SBS
SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።
Husk at besøge podcastens hjemmeside og støtte skaberen: www.sbs.com.au
Hvor kan du lytte?
Podcasts i appen Replaio Radio Kommer snartPodcasts kommer snart til appen. Installer nu, og vær den første til at se en helt ny tilgang til podcasts
Episoder
"ብዙ የአፍሪካ ሀገራት ድርሰትን ለድርሰት ብለው ነው የጀመሩት፤ የኢትዮጵያ ደራሲያን ግን ድርሰትን ለሀገር የችግር መፍቻ ብለው ስለሆነ ልዩ ያደርጋቸዋል"ደራሲ ጌታቸው በለጠ 28.10.2025 13:54
ምልሰታዊ ምልከታ፤ ደራሲ ጌታቸው በለጠ፤ የቀድሞው የኢትዮጵያ ደራሲያን ማኅበር (ኢደማ) ፕሬዚደንት፤ ስለ ኢደማ ምሥረታ፣ ተልዕኮና ሚና ይናገራሉ።
ምልሰታዊ ምልከታ "የወታደር ክፉ የለውም፤ የመሪ ክፉ ነው ያለው" ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱ 27.10.2025 25:36
ደራሲ ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱ፤ ስለ "ትውልድ ያናወጠ ጦርነት" መፅሐፋቸው ተልዕኮና ታሪካዊ ፋይዳ አንስተው ይናገራሉ።
አውስትራሊያና ጃፓን ነፃ የኢንዶ - ፓስፊክ ቀጣና ስትራቴጂያዊ ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ 27.10.2025 7:05
በእሥራኤል እገዛ የሐማስ አሳሽ ቡድን የታጋች አስከሬኖች ፍለጋውን አስፍቶ ቀጥሏል
ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የሩስያውን ፕሬዚደንት ወደ ድርድር ጠረጴዛ ለማምጣት በሁለት የሩስያ ነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣሉ 23.10.2025 4:26
በመጪው ዓመት 2026 በይፋ የሚመረቀው አዲሱ የምዕራብ ሲድኒ አውሮፕላን ማረፊያ በዛሬው ዕለት የቅድመ ምረቃ በረራዎችን አካሔደ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ኢትዮጵያ ውስጥ መገንጠልም፤ መጠቅለልም አይሠራም። ኢትዮጵያ ትውልድ ተቀባብሎ የሚያፀናት ሀገር ትሆናለች" አሉ 22.10.2025 7:44
በኢትዮጵያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ፍልሰት መጨመሩ ተነገረ
"ጠለፋና ደፈራን ለመከላከል በትምህርት ሥርዓቱ ውስጥ በየደረጃው የሥነ ፆታ ትምህርት ቢሰጥ ጥሩ ነው እላለሁ" ደራሲና የፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ 21.10.2025 19:59
የ 'ምሰሶዋ' መፅሐፍ ደራሲና 'ጀቢና' ፊልም አዘጋጅ ሔለን እሸቱ፤ በልጅነት ጋብቻ፣ የቤት ውስጥ ጥቃትና የሴት ልጅ ደፈራ ተኮርና የእራሷ እውነተኛ የሕይወት ታሪክ ምንጭ ስለሆነው ፊልሟ ታስረዳለች።
የኢትዮጵያ የመስከረም ወር አጠቃላይ የዋጋ ግሽበት 13.2 በመቶ ሆኖ ተመዘገበ 19.10.2025 14:13
አዲስ አበባ አረቄ ቤቶችን ሙሉ በሙሉ እዘጋለሁ አለች
#97 Complimenting someone’s style (Med) - #97 Complimenting someone’s style (Med) 15.10.2025 14:17
Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events. - Learn how to talk about fashion, and how to compliment someone in English, perfect for parties and cultural events.
ሐማስ የጋዛ ጎዳናዎችን በቁጥጥር ስር እያዋለ ነው 15.10.2025 6:11
አንድ የሊብራል ፓርቲ ገዲብ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት አባል፤ ፓርቲያቸው በለዘብተኞችና አክራሪዎች ተከፍሎ መለያየት ላይ እንዳይደርስ ስጋት አዘል ማሳሰቢያ አቀረቡ
በኢትዮጵያ የድህነት መጠን ባለፉት 10 ዓመታት የ10 በመቶ ጭማሪ በማሳየት ወደ 43 በመቶ እንደሚያሻቅብ የዓለም ባንክ አመለከተ 14.10.2025 8:18
የአዕምሮ ሕሙማን ቁጥር በአንድ ዓመት ውስጥ እስከ 15ሺህ ከፍ ማለቱን የአማኑኤል ሆስፒታል ገለጠ
የሰላም ምሕንድስና፤ ደስታና ዕንባን ያቀላቀለው የእሥራኤል ታጋቾችና የፍልስጥኤም እሥረኞች ለቀቃ በመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ጎሕ ቅደት ተመሰለ 14.10.2025 4:29
የዩክሬይንና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንቶች ዓርብ ዕለት የዩክሬይን - ሩስያ ጦርነትና የሰላም ድርድርን አስመልክተው ሊመክሩ ነው
ኢሰመኮ በተለያዩ ክልሎች በመንግሥትና ታጣቂ ኃይሎች እርምጃዎች የተነሳ የሰዎች የመዘዋወር ነፃነት አደጋ ላይ መውደቁን አመለከተ 13.10.2025 11:04
ጋዜጠኛ ተስፋዓለም ወልደየስ ለዓመቱ የፕሬስ ነፃነት ጀግና ሽልማት ተመረጠ
"'ሕይወት አጭር ናት' አባባል አይደለም፤ እውነት ነው። ካንሰር እንዳለብኝ ሲነገረኝ ሕይወት አጭር መሆኗን አስተምሮኛል" ደራሲ ሚስጥረ አደራው 09.10.2025 19:25
ተስጥኦና እውቀት፡ የመፅሀፍ አስተያየት ሚስጥረ አደራው። 2017። እኔ። አዲስ አበባ፡ ማንኩሳ ማተሚያ ቤት። ገፅ ብዛት፡ 184። ግርማ አውግቸው ደመቀ
"እኔ" ማንነትን ወደ ውስጥ የሚመለከት ነው፤ እሸሽ የነበረው እውነትን መጋፈጥ ከሚፈልገው እኔነቴ ነበር፤ አለባብሰን ማለፍ ስለሚቀለን" ደራሲ ሚስጥረ አደራው 09.10.2025 19:28
ሚስጥረ አደራው የ "እኔ" መፅሐፍ ደራሲ ናት። የአያሌዎች ሽሽትም፤ ድብቅ ሃብትም ስለሆነው እራስን ፈልጎ የማግኘት ዕሳቤ ላይ ስለሚያጠነጥነው የመፅሐፏ ዋነኛ ጭብጦች ታስረዳለች።
እሥራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁምና የታጋቾች ለቀቃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁ 09.10.2025 5:34
የኒው ሳዝ ዌይልስ ፍርድ ቤት የሕዝብ ደህንነት ስጋትን ጠቅሶ የፍልስጤም ደጋፊ ሠልፈኞች እሑድ ጥቅም 2 / ኦክቶበር 12 ኦፕራ ሃውስ ዙሪያ ለማድረግ የወጠኑትን የተቃውሞ ሠልፍ አንዳያካሂዱ አገደ፤ የሠልፉ አስተባባሪዎች ይግባኝ እንደሚሉ አመላከቱ።
ከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉ 08.10.2025 5:45
የቪክቶሪያ ነዋሪዎች ነፃ የሕዝብ ትራንስፖርት ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው
ኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራዋን ከዓርብ አንስታ በይፋ ትጀምራለች 07.10.2025 8:04
ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በተያዘው 2018 አዲስ ዓመት እንደሚካሔድ ፕሬዚደንት ታየ አፅቀሥላሴ አስታወቁ
የአውስትራሊያውያን - አይሁዳውያን ማኅበረሰብ አባላት ኦክቶበር 7 በሐማስ የተገደሉ እሥራኤላውያንን ሁለተኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ አስበው ዋሉ 07.10.2025 5:48
የፍልስጥኤም ደጋፊዎች ለእሑድ ጥቅምት 2 / ኦክቶበር 12 የወጠኑት የሲድኒ ኦፕራ ሃውስ ሠልፍ 'ይካሔድ - አይካሔድ' በጠቅላይ ፍርድ ቤት ውሳኔ ሊሰጥበት ነው
#96 At a swimming lesson (Med) - #96 At a swimming lesson (Med) 06.10.2025 12:31
Learn how to talk about swimming in English. - Learn how to talk about swimming in English.
ኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ በሱዳን ጎርፍ አስከትሏል በሚል በግብፅ የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች 05.10.2025 12:02
በአማራ ክልል በባሕላዊ መንገድ ግጭቶች የሚፈቱባቸው የባሕል ፍርድ ቤቶች ሥራ ጀመሩ
#95 Under the stars (Med) - #95 Under the stars (Med) 03.10.2025 11:24
Learn how to talk about the night sky and stargazing. - Learn how to talk about the night sky and stargazing.
"ኢትዮጵያ ለእኔ ቤቴ ናት፤ ሀገሬ ናት። የትም ልሂድ የት፤ ወደ ቤቴ፣ ወደ ሀገሬ ልመለስ የምለው እናት ኢትዮጵያን ነው" ድምፃዊ ቫሔ ታልቢያን 03.10.2025 14:14
ድምፃዊ፣ ሙዚቃ ቀማሪና የዳንስ መምህር ቫሔ ታልቢያ፤ ስለማንነት ጥያቄና ስለ ወደፊት የሙዚቃ ሕይወት ትልሞቹ ይናገራል። "በኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ወደ አውስትራሊያ ተጋብዞ የመምጣት ዕድል ካለ ለእኔ በጣም ትልቅ ክብር ነው' ይላል።
"ኢሬቻን ወደፊት ለሚያከብሩት እግዚአብሔር ያድርሳችሁ! ላከበሩትም እንኳን አደረሳችሁ!" ኦቦ ዓለማየሁ ቁቤ 03.10.2025 14:52
የኢሬቻ መልካ 2018 / 2025 ክብረ በዓል እሑድ መስከረም 18 / ሴፕቴምበር 28 በ Wilson Botanic Park Berwick ሜልበርን ተከብሮ ውሏል። ታዳሚዎች የበዓሉን አከባበር አስመልክተው አተያዮቻቸውን ያጋራሉ። መልካም ምኞቶቻቸውንም ይገልጣሉ።
ድምፃዊ ቫሔ ቲልቢያን፤ ከምዕራብ አርመንያ እስከ ኢትዮጵያ 02.10.2025 29:43
ቫሔ ቲልቢያን፤ ኢትዮጵያዊ - አርመንያዊ ድምፃዊ፣ ሙዚቃ ቀማሪና ለዓለም አቀፍ የዳንስ መድረክ የበቃ ነው። አርመንያን፣ ኢትዮጵያንና ድፍን አኅጉሪቱን አፍሪካን ወክሎ በ2015 ዩሮ-ቪዢን የሙዚቃ ውድድር ላይ ተሳትፏል። ኢትዮጵያ እንደምን ከጥንታዊቷ ምዕራብ አርመንያ ግድ ተሰኝተው ለለቀቁቱ ቤተሰቦቹ ከ120 ዓመታት በላይ መኖሪያ ብቻ ሳትሆን ሀገርም ለመሆን እንደበቃች ያወጋል።
የመጀመሪያ ጊዜ ቤት ገዢዎች የአምስት ፐርሰንት ተቀማጭ ፖሊሲና የአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ደመወዝ ጭማሪ ከዛሬ ኦክቶበር 1 ጀምሮ ግብር ላይ ውለዋል 01.10.2025 6:32
አውስትራሊያ ከእሥራኤል ጋር ያላት የመከላከያ ውሎች እንድታቋርጥ ዳግም ጥሪ ቀረበ
Lignende podcasts
Replaio er ikke podcastudgiver; programmernes navne, coverbilleder og lyd tilhører deres ophavsmænd og distribueres via offentlige RSS-feeds.