ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: ecfc-finland.org
Wo hören?
Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbarPodcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts
Folgen
379 || የነጻነትና የፍቅር መንግሥት || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 25.05.2025 51:37
"የነጻነትና የፍቅር መንግሥት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 11:28-30፣ 1 ቆሮ. 13፡1-7፣ ማቴ. ዘሌዋ. 19፡17- 18፣ ገላ. 5፡13-15
378 || እግዚአብሔር የተጠቀመባቸው ታላላቅ እናቶች || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.05.2025 58:58
ርዕስ፡ የእግዚአብሔር የተቀመባቸው ታላላቅ እናቶች፡ - የእምነት ርምጃ የወሰዱ 3 እናቶች፡ 1) ሱናማዊት ሴት - 2 ነገ 4፡8-37 2) ንግሥት አስቴር - አስ. 1-103) የጌታ እናት ማሪያም - ሉቃ. 1፡26-38/ ማቴ. 1፡18-24፣ ዘዳ. 22፡23-24
377 || እግዚአብሔር የተጠቀመባቸው ታላላቅ እናቶች || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.05.2025 48:28
በእናቶች ቀን በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። ርዕስ፡ የእግዚአብሔር የተቀመባቸው ታላላቅ እናቶች፡ - ሞትን የከለከሉ 3 ሴቶች 1) ሲፓራ - የሙሴ ሚስት /ዘጸ. 2፡21፣ 4፡24-27፣ ዘፍ 17፡7-12/ 2) ዲፖራ - ነብዪትና የሌፊዶት ሚስት /1.መሳ. 4፡1-3፣ 5፡/ 3) አቢግያ - የናባል ሚስት /1 ሳሙ 25/
376 || በፍቅሩ መንግሥት ውስጥ መኖር! || በወንም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 04.05.2025 53:12
"በፍቅሩ መንግሥት ውስጥ መኖር!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ዮሐንስ 3፡1 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ዮሐንስ 4፡16፣ ኤፌ 3፡13-17፣ ገላ. 5፡22-23
375 || የጌታ ራት - በደሙ የተደረገ አዲስ ኪዳን || በወንድም እምነት ካሣ 27.04.2025 50:01
"የጌታ ራት" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 22፡19-20 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡17-20፣ 1 ቆሮ. 11፡23-27፣ ዕብ. 8፡6-13፣ ኤር. 31፡33-34፣ 1 ቆሮ. 10፡17
374 || የታረደው በግ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 20.04.2025 47:21
በ2025 ፋሲካ ፕሮግራም ላይ "የታረደው በግ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ራዕይ 5 እና ዘጸዓት 12
373 || የእግዚ አብሔር አብሮነት || በእህት ቤተልሔም ሲሳይ 13.04.2025 38:33
በእህት ቤቴልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 39፡1-10
372 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 06.04.2025 40:01
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 7 ፡ የታደሰ መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዎች ... የቀጠለና የመጨረሻው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዕብራዊያን 12፡1-2፣ 1 ቆሮንቶስ 11፡1፣ 2 ጢሞቴዎስ 4፡7፣ ሮሜ 8፡26፣ ዳንኤ ል 12፡13
371 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 6 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 30.03.2025 48:55
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 6፡ የታደሰ መንፈሳዊ ህይወት መገለጫዎች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 2 ቆሮንቶስ 12፡9-10 እና መዝሙር 62፡11፣
370 || እነሆ የእግዚአብሔር በግ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.03.2025 15:34
መነሻ የእግዚአብሔር ቃል ክፍል፡ ዮሐንስ 1፡35-51
369 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 16.03.2025 52:52
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 5፡ የመንፈሳዊ ተሃድሶ መንገዶች ...የቀጠለ መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኢዮብ 33፡14፣ 1 ሳሙኤል 15፡22፣ ምሳሌ 1፡33፣ መዝሙር 119፡105፣ ቆላስይስ 3፡10፣ ዘካሪያስ 4፡6፣ ኢሳያስ 40፡31፣ ኤርሚያስ 17፡7-8፣ መክብብ 3፡11፣ ዕምባቆም 2፡3
368 || እውነተኛ መሪ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 09.03.2025 34:34
"እውነተኛ መሪ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘኁ. 13፡1-16 ሌሎች ክፍሎች፡ ዘኁልቁ ምዕራፍ 13 እና 14
367 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 02.03.2025 48:50
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 4፡ የመንፈሳዊ ተሃድሶ መንገዶች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 103፡15-16፣ ሆሴ. 6፡3፣ 1 ጴጥ. 1፡24-25፣ ዘካ. 4፡6፣ ኢሳ. 40፡6፣ መዝ. 46፡10፣ ዕብ. 11
366 || ሞቱን ትናገራላችሁ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.02.2025 27:32
