ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
No dejes de visitar la web del podcast y apoyar a su creador: ecfc-finland.org
Autor
ECFC in Finland
Categoría
Web del podcast
Último episodio
4 de oct. de 2026
¿Dónde escuchar?
Podcasts en la app Replaio Radio Muy prontoLos podcasts llegarán muy pronto a la app. Instálala ahora y sé el primero en descubrir una forma totalmente nueva de vivir los podcasts
Episodios
454 || በኢየሱስ ክርስቶስ መኖር || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 04.10.2026 42:36
"በኢየሱስ ክርስቶስ መኖር " በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 1፡1-5 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤፌ. 2፡4፣ ገላ. 2፡20፣ 2 ቆሮ. 5፡7-9፣ ቆላ. 3፡1-4 እና ዮሐ. 10፡1-12
453 || የእግዚአብሔር ሥጦታ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 27.09.2026 25:39
|| የእግዚአብሔር ሥጦታ || በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 2፡18-25
452 || ከህግ እርግማን ዋጀን! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 20.09.2026 37:53
"ከህግ እርግማን ዋጀን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን በጌታ ራት ቀን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መዕክት። መነሻ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 8፡1-11 ሌሎች መጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 3፡20፣ 23፣ 7፡7 ፣ ሕዝቅ.18፡20፣ ገላ. 3፡23 – 25፣ ማቴ. 5፡17፣ እና ገላ. 3፡10-13
451 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 13.09.2026 1:00:21
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 የክፍለ ጊዜው ይዘት ሰላም ምንድን ነው? (መዝሙር 122፡6-7፣ 1 ጢሞቴዎስ 2:1-2) የሰላም አዋጅ የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው! (ዘኁልቁ 6፡26፣ ሉቃስ 2:13-14፣ 1 ቆሮንቶስ 1:3) የእግዚአብሔር መንግሥት የሰላም መንግሥት ነው (ኢሳይያስ 9:6-7፣ ሮሜ 14:17) እግዚአብሔር ራሱ ሰላም ነው! (መሳፍንት 6፡22-24፣ ኤፌሶን 2፡14-18) የእግዚአብሔር መንግሥት ሰላም ልዩ ሰላም ነው (ዮሐንስ 14:27፣ ፊ...
450 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 2፡ የእግዚአብሔር መንግሥት መገለጫ ባህርያት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 06.09.2026 45:32
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ሮሜ 14፡17 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 5:10፣ 1 ዮሐንስ 3:7፣ መዝሙር 11:7፣ ዘዳግም 32:3-4፣ መዝሙር 119:137፣ መዝሙር 89:14-16፣ ሮሜ 14፡17፣ ኢሳ. 64፡6፣ ኤርምያስ 23:5-6፣ ሮሜ 3:23-26 1 ቆሮንቶስ 1:30፣ ዘፍጥረት 15:6፣ ሮሜ 4፡21-25፣ ሮሜ 3:21-22,26፣ ፊልጵስዩስ 3:7-9
449 || እውነት ምንድን ነው? - የእውነተኛ አማኝ ምሳሌ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.08.2026 38:21
"እውነት ምንድን ነው? - የእውነተኛ አማኝ ምሳሌ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን በ3ኛው የዮሐንስ መልዕክት ላይ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ የሐዋሪያው የዮሐንስ መልዕክት 3ኛ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐንስ ወንጌል 8፡31-32 እና ዘፍጥረት 20፡1-18
448 || እግዚአብሕኤር መልካም ነው! || በወንድም እምነት ካሣ 23.08.2026 53:07
"እግዚአብሔር መልካም ነው!" በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ናሆም 1፡7
447 || የእግዚአብሔር መንግሥት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 1፡ መግቢያ || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 16.08.2026 51:32
"የእግዚአብሔር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 1፡13-14 እና ራዕይ 5፡9-10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 103:19፣ ቈላስይስ 1:16፣ ይሁዳ 1:9፣ ማቴዎስ 12:25-26፣ ኤፌሶን 6:12፣ ዮሐንስ 12:31 እና ዳንኤል 10፥13,20
446 || እግዚአብሔር ምን እንድንጸልይ ይፈልጋል? || በእህት ቤተልሔም ሲሳይ 09.08.2026 1:00:27
"እግዚአብሔር ምን እንድንጸልይ ይፈልጋል?" በሚል ርዕስ ዙሪያ በእህት ቤተልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ሳሙኤል 1፡1-22
445 || ደሙ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 26.07.2026 47:18
የክርስቶስን ደም አስመልክቶ በጌታ ራት ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። ደሙን የተመለከቱ 10 ነጥቦች፡ ስለብዙዎች የሚፈስ ነው - ማርቆስ 14፡24 የአዲስ ኪዳን ደም ነው - ማርቆስ 14፡26 ማቴዎስ 26፡28 የይቅርታ ደም ነው - የሚያጸድቅ ደም ነው - ሮሜ 5፡9፣ 3፡24-26 የሚቀድስ ደም ነው - ዕብራውያን 13፡12 የሚያቀርብ ነው - ኤፌሶን 2፡11-13 ህሊናን የሚያነጻ ነው - ሰይጣንን ድል መንሻ ነው - ራዕይ 12፡11 የክርስቶስ ደም የሚያጥብ ነው 1 ዮሐንስ 1፡7-10 የሚዋጅ ነው - ገላቲያ 3፡13
444 || የአኪጦፌል ምክር || በወንድም እምነት ካሣ 19.07.2026 31:25
"የአክጦፌል ምክር" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ሳሙኤል 16፡15 - 17፡1 4 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 49፡9-15 ፣ ኢሳያስ 8፡10
443 || ማንም ታናሽነትህን አይናቀው! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 12.07.2026 44:48
"ማንም ታናሽነትህን አይናቀው!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጢሞቴዎስ 4፡11-16 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 18፡1-10፣ መዝሙር 91፡9-16፣ መዝሙር 34፡6-9፣ ዕብራዊያን 1፡12-14 እና ዘፀዓት 23፡20-23
442 || ዝግጅት || በወንድም ግዛቸው አይካ (ዶ/ር) 05.07.2026 1:16:51
" ዝግጅት " በሚል ርዕስ በወንድም ግዛቸው አይካ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 16፡1 ዝግጅት የሚያስፈልግባቸው ሁኔታዎች ለመስዋዕትነት በእምነት መዘጋጀት (አብርሃም ይስሐቅን ለመሰዋት ተዘጋጀ) - ዘፍጥረት 22:3-8 ያልታየውን ነገር አይቶ መዘጋጀት (ኖኅ መርከብን በእምነት አዘጋጀ) - ዕብራውያን 11:7 የጌታን ትዕዛዝ ሰምቶ መዘጋጀት (ጋኖችን በእምነት በውሃ ሞሏቸው) - ዮሐንስ 2:7-8፣ 2 ነገሥት 4:1-7 መጪውን ትውልድ ለቤቱ ሥራ ማዘጋጀት (ዳዊት መቅደስ የሚሠራበትን ሁሉ ለመጪው ሰው አዘጋጀ) - 1 ዜና 22፡1-19 ለታምራት መዘጋጀት (ለፈውስ፣ ለኅጢአት...
441 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 5 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 28.06.2026 1:25:43
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አምስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አምስተኛውና የመጨረሻው ክፍል። ቀን 5 - የእሑድ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 23፡39-43
440 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 4 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 27.06.2026 1:22:52
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል አራት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት አራተኛው ክፍል። ቀን 4 - የቅዳሜ ምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማርቆስ 4፡35-41
439 || መንፈሳዊ ውጊያ || ክፍል 3 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 27.06.2026 1:41:10
መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል ሦስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " መንፈሳዊ ውጊያ " በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። ቀን 4፡ የቅዳሜ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
438 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 3 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥልሁን ጸጋዬ 26.06.2026 1:31:28
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? - ክፍል ሦስት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። ቀን 3 - የዓርብ ምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብራዊያን 1፡1-3
437 || መንፈሳዊ ውጊያ || ክፍል 2 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 26.06.2026 1:16:24
መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል ሁለት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " መንፈሳዊ ውጊያ " በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። ቀን 3፡ የዓርብ ጠዋት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
436 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 2 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ 25.06.2026 1:43:19
ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል ሁለት በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮጳ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። ቀን 2 - የሐሙስ ምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ 1፡9-18
435 || መንፈሳዊ ውጊያ || በነብይ ጥላሁን ፀጋዬ || በሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ 25.06.2026 1:48:40
መንፈሳዊ ውጊያ - ክፍል አንድ በኩምላ ስዊድን በተካሄደው የሰሜን አውሮፖ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " መንፈሳዊ ውጊያ " በሚል ርዕስ በአገልጋይ ጥላሁን ፀጋዬ የቀረበ ተከታታይ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ቀን 2 - ሐሙስ የጠዋት መርሃ ግብር መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌሶን 6፡10-18
434 || ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው? || ክፍል 1 || ተከታታይ ትምህርት || በነብይ ጥላሁን ጸጋዬ 24.06.2026 1:18:48
ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? - ክፍል አንድ በኩምላ ስዊድን በተዘጋጀው የሰሜን አውሮፓ የኢትዮጵያ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት አመታዊ ኮንፍራንስ ላይ፣ " ኢየሱስ ክርስቶስ እሱ ማን ነው? " በሚል ርዕስ በነብይ ጥላሁ ጸጋዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ቀን 1 - ረቡዕ የምሽት ክፍለ ጊዜ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴዎስ 16፡13-20
433 || የእግዚአብሔር ቃል! || ክፍል 1 || በወንድም እምነት ካሣ 21.06.2026 34:37
"የእግዚአብሔር ቃል!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሳ የቀረ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 28፡19-20፣ ሐዋሪያት ሥራ 2፡38፣ 2 ጢሞቴዎስ 3፡16፣ ዕብራዊያን 6፡18፣ ምሳሌ 10፡30፣ መዝ. 18፡30፣ 1 ጴጥሮስ 1፡25፣ ምሳሌ 30፡24-28፣ መዝሙር 119፡41
432 || የጌታ ራት መሠረታዊ ሐሳቦች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 14.06.2026 34:01
"የጌታ ራት መሠረታዊ ሐሳቦች" በጌታ ራት ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃስ 22፡19፣ 1 ቆሮ 11፡23-26፣ ማቴ 26፡28፣ ማርቆስ 14፡24፣ ሐዋ. 20፡28፣ 1 ጴጥሮስ 1፡18-19፣ ኤፌ. 2፡13-16፣ ዕብ 9፡14
431 || እውነት ምንድን ነው? || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.06.2026 54:08
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40 ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ጢሞቴዎስ 3:15-16፣ ዮሐንስ 4:23-24፣ እና ማቴዎስ 15:7-9
430 || እውነት ምንድን ነው? || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 24.05.2026 51:19
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40 ሌሎች ክፍሎች፡ ዮሐንስ 8:42-47፣ ሮሜ 1:18-20፣ መዝሙር 19:1-4፣ ዮሐንስ 14:6፣ ዮሐንስ 17:17፣ ዮሐንስ 8:31-32፣ ዮሐንስ 15:26-27፣ ዮሐንስ 16:13-15
Podcasts similares
Replaio no es editor de podcasts; los nombres de los programas, las portadas y el audio pertenecen a sus autores y se distribuyen a través de canales RSS públicos