SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1042 episoder

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Husk at besøge podcastens hjemmeside og støtte skaberen: www.sbs.com.au

Forfatter

SBS

Kategori

News

Podcastens hjemmeside

www.sbs.com.au

Seneste episode

12. nov. 2026

Hvor kan du lytte?

Podcasts i appen Replaio Radio Kommer snart

Podcasts kommer snart til appen. Installer nu, og vær den første til at se en helt ny tilgang til podcasts

Hent den på Google Play Installer gratis Android næsten 10 mio. downloads · 4,7+ i bedømmelse iOS snart

Episoder

የንግድ ማኅበረሰብ አባላት የፌዴራል መንግሥቱ የኢሚግሬሽን ፖሊሲን አስመልክቶ ሁነኛ ለውጦች ከማካሔዱ በፊት በጋራ እንዲመክር ጠየቁ 10.08.2026

ፖፕ ሊዮ ሩስያና ዩክሬይን በሚያካሂዱት ጦርነት ሰላማዊ ሰዎችን ዒላማ እንዳያደርጉ አሳሰቡ

የመሬትና ገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት ተቋማት ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሆነ ማረጋገጡን የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ 10.08.2026

በኢትዮጵያ 79 የሚሆኑ ቋንቋዎች መኖራቸውን በጥናት ማረጋገጡን የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር ገለጠ

2026 Census: What you need to know to ensure you’re counted - 2026 የሕዝብ ቆጠራ፤ ስለ መቆጠርዎ እርግጠኛ ለመሆን ማወቅ የሚገባዎ ምንድን ነው? 07.08.2026

The 2026 Census is on Tuesday 11 August and every person in Australia on this night must be counted. Census data is used to understand where we live, the languages we use at home (including Auslan), the support we need and how Australia is changing as a nation. Being counted helps ensure your community, culture and beliefs are represented. Here’s what you need to know about completing the Census f...

#116 Visiting a vet (Med) - #116 Visiting a vet (Med) 06.08.2026

Learn English useful for talking about your sick pet. Practise everyday phrases for explaining when an animal is not eating, drinking, or acting normally. - እንግሊዝኛ ይማሩ ስለ ታመመ የቤት እንሰሳዎ ለመናገር ጠቀሜታ አለው። እንሰሳት በማይመገቡበት፣ በማይጠጡበትና እንደ አዘቦታቸው በማይሆኑበት ወቅት ያንን ለመግለፅ ገላጭ ቃለ ሐረጎችን በየዕለቱ ይለማመዱ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here . - ከእዚህ ክፍለ ዝግጅት የቀሰ...

ጋዛ ውስጥ በእሥራኤል ጥቃት ለተገደሉ ከመቶ በላይ ፍልስጥኤማውያን የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈፀመ 05.08.2026

ጄት ስታር ለሀገር ውስጥና ለዓለም አቀፍ በረራ በእጅ ተያዥ የመንገደኞች ቀላል ሻንጣዎች ላይ የ25 ዶላር ክፍያ ሊጥል ነው

ከኢትዮጵያ ፈጣን የሕዝብ ቁጥር ዕድገት ጋር ተመጣጣኝ አዲስ የሥራ ዕድል በበቂ ሁኔታ አለመፈጠሩ ለወጣቶች ከፍተኛ የሥራ አጥነት ጫና እየፈጠረ መሆኑ ተመለከተ 05.08.2026

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም "ፋይዳ" ወደ መንግሥት ልማት ድርጅትነት መሸጋገሩን ይፋ አደረገ

የሕዝብ ቆጠራ 2026፤ ዕለተ ቀኑ መቼ ነው? ተቆጣሪዎች እነማን ናቸው? ፋይዳውስ ምንድን ነው? 04.08.2026

የአውስትራሊያ ሕዝብ ቆጠራ 2026 ማክሰኞ ኦገስት 11 ምሽት ይካሔዳል። ቆጠራው አውስትራሊያውያንን ብቻ ለይቶ የሚቆጥር ሳይሆን፤ ለጉብኝት አውስትራሊያ ውስጥ የሚገኙትን፣ ዓለም አቀፍ ተማሪዎችንና በጊዜያዊ ቪዛ ያሉትን ሁሉ አካታች ነው።

ድምፃዊና መሰንቆኛ ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ከጎንደር እስከ አውስትራሊያ 04.08.2026

ድምፃዊና መሰንቆ ተጫዋች ደርብ ዘነበ ደሳለኝ፤ ድምፃዊት እናቱና አኮርዲዮን ተጫዋች አባቱ እንደምን የሙዚቃ ፍቅር አሳድረውበት በአምስት ዓመቱ ማንጎራጎር እንደጀመረ ያወጋል። በሀገረ አውስትራሊያ የሙዚቃ ሕይወቱ ስለ ገጠሙት ተግዳሮቶችና መልካም ዕድሎችም ይናገራል።

