ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: ecfc-finland.org
Wo hören?
Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbarPodcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts
Folgen
354 || አባታችን እግዚአብሔር! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 10.11.2024 40:04
በአባቶች ቀን "አባታችን እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 6፡9፣ ማቴ. 5፡16፣ ማቴ. 4፡45፣ ማቴ. 6፡1፣ ማር. 11፡25፣ ማቴ. 6፡25-34፣ ሉቃ. 11፡13፣ ማቴ. 7፡11
353 || መንፈሳዊ ዕድሳት || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 03.11.2024 1:00:29
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2፡ የመንፈሳዊ ድካም/እርጅና መንስኤዎች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍ. 28፡10-22፣ ዘፍ. 32፡24-32፣ ሮሜ 12፡2፣ ናሆም 1፡3፣ 2 ጢሞ. 2፡13፣ ምሳሌ 1፡33፣
352 || ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ! || በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል 27.10.2024 52:34
"ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ!" በሚል ርዕስ በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሕዝቅኤል 37፡1-14
351 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 20.10.2024 39:49
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 1፡ መግቢያ - የተሃድሶ ምንነትና አስፈላጊነት መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ክፍሎች፡ መዝ. 73፡25-26፣ ዘፍ. 1፡28፣ 2፡15፣ ቆላ. 3፡9-10፣ ኤፌ. 2፡10፣
350 || እውነተኛ ሐዘን! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 13.10.2024 47:21
"እውነተኛ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ነህምያ 1፡7-11፣ 2፡2፣ ዮሐንስ 16፡7-11፣ 2 ቆሮንቶስ 7፡8-11፣ ያዕቆብ 4፡7-10፣ ማቴዎስ 26፡38፣ ማርቆስ 14፡36፣ 1 ጴጥሮስ 1፡6-7፣ ማቴዎስ 5፡4
349 || እውነተኛ ሐዘን! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 06.10.2024 46:05
"እውነተኛ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍ. 6፡6፣ 2 ሳሙ. 24፡16፣ ራዕይ 21፡1-5፣ ማቴ. 9፡36-38፣ 14፡14፣ 20፡34፣ ዮሐ. 11፡ 33-34፣ ሉቃ. 10፡33-34፣ ሮሜ 9፡1-5
348 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 2 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 29.09.2024 57:02
"በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 1፡42-55፣ ሉቃ. 2፡10፣ ዕብ. 12፡1-3፣ ማቴ. 13፡44
347 || ተነሱና ተመላለሱ! || በወንድም ኢዮብ ድንቁ 22.09.2024 44:12
"ተነሱና ተመላለሱ!" በሚል ርዕስ በወንድም ኢዮብ ድንቁ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
346 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 15.09.2024 1:01:07
"በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 4፡4-7፣ 1 ጴጥ. 1፡8-9፣ ሮሜ 12፡12፣ 1 ተሰሎ. 5፡16-18፣ ዕንባቆም 3፡17-19
345 || መጽናት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 08.09.2024 40:44
"መጽናት!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዕብ. 10፡36፣ 1 ሳሙ. 2፡1-11፣ መዝ. 119፡71፣ ዕብ. 12፡3
344 || በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ! || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 25.08.2024 44:17
"በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 2ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ይሁዳ 1፡20-21
343 || በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ! || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 18.08.2024 41:44
"በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበው የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ይሁዳ 1፡20-21
342 || በርሱ መወደድ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.08.2024 1:01:38
"በርሱ መወደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 17፡1-9፣ ኢሳ. 59፡1-21፣ መክ. 5፡1 ጌታን ስንሰማ ምን ይሆናል? የልጅነት ስልጣን/ድነት እናገኛለን (ዮሐ. 1፡12-13) ሰላምን እናገኛለን - ሰላሜን እተውላችኋለሁ (ዮሐ. 13፡) ጌታን ስንሰማ ሰላማችን እየበዛ ይሄዳል። ዕረፍት እናገኛለን - ማቴ. 11፡28-30 “ከእኔ ተማሩ!” እውነተኛ ፍቅርን እንለማመዳለን - አጋፔ የተሰኘውን ፍቅር እንለማመዳለን። እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅድመ ሁኔታ መውደድን እንለማመዳለን። ዮሐ. 21፡15-19 ሥፍራ የተዘጋጀልን ሰዎች መሆ...
341 || በርሱ መወደድ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 04.08.2024 56:19
"በርሱ መውደድ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤፌ. 5፡1 ፣ ዳን. 9፡23፣ 10፡11፣ 19 ዳንኤል እጅግ የተወደደ እንዲሆን ያደረገው ምንድን ነው? የጽድቅ ህይወት - ዳን. 1፡8፣ ዮሐ. 14፡21 የጸሎት ህይወት - ዳን. 2፡17-18፣ 6፡10 የታማኝነት ህይወት - ዳን. 6፡4፣ ማቴ. 25፡21 የኅብረት ህይወት - ዳን. 2፡17-18፣49 የማስተዋል ህይወት - ዳን. 1፡17፣ 9፡1፣ (ኤር. 25፡12፣ 29፡10) የትህትና ህይወት - ዳን. 9፡3-19፣ ዳን. 10፡2
340 || ሰቆቃና የንሰሐ አስቸኳይነት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 28.07.2024 55:57
"ሰቆቃና የንስሐ አስቸኳይነት" በሚል በሉቃስ 13፡1-5 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
339 || ደቀ መዝሙርነት || በፓስተር ታምራት ኃይሌ 21.07.2024 1:20:11
"ደቀ መዝሙርነት" በሚል ርዕስ በፓስተር ታምራት ኃይሌ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
338 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 2 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ 20.07.2024 1:05:35
"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 አገልጋይ ምን መሆን ይገባዋል? 1) የዳነና መዳኑን በህይወት ለውጥ ፍሬ ያሳየ መሆን አለበት / ገላ. 5፡22፣ ዮሐ. 13፡13-14፣ ማቴ. 11፡28-31 2) በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ መሆን አለበት /ኢሳ. 61፣ ኢዩ. 2፡28፣ ዘካ. 5፡11፣ ኤፌ. 5፡18 3) የደቀ መዝሙርነት ጉዞ የጀመረ መሆን አለበት 4) የአገልግሎት ጥሪውን የሚያውቅ መሆን አለበት 5) በምሪትና በተጠያቂነት ያምናል 6) አገልጋይ ሁልጊዜ ያድጋል - ያልደረሰበትን ለመድረስ...
337 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 1 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ 20.07.2024 1:10:50
"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 ስለፀጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 12፡8-10፣ ሮሜ 12፡6-8፣ ኤፌ. 4፡11 ስለሌሎች የጸጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 14፡26፣ ሐዋ. 2፡17፣ ዘካ. 12፡10፣ 1 ጢሞ. 2፡3፣ ማቴ. 19 አገልጋይና የጸጋ ሥጦታዎች 1) የዳነ ሰው ሁሉ አንድና ከዚያ በላይ የጸጋ ሥጦታ አለው 2) በፀጋ ሥጦታ አለማገልገል ተጠያቂነትን ያስከትላል 3) ለአገልግሎት መሰማራት ያለብን በፀጋ ስጦታችን መሠረ...
336 || መልካም እረኛ ኢየሱስ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 14.07.2024 50:10
"መልካም እረኛ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 23፣ ዮሐ. 10፡1-18 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ህዝ.34፡23-24፣ ዕብ. 13፡20-21፣ 1 ጴጥ. 5፡4-7፣ ማቴ. 9፡36-38፣ ሉቃ. 12፡32
335 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.07.2024 53:35
"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 5) የሚቀድስ ደም ነው። (ዕብ. 13፡12) 6) የሚያቀርብ ደም ነው። (ኤፌ. 2፡11-13) 7) ህሊናን የሚያነጻ ነው። (ዕብ. 9፡8-10፣14) 8) ድል የምንነሳበት ነው። (ራዕ. 12፡11) 9) ዕለት ዕለት የምንታጠብበት/ከኀጢአት የምንነጻበት ነው። (1 ዮሐ. 1፡6-10) 10) የሚዋጅ ደም ነው። (ገላ. 3፡13፣ ራዕ. 5፡9-10፣ ጴጥ. )
334 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.06.2024 51:29
"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 1) ለብዙዎች ኀጢአት የፈሰሰ ደም ነው 2) የአዲስ ኪዳን ደም ነው 3) ይቅርታን የሚያሰጥ ደም ነው 4) የሚያጸድቅ ደም ነው ለክፍል አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ሉቃ. 22፡20፣ ማቴ. 26፡28፣ ሮሜ 3፡24-25፣ ሮሜ 5፡9
333 || የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 23.06.2024 56:10
"የመንፈስን ሰይፍ ያዙ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /ኤፌ. 6፡10-18/ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /2 ቆሮ. 10፡3-5፣ ማቴ. 4፡1-11/
332 || የኢየሱስ ስም ኃይል አለው! || በእህት ቤተልሔም ሲሳይ 16.06.2024 50:30
"የኢየሱስ ስም ኃይል አለው!" በሚል ርዕስ በእህት ቤተልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 3፡1-16 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 18፡18-20፣ ሐዋ. 2፡1-4
331 || በህልውናው ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ዕረፍት! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 09.06.2024 49:42
"በህልውናው ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ዕረፍት!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ክፍል፡ ዘጸ. 33፡14 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘጸ. 33፡12-17፣ መዝ. 4፡8፣ ምሳሌ 1፡33፣ ማቴ. 11፡28፣ መዝ. 62፡1-2፣ መዝ.121፡1-8
330 || የሚለውጥ እሳት! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.06.2024 37:55
"የሚለውጥ እሳት!" በሚል ርዕስ በኢሳያስ 6 ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
Ähnliche Podcasts
Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet