SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ Epizody: 1042

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Určitě navštivte web podcastu a podpořte jeho tvůrce: www.sbs.com.au

Autor

SBS

Kategorie

News

Web podcastu

www.sbs.com.au

Nejnovější epizoda

12. lis 2026

Kde poslouchat?

Podcasty v aplikaci Replaio Radio Už brzy

Podcasty míří do aplikace už brzy. Nainstaluj si ji teď a jako první uvidíš úplně nový pohled na podcasty

Stáhnout z Google Play Nainstaluj zdarma Android téměř 10 mil. stažení · hodnocení 4,7+ iOS už brzy

Epizody

የፌዴሬሽን ም/ቤት በአማራና ትግራይ ክልሎች የይገባኛል ጥያቄዎች የተነሱባቸው አካባቢዎች ችግሮች እስኪፈቱ ድረስ ከትግራይ ውጪ የቀጥታ ምርጫ እንዲደረግባቸው ውሳኔ አሳለፈ 24.02.2026

ኢትዮጵያ ኃይሏን የምትገነባው በቀጠናው ሽብር እንዳይፈጠር ለመከላከል እንደሁ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አመላከቱ

አድዋ - አሉላ አባ ነጋ 24.02.2026

ግጥም - ጌትነት እንየው *** ድምፅ - ተዋናይ ተስፋዬ ገብረሃና

"የአድዋ ትልቁ ፋይዳ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በአንድነት ተባብረው በአፄ ምኒሊክ አመራር ያንን የመሰለ አንፀባራቂ ድል መቀዳጀት ነው" ፕ/ር ባሕሩ ዘውዴ 24.02.2026

የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ፤ ከዳግማዊ አፄ ምኒልክ ውልደትና ዕድገት እስከ አድዋ ድልና ሕልፈተ ሕይወት አንስተው ይናገራሉ።

በሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ 23.02.2026

የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ተጨማሪ ለስምንት ወራት የሥራ ማራዘሚያ ጊዜያት ተሰጠው

"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ 22.02.2026

ምልሰታዊ ምልከታ፤ ዶ/ር ታደሰ ብሩ በሎንዶን ሜትሮፖሊታን ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ፤ ስለ የታላቅ መሪ ክህሎት፣ ጥሩ ተከታይነት ሚናና የአመራር መመዘኛዎችን አንስተው ያስረዳሉ።

#104 Talking about school exams | NAPLAN - #104 Talking about school exams | NAPLAN 19.02.2026

Learn useful English for talking about school tests, studying, exam pressure, and when you do really well. - የትምህርት ቤት ፈተናዎችን፣ ጥናት፣ የፈተና ጫናንና ማለፊያ ውጤትን አስመልክቶ ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ።

የአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ 18.02.2026

ኢትዮጵያ በአራት የአፍሪካ ሀገሮች የመርከብ ንግድ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት ለማቋቋም ማቀዷ ተገለጠ

የሉናር አዲስ ዓመት በመላ የዘመን መቁጠሪያ ተጠቃሚዎቹ ዘንድ እየተከበረ ነው 17.02.2026

የተባበሩት መንግሥታት የተጠባቢዎች ሪፖርት የጄፍሪ ኢፕስቲን ሰነዶች በሴቶችና ልጃገረዶች ላይ የሚፈፀሙትን መጠን የለሽ ወንጀሎችን ያጋለጠና በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረትም ፀረ ሰብዓዊ ድርጊት እንደሁ አመለከተ።

የሊብራል ፓርቲ ምክትል መሪ የፓርቲያቸው የፖሊሲ ለውጥና የትኩረት አቅጣጫ የዋን ኔሽን ፓርቲ ተገዳዳሪ ለመሆን እንዳልሆነ አመላከቱ 16.02.2026

የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት በክፍለ ዘመኑ አጋማሽ 80 በመቶ አውስትራሊያውያን የቴፍ ኮሌጅ እና ዩኒቨርሲቲ ምሩቃን እንዲሆኑ ወጠነ

በአዲስ አበባ ሲካሔድ የቆየው 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ተጠናቀቀ 16.02.2026

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ የዐቢይ ፆምን ሱባኤ በማስመልከት አባታዊ መልዕክት አስተላለፉ

"ተግዳሮት ፊታችን ሲጋረጥ፣ መልካም ዕድልንም ይዞ እንደሚመጣ ማመን፤ ተስፋ አለመቁረጥና ራስን ለአዲስ ነገር ክፍት ማድረግ ያስፈልጋል" በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ 12.02.2026

በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከውልደትና ዕድገት፣ የትምህርትና ሥራ፣ የተግዳሮትና ስኬት የሠፈራ ሕይወታቸውን የዳሰሱበትን የግለ ሕይወት ትረካ በምልሰታዊ ምልከታ ይቋጫሉ። የወደፊት ትልማቸውንም ያጋራሉ።

በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ትምህርት፣ ሥራና የአውስትራሊያ ክብር ሽልማት 12.02.2026

በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ በሀገረ አውስትራሊያ ከመንፈሳዊ የአገልግሎት ተልዕኳቸው ጎን ለጎን ስላካሔዷቸው የትምህርትና የሥራ ዓለም ሕይወታቸው ነቅሰው ያወጋሉ።

የአውስትራሊያ ተቀዳሚ ሙፍቲ የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፖሊስ በእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት የተቃውሞ ሠልፈኞች ላይ የወሰዳቸው እርምጃዎች እንዲመረመር ጥሪ አቀረቡ 11.02.2026

አንገስ ቴይለር የተቃዋሚ ቡድ መሪ ሱዛን ሊን መተካት ካሹ ከኃላፊነታቸው እንዲለቅቁና ተቀናቃኝነታቸውን ይፋ እንዲያደርጉ ግፊት እየተደረገባቸው ነው

የነገሌ፣ የጎሬመቱ እና የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታ በተያዘው በጀት ዓመት ተጠናቅቀው ሚያዝያ ወር ላይ እንደሚመረቁ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋ አደረገ 11.02.2026

የትምህርት ሚኒስቴር የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና ሙሉ በሙሉ በብይነ መረብ እንደሚሰጥ አስታወቀ

በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከነገሌ ቦረና እስከ አውስትራሊያ 10.02.2026

በኩረ ትጉኅን ኃይለልዑል ገብረሥላሴ፤ ከውልደት ቀዬአቸው ነገሌ ቦረና እስከ ሁለተኛ ሀገራቸው አውስትራሊያ የተጓዙበትን የመንፈሳዊና ዓለማዊ ግለ ሕይወት ታሪካቸውን ያጋራሉ።

"የኮንፈረሳችን ዓላማ የኦሮሞ ማኅበረሰብን ማገናኘት፣ ስላለፈው መወያየት፣ ለወደፊት ማቀድና መረጃን መለዋወጥ ነው" ኦቦ ተስፋዬ ድፋ 10.02.2026

በቪክቶሪያ የኦሮሞ አረጋውያን ደኅንነት እና በጎ አድራጎት ማኅበር ከአውስትራሊያ የኦሮሞ ሲቪክ ድርጅቶች ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር የድርጅቶቹ መሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ተፅዕኖ አሳዳሪዎችና የማኅበረሰብ አባላትን ያካተተ፤ በእራት የታጀበ ዓመታዊ ኮንፈረንስ አካሂዷል። ቅዳሜ ፌብሪዋሪ 14 / የካቲት 7 የማናቸውም ማኅበረሰብ አባላት በፍላሚንግተን የማኅበረሰብ አዳራሽ በመገኘት የአውስትራሊያ መንግሥት በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ዙሪያ ከተለያዩ ተቋማት በተወጣጡ ባለሙያዎች የሚሰጡን ገለጣዎች በማድመጥ ግንዛቤ እንዲጨብጡም ጋብዘዋል።

የእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት ድጋፍና ተቃውሞን አስከትሏል 09.02.2026

የሊብራል - ናሽናልስ ፓርቲዎች ዳግም ተቀናጁ

የሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ ተወዳዳሪ ዕጩዎች ምዝገባ ጊዜ እስከ የካቲት 16 ተራዘመ 09.02.2026

104 የአዲስ አበባ ፖሊስ ሠራዊት አባላት ሥነ ምግባር ብልሹነትና ሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሳቢያ ከሥራቸው ተሰናበቱ

በፐርዝ ከተማ በተካሔደው የወረራ ቀን የተቃውሞ ሠልፈኞች ላይ በቦምብ ውርወራ ተጠርጣሪ የሆነ ግለሰብ ላይ የሽብር ድርጊት ክስ ተመሠረተ 05.02.2026

በ10 ቀናት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ የተላከ የአመፅ ዛቻ ደብዳቤ ሙስሊም አውስትራሊያውያንን ለከፍተኛ ስጋት ዳርጓል - አንድ አውስትራሊያዊ ወጣት በእሥራኤልና የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንቶች ላይ የግድያ ዛቻ ፈፀመ

የፍልስጥኤም ድርጊት ቡድን ከእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት ጋር ተያይዞ፤ ፖሊስ የጣለውን ግደባ አሌ በማለት ሲድኒ ውስጥ ሰላማዊ ሠልፍ ሊያካሂድ ነው 04.02.2026

የተቃዋሚ ቡድ መሪ ሱዛን ሊ ተነጣጥለው ያሉት ሊብራልና ናሽናልስ ፓርቲዎች በእዚህ ሳምንት ውስጥ መልሰው እንደሚጣመሩ ገለጡ

ጠ/ሚ/ር ዐቢይ አሕመድ 'በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ችግር የፈጠረው የቀይ ባሕር ጥያቄ ሳይሆን፤ በትግራይ ጦርነት ወቅት የተጠነሰሰ እንጂ' ሲሉ አመላከቱ 04.02.2026

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ትግራይ በረራ ጀመረ

የአውስትራሊያ ማዕከላዊ ባንክ የወለድ መጠን ጨመረ 03.02.2026

የእሥራኤል ፕሬዚደንት የአውስትራሊያ ጉብኝት ዕቅድ የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፖሊስንና የፍልስጥኤም ድጋፍ ቡድንን የሻጉራ እያተያየ ነው

አንድ የአሜሪካ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያውያን ጊዜያዊ ከለላ እንዲያበቃ የትራምፕ አስተዳደር የሰጠውን ውሳኔ በጊዜያዊነት አገደ 02.02.2026

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ከጥር 17 ቀን 2018 ጀምሮ በትግራይ፣ በአማራና በአፋር ክልሎች አንዳንድ አዋሳኝ አካባቢዎች ከተቀሰቀሰው ግጭት ጋር የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ መረጃ እየተከታተለ መሆኑን ገለጠ

የቀድሞው የአውስትራሊያ ጠ/ሚ/ር ስኮት ሚኒስትር ስኮት ሞሪሰን የአውስትራሊያ ኢማሞች የሰበካ ፈቃድ እንዲያወጡና አስተምህሮቶቻቸውም በእንግሊዝኛ እንዲሆን አሳሰቡ 28.01.2026

ከፍተኛ የሙቀት መጠን በደቡብ ምሥራቅ አውስትራሊያ ቀጥሏል

ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን በቁጥጥር ስር ማዋሏን አስታወቀች 28.01.2026

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የግማሽ ቢሊዮን ዶላር ጨረታ አከናወነ

Poslouchej podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ v Replaio

Rádio a podcasty v jedné aplikaci - zdarma a bez registrace. Nainstaluj si ji ještě dnes a nepropásni premiéru

Stáhnout z Google Play

Replaio není vydavatelem podcastů; názvy pořadů, obálky a audio patří jejich autorům a šíří se přes veřejné RSS kanály