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙሉ የራስ ገዝነት መብት የመዋቅር ማስተካከያ ሳቢያ ከ500 በላይ የአስተዳደር ሠራተኞችና 50 መምህራን ያለ ምደባ መቅረታቸው ተመለከተ 03.08.2026

ለ21ኛው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና የቪዛ መዘግየት በወጣት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ላይ ከፍተኛ ስጋትን መደቀኑ ተነገረ

How to answer the 2026 Census English proficiency question | Bonus episode - የ2026 የእንግሊዝኛ ቋንቋ ክህሎት ጥያቄን እንደምን መመለስ እንዳለብዎ 31.07.2026

How do you choose between "not well", "well" and "very well" when the Census asks about your English? Honorary Professor Lynda Yates explains what these answers mean in everyday life, why perfect grammar isn't the goal, and how to assess your English with confidence. - በሕዝብ ቆጠራ ወቅት ስለ እንግሊዝኛ ክህሎትዎ ሲጠየቁ "አነስተኛ"፣ "ጥሩ" እና "በጣም ጥሩ" ብለው የሚመርጡት እንደምን ነው? የክብር ፕሮፌሰር ሊንዳ ዬትስ፤ እኒህ ጥያቄዎች በዕለት ተዕለት ሕይወት ውስጥ...

#113 Talking about winter comfort food (Med) - #113 Talking about winter comfort food (Med) 30.07.2026

Learn English useful for talking about cosy meals and winter comfort food. Practise everyday phrases for describing cravings, warm meals, and food that makes you feel comfortable in cold weather. - እንግሊዝኛን ይማሩ - ስለ ክረምት ሙቀት ሰጪ ምቹ ምግቦች ለመናገር ጠቀሜታ አለው። መሻትን፣ አሟቂ ምግቦችንና በብርዳማ አየር ንብረት ምቾት የሚሰጥዎትን ምግብ ለመግለጥ ፍሬ ቃሎችን በየዕለቱ ይለማመዱ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned...

የዋጋ ግሽበት በቁጥጥር ስር አለመዋሉን የፌዴራል መንግሥቱ ገለጠ 29.07.2026

ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ከፈታ አስመልክታ በአዲስ ረቂቅ አጀንዳ ላይ ከኦማን ጋር እየተነጋገረች ነው

ፕሪሚየር ጃሲንታ አለን ኃላፊነታቸውን ለቀቁ፤ ለምክትል ፕሪሚየር ኃላፊነት ሁለት ዕጩዎች ፉክክር ላይ ናቸው 28.07.2026

አውስትራሊያ - ምዕራብ አውስትራሊያ ውስጥ አዲስ ግዙፍ የድፍድፍ ነዳጅ ማጣሪያ ልትገነባ ነው

#115 Working on the side (Med) - #115 Working on the side (Med) 27.07.2026

Learn English useful for talking about side hustles and earning extra income. Practise everyday phrases for describing additional work, managing responsibilities, and talking about money. - እንግሊዝኛን ይማሩ - የጎንዮሽ ሥራን ሠርቶ ተጨማሪ ገቢን ለማግኘት ጠቀሜታ አለው። ተጨማሪ ሥራን፣ ኃላፊነትን መወጣትንና ገንዘብን አስመልክቶ ለመግለፅ አዘቦታዊ ፍሬ ቃሎችን ይለማመዱ። Keep practising the phrases from this episode and test what you’ve learned with our quiz here...

የቪክቶሪያ ፕሪሚየር ጃሲንታ አላን በፈቃዳቸው ኃላፊነታቸውን እንደማይለቁ አስታወቁ፤ ምክትላቸው በተቀናቃኝነት ቀረቡ 27.07.2026

የሊብራል ፓርቲ ምክር ቤት አባል በ2028 ሀገር አቀፍ ምርጫ ወቅት ከዋን ኔሽን ፓርቲ ጋር መቀናጀት ምናልባትም አይቀሬ ሊሆን እንደሚችል ፍንጭ ሰጡ

በዓለም ባንክ የካርቦን ልቅቀት ቅነሳ ፕሮግራም ከልቅቀት የቀነሰችው ካርቦን ለሽያጭ በማቅረብ ኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች 27.07.2026

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ በደቡብ ወሎ ሃገረ ስብከት በቦረና ወረዳ፣ በግዮን አባይ ገዳመ አስቄጥስ ቅድስት አርሴማ፣ አቡነ አረጋዊና ቅዱስ ቂርቆስ የአባቶችና የእናቶች አንድነት ገዳም ላይ በደረሰው ጥቃት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጡ

አውስትራሊያ ቻይና በደቡብ ቻይና ባሕር ላይ የምትከውናቸው እርምጃዎች “ስጋትን ፈጣሪና አደገኛ ድርጊትም ነው” አለች 22.07.2026

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ በ60 ሀገራት ላይ አዲስ ታሪፍ ሊጥሉ ነው

ከ100 በላይ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት በምክክር ጉባኤው ላይ በመሳተፍ ላይ እንዳሉ ተመለከተ 22.07.2026

በኢትዮጵያ የመካንነት ችግር እየጨመረ ነው ተባለ

"ተመራጮች በኢትዮጵያዊነት የሚኮሩ፣ክህሎት ያላቸውና ሁሉንም በሰብዓዊነት የሚመለከቱ ከሆነ ተዓምር ይሠራል፤ ኢትዮጵያዊነታችንን ልንክድ አንችልም" አቶ ንብረት ዓለሙ 21.07.2026

አቶ ንብረት ዓለሙ፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበር ዐቃቤ ንዋይ፤ የሥራ ዘመኑ ሊጠናቀቅ የተቃረበውን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ተተኪዎችን ለማስመረጥ ስለ ተመረጠው አስመራጭ ኮሚቴ ተግባራትና ተልዕኮ ያስረዳሉ።

ላ ሮሃ - ስፔይን የፊፋ 2026 የዓለም ዋንጫን አነሳች 20.07.2026

ከ104 ፍልሚያዎችና የአንድ ወር አይረሴ የእግር ኳስ ትዝታዎች በኋላ ስፔይን የፊፋ ዓለም ዋንጫ ባለቤት ሆናለች። የ2026 ሻምፒዮናዋ ልብ ሰቃይ ፍልሚያን አካሂዳ የእግር ኳስ ዓለም ድንቅና ብርቁን ዋንጫ ከፍ አድርጋ ለማንሳት የበቃችው አርጀንቲናን 1 ለ 0 በመርታት ነው።

በኢትዮጵያ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትነት ውድድር ለግል ድርጅቶችና ለኢንዱስትሪ መሪዎች ክፍት ተደረገ 20.07.2026

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) የኢትዮጵያ የመክፈል አቅም ቢጨምርም፤ አሁንም ከፍተኛ ስጋቶች አሉ አለ

ስፔይን ፈረንሳይን 2 ለ ባዶ ረትታ ለዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ደረሰች 15.07.2026

ስፔይን ለፊፋ የዓለም ዋንጫ ውድድር ፍፃሜ ለመድረስ በጨዋታ የበላይነት ጭምር ፈረንሳይን 2 ለ 0 ድል ነስታ የ2026 የዓለም ዋንጫ ባለቤት ለመሆን የአንድ ግጥሚያ ፈሪ ላይ ናት።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2019 የበጀት ዓመት በጀት 502.27 ቢሊዮን ብር ሆኖ ፀደቀ 15.07.2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቀጣዮቹ 10 ዓመታት በኢትዮጵያ ለሚያከናውናቸው ድጋፎች የፖሊሲ ለውጥ ማድረጉ ተገለጠ

" መጽሐፉ የተለያዩ ቃለምልልሶችንና መጣጥፎችን ቢይዝም፤ የትኛውም የሕብረተሰብ ክፍል በቀላሉ አንብቦ ሊረዳው በሚችል መልክ የተዘጋጀ ነው ። "- ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ 14.07.2026

ዶ/ር ግርማ አውግቸው ደመቀ " የኢትዮጵያ ከፑንት እስከ 21ኛው ክፍል ዘመን መጀመሪያ " መጽሐፍ አርታኢ ፤ መጽሐፉ 16 የተለያዩ ቃለ ምልልሶችን እና 10 መጣጥፎችን ያካተተ ነው ብለዋል። ቃለ- ምልልሶቹ በኤስ ቢ ኤስ ራድዮ የአማርኛ ቋንቋ ፕሮግራም ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ካሳሁን ሰቦቃ ፤ "ከዳአማት እስከ ኢሕአዲግ" በሚል ርእስ ተዘጋጅተው በጣቢያው በተከታታይ የተላለፉ ናቸው። አስሩ መጣጥፎች በተለያዩ ፀሐፊዎች ታሪክን ፤ ባሕልን ፤ ኪነ ጥበብንና ቋንቋን መሠረት አድርገው የተጻፉ መሆናቸውን ያስረዳሉ።

How to get into inclusive football in Australia - “በአውስትራሊያ ሁሉን ሊያስትፍ በሚችለው የእግር ኳስ እንዴት መሳተፍ ይቻላል? ” 13.07.2026

It’s no exaggeration when we hear that the FIFA World Cup is bringing the world together. After all, football is known as the world’s most popular sport. But football really begins on the suburban ovals and in the local clubs, with everyday players of all ages and abilities. Here’s how you can become one of them. - የፊፋ የዓለም ዋንጫ ዓለምን በአንድ ላይ እያሰባሰበ ነው ስንል ማጋነን አይደለም። ለዚህም ምክንያቱ እግር ኳስ በዓለም ላይ በጣም ታ...

Lyt til podcasten SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ i Replaio

Radio og podcasts i én app - gratis og uden tilmelding. Installer i dag, og gå ikke glip af lanceringen

Hent den på Google Play

Replaio er ikke podcastudgiver; programmernes navne, coverbilleder og lyd tilhører deres ophavsmænd og distribueres via offentlige RSS-feeds.