የጌታን ራት (ቅዱስ ቁርባን) ቀንን አስመልክቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 11፡23-34
365 || የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 16.02.2025 42:24
"የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 1፡26-31፣ ኤር. 9፡23-24 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤር. 7፡16-18፣ 8፡4-7፣ 9፡14-15 ፣ ገላ. 6፡12-15፣ ሮሜ 6:6፣ 1 ቆሮ. 6፡11
364 || ፈተናን መለየትና ማሸነፍ! || በወንድም እምነት ካሣ 09.02.2025 38:19
"ፈተናን መለየትና ማሸነፍ!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ያዕ. 1፡1-6 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡51፣ 1 ቆሮ. 10፡12 የክርስቲያን ፈተና ዓይነቶች/ክርስቲያን በማን ሊፈተን ይችላል? 1) ክርስቲያን በእግዚአብሔር ሊፈተን ይችላል። ዘፍ.22፡1-8 2) ክርስቲያን በራሱ ምኞት ሊፈተን ይችላል። ያዕ. 1፡12-15 3) ክርስቲያን ስለወንጌል መከራ/ፈተና ሊደርስበት ይችላል። ሐዋ. 14፡22 4) ክርስቲያን በሰይጣን ሊፈተን ይችላል። ማቴ. 4፡1-፣ ኤፌ. 6፡10-18
363 || ተዘጋጅታችሁ ኑሩ! || ክፍል 2|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.02.2025 47:06
"ተዘጋጅታችሁ ኑሩ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 2ኛው ክፍል ። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 24፡44 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 21፡8፣ 21፡9፣ 21፡12-19፣ 21፡34-36፣ ማቴ. 24፡4-5፣ 24፡6፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15
362 || እንመለስ፣ ንስሐም እንግባ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 26.01.2025 56:58
"እንመለስ፣ ንስሐም እንግባ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሆሴዕ 6፡1-3 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ራዕ. 2፡2-6፣ ሐዋ. 3፡19-22፣ 2፡36-39፣ ያዕ. 4፡10
361 || ፈጥነህ ውረድ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 19.01.2025 54:44
"ፈጥነህ ውረድ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 19፡1-9 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 11፡28፣ ሮሜ 8፡26-27፣ መዝ. 103፡13-14
360 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 12.01.2025 43:19
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 3፡ የመንፈሳዊ ድካም/እርጅና ምልክቶች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 4፡6፣ 2 ዜና 16፡9፣ መዝሙር 94፡9፣ 89፡14፣ 97፡2፣ ሆሴዕ 2፡21
359 || ተዘጋጅታችሁ ኑሩ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 15.12.2024 1:07:20
"ተዘጋጅታችሁ ኑሩ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 24፡44 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 12፡40፣ ራዕይ 22፡12፣ 2 ተሰሎ. 2፡19፣ 1 ዮሐ. 2፡28፣ ራዕ. 1፡7፣ 1 ተሰሎ. 5፡23-24፣ 1 ቆሮ. 13 ፣ ማቴ. 24፡10-13፣ ማቴ. 25፡31-46፣ ሉቃስ 17፡7-8፣ ማቴ. 25፡14-30፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15
358 || የሥጦታው በረከቶች! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 08.12.2024 31:54
"የሥጦታው በረከቶች!" በሚል ርዕስ በትንሹ ገና ፕሮግራም ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 9፡1-7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኢሳ. 7፡14፣ ማቴ. 1፡20-23
357 || እግዚአብሔርን እንወቅ! || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 01.12.2024 54:10
"እግዚአብሔርን እንወቅ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሆሴዕ 6፡1-3 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 17:3፣ መዝ. 119:101- 105፣ ኤር. 9፡23-24፣ ፊል. 3፡10-11
356 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 3 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 24.11.2024 45:25
356 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 3 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) "በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ፊልጵ. 4፡4 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሐዋ. ሥራ 16፡25-34፣ መዝ. 37፡4፣ መዝ. 100፡2፣ መዝ. 126፡3፣ ሮሜ 15፡13፣ ኤር 15፡16
355 || ኢየሱስ ይመጣል! || በእህት ለምለም ጌታቸው 17.11.2024 50:39
"ኢየሱስ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃስ 21፡29-33 እና ማርቆስ 13፡28-37
Ähnliche Podcasts
Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet