ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: ecfc-finland.org

Autor

ECFC in Finland

Kategorie

Religion

Podcast-Website

ecfc-finland.org

Neueste Folge

4. Okt 2026

Wo hören?

Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbar

Podcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts

Bei Google Play herunterladen Kostenlos installieren Android fast 10 Mio. Downloads · Bewertung 4,8 iOS bald

Folgen

404 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 5 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሳ 16.11.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት አምስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ማቴ. 12፡33-37፣ ምሳሌ 18፡21፣ 13፡3፣ 12፡18፣ 15፡1፣ 16፡24፣ ቆላስይስ 4፡6፣ ኤፌሶን 4፡29፣ ዘጸዓት 20፡7፣ ዘዳግም 18፡19-22፣ መዝሙር 141፡3፣ ያዕቆብ 1፡26 /

403 || የአባካኙ ልጅ የውድቀት ቁልቁለት || በወንድም የሺጥላ ደገፉ (ዶ/ር) 09.11.2025

"የአባካኙ ልጅ የውድቀት ቁልቁለት" በአባቶች ቀን በወንድም የሺጥላ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 15፡11-32

402 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 6፡ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.11.2025

መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 6ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 16፡7-11 መንፈስ ቅዱስ የሚሠራባቸው 3 መንገዶች 1) ዓለምን ስለኀጢአት ይወቅሳል 2) ዓለምን ስለጽድቅ ይወቅሳል 3) ዓለምን ስለፍርድ ይወቅሳል ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ሐዋርያት ሥራ 2፡36-37፣ 4፡8-12፣ ሉቃስ 24፡25-27፣ ራዕይ 1፡17-18፣ ሐዋርያት ሥራ 5፡30-32፣ ራዕይ 12፡9፣ ራዕይ 12፡11/

401 || የጌታ ራት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 26.10.2025

የጌታ ራት መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ ቃል፡ 1 ቆሮንቶስ 11 ፡23-34

400 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 19.10.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት አራተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ቆሮንቶስ 3፡16-1፣ ማቴ. 16፡26፣ ኤፌሶን 6፡5-8፣ ያዕብ 1፡27/

399 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 5፡ መንፈስ ቅዱስ የተመሰለባቸው 7 ነገሮች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.10.2025

መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 5ኛው ክፍል። ክፍል 5፡ መንፈስ ቅዱስ የተመሰለባቸው 7 ነገሮች 1ኛ - እሳት /ሉቃስ 3፡16፣ 1 ጴጥሮስ 1፡6-7/ 2ኛ - ርግብ /ማቴ. 3፡16-17፣ 11፡29/ 3ኛ - ንፋስ /ሐዋሪያት ሥራ 2፡1-2/ 4ኛ - ዘይት /ዘጸዓት 29፡7/ 5ኛ - ውሃ /ዮሐንስ 7፡38/ 6ኛ - ደመና /ዘጸዓት 13፡21፣ 2 ዜና 5፡13-14/ 7ኛ - ድምፅ /ራዕይ 1፡10፣ 14፡13/

398 || መንፈስ ቅዱስ ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 4 || መንፈስ ቅዱስና የአማኝ ህይወት || 05.10.2025

መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 4ኛው ክፍል። ክፍል 4፡ የመንፈስ ቅዱስና የአማኝ ህይወት

397 || መንፈስ ቅዱስ || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3፡ የመንፈስ ቅዱስ መለኮትነት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 28.09.2025

መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 3ኛው ክፍል። ክፍል 3፡ የመንፈስ ቅዱስ መለኮትነት/አምላክነት

396 || መንፈስ ቅዱስ || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 21.09.2025

መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። ክፍል 2፡ መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? መንፈስ ቅዱስ ከሥላሴ አካላት አንዱ አካል ነው። አካል ማለታችን ሰብዕና አለው ማለታችን ነው። ይህም ማለት የሚከተሉት 3 ነገሮች አሉት ማለታችን ነው። 1) መንፈስ ቅዱስ ዕውቀት አለው ፣ ስለዚህ መንፈስ ቅዱስ ያስተምራል፣ ይመራል፣ መረዳትን ይሰጣል። /1 ቆሮ. 2፡11-14 ፣ 1 ዮሐ 2፡27፣ ነህምያ 9፡20፣ ሉቃ. 2፡26፣ ዮሐ. 16፡12-14፣/ 2) መንፈስ ቅዱስ ስሜት አለው ፣ ስለዚህ ያዝናል፣ ይደሰታል፣ ሐሴት ያደርጋል፣ ይመረራል። /ኤፌ. 4፡30፣ ኢሳ. 63፡9-10፣ ሉቃ. 10፡21/ 3...

395 || የምታመሰግኑ ሁኑ! || በፓስተር ሰሎሞን ጨልጌ 14.09.2025

በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ በተዘጋጀው የአምልኮና ጸሎት ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር ሰሎሞን ጨልጌ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ፡ የምታመሰግኑ ሁኑ! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ቈላስይስ 3:15 እና ሐዋ. ሥራ 16፡25-34 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝሙር 29:1-2፣ ዘዳግም 26:19፣ 2 ሳሙኤል 22:4፣ 2 ዜና 20፡22

394 || ለሰዎች ሁሉ እንጸልይ! || በቄስ ሄኖክ ጋሻው 14.09.2025

"ለሰዎች ሁሉ እንጸልይ!" በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ በተዘጋጀው የአምልኮና ጸሎት ኮንፍራንስ ላይ በቄስ ሄኖክ ጋሻው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ፡ ለሰዎች ሁሉ እንጸልይ! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጢሞቴዎስ 2፡1-8 ሀ) በቅድሚያ ለሰዎች ሁሉ መጸለይ የሚገባን ለምንድን ነው? በእውነተኛ መንፈሳዊ ህይወት እንድንኖር ነው በቅድስና ሁሉ እንድንኖር ነው በሰላምና በጸጥታ እንድንኖር ነው እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝ ስለሆነ ነው ለ) ለሰዎች ሁሉ ስንጸልይ ጸሎታችን እንዴት ይሁን? የልመናን ጸሎት እንጸልይ የምልጃ ጸሎት እንጸልይ የምሥጋናን ጸሎት እንጸልይ

393 || ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ! || በቄስ ሄኖክ ጋሻው 13.09.2025

በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በፊንላንድ በተዘጋጀው የአምልኮና ጸሎት ኮንፍራንስ ላይ በቄስ ሄኖክ ጋሻው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ርዕስ፡ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 22፡39-46 በፈታኝ ጊዜ እንዴት እንጸልይ? በዝግጅት እንጸልይ (22፡39) በግል በትህትና እንጸልይ (22፡41) የእግዚአብሔር ፍቃድ እንዲሆን እንጸልይ (22፡42) በትጋት እንጸልይ (22፡44)

392 || መንፈስ ቅዱስ || ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.09.2025

መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። ክፍል 1፡ መግቢያ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ዮሐንስ 7:37-38፣ ዘፍጥረት 1:2፣ ራዕይ 22፡17፣ ኢዮብ 33፡4፣ ዮሐ. 16፡7-15፣ ሉቃስ 24:49/  

391 || ምስክሮቼ ናችሁ፣ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ! || በወንድም አብርሃም ፈንተ 31.08.2025

የወንጌል ሥርጭት አስፈላጊነትን አስመልክቶ በወንድም አብርሃም ፈንተ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። ርዕስ፡ ምስክሮቼ ናችሁ፣ ምስክሮቼ ትሆናላችሁ! የእግዚአብሔር ጉዳይ በምድር ምንድን ነው? የምንመሰክረው ወንጌል ምንድን ነው? እንዳንመሰክር የሚያደርገን ምንድን ነው? ምስክር መሆን ምንን ይጠይቃል? ለምንስ እንመሰክራለን? የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ጴጥሮስ 1፡3-4፣ ኢሳ. 43፡10-12፣ 44:8፣ ሮሜ 1፡16፣ ዮሐ. 1፡45፣ ሐዋ. ሥራ 8፡45፣ ኤር. 23፡29፣ ሕዝ. 11፡19-20፣ ማቴ. 10፡32፣ ኤር. 2፡32፣ ራዕይ 1፡9፣ 2 ነገ. 5፡2-3፣ ዮሐ. 17፡3፣ ሐዋ. ሥራ 1፡1-2፣ ማር. 16፡14-20

390 || ትህትናን ከክርስቶስ መማር || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 24.08.2025

"ትህትናን ከክርስቶስ መማር" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ክፍል፡ ፊልጵስዩስ 2፡1-11

389 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 17.08.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሮሜ 14፡1-23

388 || እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 03.08.2025

"እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘዳ 33፡26 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ቆሮ 10፡1-13፣ 1 ነገ 2፡1-4፣ 1 ዜና 28፡20/

387 || እግዚአብሔር ምንን ይወዳል? || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 27.07.2025

"እግዚአብሔር ምንን ይወዳል?" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 8፡7-36 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ዮሐ. 3፡16፣ ዘዳ. 7፡9፣ መዝ. 11፡7፣ 37፡28፣ 146፡8፣ 103፡11፣ 2 ቆሮ. 9፡6-7/

386 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 20.07.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ክፍል 2፡ መግቢያ - መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጡ መጪ የፍርድ ሂደቶች፦ የክርስቶስ የፍርድ ወንበር /2 ቆሮ. 5፡10፣ ሮሜ 14፡10፣ 1 ተሰሎ. 4፡16-17፣ ማቴ. 24፡36-44፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15/ የአህዛብ ፍርድ /ማቴ. 25፡31-46/ የነጩ ዙፋን ፍርድ /ራዕይ 20፡11-15/

385 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 13.07.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ክፍል 1፡ መግቢያ - የትምህርቱ ዓላማና የፍርድ ምንነት የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1) የትምህርቱ ዓላማ /ኤፌ. 4፡1-3፣ ሉቃ. 21፡34-36/ 2) 2) ፍርድ ምንድን ነው? - ከአጠቃላይ የቃሉ አገባብና አጠቃቀም አንጻር /ሉቃ. 6፡37፣ ሮሜ 14፡1/ - ከህግ አንጻር /ዘዳግ. 17፡8-10፣ 1 ሳሙ. 4፡18፣ ኢሳ. 28፡6፣ ሐዋ. 25፡6-12/ - ከሞራል አንጻር /1 ሳሙ. 2፡12/ - ከመፅሐፍ ቅስዱስ/ከእግዚአብሔር አንጻር...

384 || የጌታ ራት ሥርዓት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 29.06.2025

|| የጌታ ራት ሥርዓት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 2፡42 የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 22፡19 1 ቆሮ 11፡24-25፣ ማቴ. 26፡26-28 ማር 14፡24፣ ሉቃ. 22፡20፣ ሮሜ 3፡25፣ ሮሜ 5፡9፣ ራዕይ 1፡5፣ ሐዋ. 20፡28፣ ዕብ. 9፡14

383 || አሥሩ በረከቶች || በወንድም ግዛቸው አይካ (ዶ/ር) 22.06.2025

|| አሥሩ በረከቶች|| በሚል ርዕስ በወንድ ግዛቸው አይካ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ መዝ. 89፡20-2 4

382 || አንደበታችንን እንቆጣጠር - እግዚአብሔርንም እንፈልግ! || በወንድም እምነት ካሣ 15.06.2025

አንደበታችንን እንቆጣጠር - እግዚአብሔርንም እንፈልግ! በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ምሳሌ 18፡21፣ 30፡24-25

381 || ፍለጋችን መንፈስ ቅዱስ ይሁን! || በፓስተር ኤርሚያስ ታደሰ 08.06.2025

"ፍለጋችን መንፈስ ቅዱስ ይሁን!" በሚል ርዕስ በፓስተር ኤርሚያስ ታደሰ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። (ፓስተር ኤርሚያስ በሰሜን ኢትዮጵያ አማራ ክልል፣ የገነት ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ሲሆን፣ 48ኛውን ዓለም አቀፍ የጴንጤቆስጤያዊያን ኮንፍረን ለመካፈል ወደ ሄልስንኪ ከተማ ከመጡ አገልጋዮች አንዱ ነው።) መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 1፡8

380 || የእግዚአብሔር የበቀል ቅባት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 01.06.2025

"የእግዚአብሔር የበቀል ቅባት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ነገ. 19፡15-16፣ 2 ነገ. 9 እና 10

Höre den Podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland in Replaio

Radio und Podcasts in einer App - kostenlos und ohne Anmeldung. Installiere sie noch heute und verpasse den Start nicht

Bei Google Play herunterladen

Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet