DW

በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle

News AM ↓ Epizody: 71

ሳይንሳዊ እና ስነ ቴክኒካዊ ጉዳዮችን እና ለህብረተሰቡ ያላቸቸውን ጠቀሜታ ይመለከታል።

Určitě navštivte web podcastu a podpořte jeho tvůrce: www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_wissenschaft-13591-xml-mrss

Autor

DW

Kategorie

News

Nejnovější epizoda

11. lis 2026

Kde poslouchat?

Podcasty v aplikaci Replaio Radio Už brzy

Podcasty míří do aplikace už brzy. Nainstaluj si ji teď a jako první uvidíš úplně nový pohled na podcasty

Stáhnout z Google Play Nainstaluj zdarma Android téměř 10 mil. stažení · hodnocení 4,7+ iOS už brzy

Epizody

የኤአይ የዳታ ማዕከሎች ግንባታ በአሜሪካ እና በአውሮፓ ለምን ተቃውሞ ገጠማቸው? 11.11.2026

የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ቴክኖሎጂ በፍጥነት እያደገ በመምጣቱ በአሜሪካና በአውሮፓ ግዙፍ የዳታ ማዕከላት ግንባታ እየተስፋፋ ነው። እነዚህ ማዕከላት የAI ሥርዓቶችን ለማሠልጠን የሚያስፈልጉ ከፍተኛ የኮምፒውተር አቅምና የመረጃ ማከማቻ ቋት ሆነው ያገለግላሉ።ሆኖም የእነዚህ ማዕከላት መስፋፋት በአካባቢው ነዋሪዎች ዘንድ ተቃውሞ እያስከተለ ነው።

Wissenschaft 11.11.2026--Why AI data centers protests growing in US and Europe? - MP3-Stereo 11.11.2026

የዳታ ማዕከሎች በአሜሪካ እና በአውሮፓ ለምን ተቃዎሞ ገጠማቸው?

በአውሮፓ የምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ የተፈጸመው የሰሞኑ የሳይበር ጥቃት 04.11.2026

በሳይበር ምኅዳር ውስጥ የሳይበር ጥቃት የተለመደ ሲሆን፤ በአብዛኛው በባንኮች፣ በመንግሥታዊ ተቋማትና በትላልቅ ድርጅቶች ላይ የሚከሰት ነው። ሰሞኑን በአውሮፓ የተከሰተው የሳይበር ጥቃት ግን በምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ ያነጣጠረ በመሆኑ እያነጋገረ ነው። ለመሆኑ ይህ የሳይበር ጥቃት እንዴት ተከሰተ? ለምን አሳሳቢ ሆነ? መፍትሄውስ?

በአውሮፓ የምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ የተፈጸመው የሰሞኑ የሳይበር ጥቃት 04.11.2026

በአውሮፓ የምግብ ማቀዝቀዣዎች ላይ የተፈጸመው የሰሞኑ የሳይበር ጥቃት

የኤአይ ቴክኖሎጂን ለሚሊዮኖች ተደራሽ ለማድረስ የሚሰራው ኩባንያ 28.10.2026

አዲስ አበባ የሚገኘው «አይኮግ ላብስ«የቴክኖሎጂ ማዕከል የኢትዮጵያውያንን ተሰጥኦና ዕውቀት በመጠቀም የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርምር እና ልማት ላይ በማተኮር ይሰራል።«አይኮግ ላብስ« በምስራቅ አፍሪቃ የመጀመሪያው በሰውሰራሽ አስተውሎት ምርምር ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን፤ ለዓለም አቀፍ ገበያዎች ተግባራዊ የኤአይ መፍትሄዎችን ያቀርባል።

አይኮግ ላብስ ፤የኤአይ ቴክኖሎጂን ለሚሊዮኖች ተደራሽ ለማድረስ የሚሰራው ኩባንያ 28.10.2026

አዲስ አበባ የሚገኘው «አይኮግ ላብስ«የቴክኖሎጂ ማዕከል የኢትዮጵያውያንን ተሰጥኦና ዕውቀት በመጠቀም የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ምርምር እና ልማት ላይ በማተኮር ይሰራል።«አይኮግ ላብስ« በምስራቅ አፍሪቃ የመጀመሪያው በሰውሰራሽ አስተውሎት ምርምር ላይ የተሰማራ ኩባንያ ሲሆን፤ ለዓለም አቀፍ ገበያዎች ተግባራዊ የኤአይ መፍትሄዎችን ያቀርባል።

ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ዓለም አቀፍ የሳይንስ ሽልማትን አሸነፉ 21.10.2026

ሰሞኑን በስኮትላንድ ግላስጎው በተካሄደ ዓለም አቀፍ የሳይንስ ጉባኤ ኢትዮጵያዊው ፕሮፌሰር ሰለሞን ተፈራ የፓማላ ስክላር ዓለም አቀፍ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ ሆነዋል። ፕሮፈሰር ሰለሞን ለሽልማት የበቁት ከአእምሮ ጤና እክሎች አንዱ የሆነው የድባቴ በሽታ ከአፍሪቃውያን ዘረመል ጋር ያለውን ትስስር ለመረዳት ባደረጉት ጥልቅ ምርምር ነው።

የ2026 የኖቬል ሽልማት ፤ከሰዎች አእምሮ እስከ ጠፈር ምርምር 07.10.2026

የ2026 በየዓመቱ የላቀ ስራ ላበረከቱ ግለሰቦች በግል እና በጋራ ሽልማት የሚሰጠው የኖቤል ኮሚቴ በዚህ ሳምንትም በተለያዩ ዘርፎች የኖቬል አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል።ለመሆኑ ዘንድሮ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የትኞቹ ምርምሮች ተሸላሚ ሆኑ?

የ2026 የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የኖቬል ተሸላሚ ምርምሮች 07.10.2026

የ2026 በየዓመቱ የላቀ ስራ ላበረከቱ ግለሰቦች በግል እና በጋራ ሽልማት የሚሰጠው የኖቤል ኮሚቴ በዚህ ሳምንትም በተለያዩ ዘርፎች የኖቬል አሸናፊዎችን ይፋ አድርጓል።ለመሆኑ ዘንድሮ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የትኞቹ ምርምሮች ተሸላሚ ሆኑ?

የሰው ሠራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሊሆን ይችላል ? 30.09.2026

የሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI)፣ የሰው ልጆች ህልውና ላይ አደጋ ጋርጧል። ቴክኖሎጂው የሰው ልጆችን በማገዝ ኑሮን በማቅለል እየተወደሰ ባለበት ሁኔታ የዕድገቱ ግስጋሴ አሳሳቢ ሆንዋል።

አዲስ ተስፋ የፈነጠቀው የዶ/ር ሃዲያ-ኒኮል ግሪን የካንሰር ