳ።
298 || እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! || በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ 22.10.2023 1:09:52
"እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል!" በሚል ርዕስ በፓስተር አለማየሁ ሙልጌታ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ: እግዚአብሔር ለማዳን ሥራው ይፈልጋችኋል! 1) እግዚአብሔር ቀዳሚው አጀንዳው ሰዎችን ማዳን ነው/ መሳ. 3፣ 10፣ ኢሳ. 9፡6-7፣ ማቴ. 1፡20-21፣ ቲቶ 2፡10-11፣ ሮሜ 1፡16-17 2) ሰዎች ነፍሳቸው እንድትድንና ከክፋት እንዲጠበቁ እግዚአብሔር ይፈልጋል / ዮሐ. 17፡15 3) እግዚአብሔር በእኛ በኩል ሰዎችን ማዳን ይፈጋል 1) የዮሴፍ ታሪክ 2) የሶሪያዊው ንዕማን አገልጋይ ታሪክ 3) የአስቴር ታሪክ
297 || ቃሉ ያሸንፋል! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 15.10.2023 50:33
"ቃሉ ያሸንፋል!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ዮሐ. 1፡1-13፣ 1 ዮሐ. 1፡1-5፣ 2፡1-4፣ 3፡1-4፣ ራዕ. 22፡12-21
296 || ቅዱስ ጥበብ || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 08.10.2023 45:32
"ቅዱስ ጥበብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ምሳሌ 1፡7፣ 1 ጴጥሮስ 1፡13-17፣ ሉቃስ 2፡32፣ ሮሜ 3፡11-12፣ 1 ዮሐ. 4፡13-21
295 || ታምራትን ለማየት ወደፊት ቀጥል! || በፓስተር ሰሎሞን አምዴ 01.10.2023 36:03
በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "ታምራትን ለማየት ወደፊት ቀጥል!" በሚል ርዕስ በፓስተር ሰሎሞን አምዴ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘጸዐት 14፡15-16 ሌሎች ክፍሎች፡ ዕብ. 10፡35-38፣ 1 ቆሮ. 11፡17
294 || ሙሽራውን ለመቀበል የተዘጋጃችሁ ሁኑ! || በእህት ሊድያ ተስፋዬ 24.09.2023 38:33
በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "ሙሽራውን ለመቀበል የተዘጋጃችሁ ሁኑ!" በሚል ርዕስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 25፡1-13
293 || እግዚአብሔርን ህዝቡን መባረክ ይፈልጋል! || በፓስተር ሰሎሞን አምዴ 22.09.2023 57:48
በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "እግዚአብሔር ህዝቡን መባረክ ይፈልጋል!" በሚል ርዕስ በፓስተር ሰሎሞን አምዴ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ትንቢተ ሐጌ ምዕራፍ 1 እና 2
292 || ምን ተደርገሃል/ሻል? || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 17.09.2023 28:39
"ምን ተደርገሃል/ሻል?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ቃል፡ ዮሐ. 1፡19-23
291 || የጌታን መንገድ መከተል እንዲህ ይጀምራል! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 10.09.2023 24:17
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት የትምህርቱ ማጠቃለያ - መነሻ ክፍል ሉቃስ 9፡23-27
290 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 16 - የመጨረሻው ክፍል || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 03.09.2023 50:00
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 15፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 4) የጸሎቱ መደምደሚያ 1) ዘላለማዊ መንግሥት የእግዚአብሔር ነው 2) ዘላለማዊ ኃይል የእግዚአብሔር ነው 3) ዘላለማዊ ክብር የእግዚአብሔር ነው
289 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 15 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 27.08.2023 48:23
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 15፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 3) ምድራዊ ህይወታችንን የሚመለከተው የጸሎቱ ክፍል ሀ) ዕለት በዕለት ስለሚያስፈልጉን ነገሮች መጸለይ አለብን፣ ማቴ. 6፡11፣ ማቴ. 6፡25፣ 31-32፣ ፊልጵስዩስ 4፡6፣ ለ) በሌሎች ሰዎችና በእኛ መካከል ስለሚኖረን ግንኙነት መጸለይ አለብን፣ ማቴ. 6፡12፣ ሉቃስ 11፡4፣ 1 ዮሐንስ 4፡8፣ ሐ) እግዚአብሔር ከፈተናና ከክፉው እንዲጠብ...
288 || የሐዋሪያው የጳውሎስ ጸሎት ለፊልጵስዩስ አማኞች || በፓስተር ሳምሶን ስምዖን 20.08.2023 1:09:21
በማልሚ ሳሌም ኅብረት በነበረው ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር ሳምሶን ስምዖን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፡ ፊልጵ. 1፡8-11
287 || ምን ይታይሃል/ሻል/ችኋል? || በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ 13.08.2023 21:55
"ምን ይታይሃል/ይታይሻል/ይታያችኋል?'' በሚል ርዕስ በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡- ማርቆስ 8፡22-25፣ ኤርሚያስ 1፡11-12
286b || የዝማሬ አምልኮ፣ የማስታወቂያና የጸሎት ጊዜ በአንድነት 06.08.2023 35:16
በአምልኮ ሥፍራው ላልነበሩ ሲባል በዚህ ገጽ በኩል የቀረበ፣ የዝማሬ አምልኮ፣ የማስታወቂያና የጸሎት ጊዜ በአንድነት
286 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 14 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 06.08.2023 48:06
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 14፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 2) የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ የሚያተኩረው የጸሎት ክፍል (ማቴ. 6፡ 9ሐ - 10ለ) ሀ) የእግዚአብሔርን ስም መቀደስ / ማቴ. 6፡9ሐ፣ ዘሌ. 11፡44፣ ኢሳያስ 8፡13/ ለ) የእግዚአብሔር መንግሥት እንድትመጣ መለመን /ማቴ. 6፡10ሀ፣ ሮሜ 14፡17፣ ማቴ. 5፡6፣ ማቴ. 6፡33/ ሐ) የእግዚአብሔር ፈቃድ በምድር እንዲሆን መለመን /...
285 || የፍቅር ዕዳ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.07.2023 57:14
"የፍቅር ዕዳ አለብን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 13፡8 መግቢያ፡ ቆላ. 2፡14፣ ገላ. 3፡13፣ 1 ቆሮ. 6፡19-20 በክርስቶስ ነጻ የወጣን 3 ዓይነት ዕዳ አለብን፡ - 1) የወንጌል ዕዳ አለብን ሮሜ 1፡14-15፣ ሐዋ. 9፡1-19 2) ለጌታ ተለይተን በቅድስና ህይወት የመኖር ዕዳ አለብን ሮሜ 8፡12-13 3) ሌሎችን የመውደድ ዕዳ አለብን ሮሜ 13፡8፣ ሮሜ 15፡24-27 ማቴ. 18፡21-35
284 || ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን! || በእህት ለምለም ጌታቸው 23.07.2023 44:29
"ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /2 ጴጥሮስ 1፡1-11/ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ጴጥሮስ ከምዕራፍ 1-5፣ ዮሐ. 21፡15-22፣ ኤርሚያስ 32፡17-19፣ ምሳሌ 2፡6፣ ገላቲያ 5፡22-23/
283 || የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!/እግዚአብሔርን ፍራ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 09.07.2023 1:15:08
"እግዚአብሔርን ፍራ/የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2 መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ፡ መክብብ 12፡1 3-14 እግዚአብሔርን ስለመፍራት 10 ነጥቦች፡ - 1) እግዚአብሔርን ፍራ የሚለው ትዕዛዝ ለእግዚአብሔር ህዝብ የተሰጠ ነው /1 ጴጥሮስ 2፡17፣ ዘዳግም 6፡13፣ ዘዳግም 10፡20/ 2) እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው /ምሳሌ 1፡7፣ መዝሙር 111፡10፣ 1 ቆሮንቶስ 1፡20-25/ 3) እግዚአብሔርን መፍራት የምንማረውና የምናድግበት ነገር ነው /ዘዳግም 17፡19-20፣ ዘዳግም 31፡13/ 4) እግዚአብሔርን መፍራት የሚታይ ነገ...
Podobne podcasty
Replaio nie jest wydawcą podcastów; nazwy audycji, okładki i audio należą do ich autorów i są rozpowszechniane przez publiczne kanały RSS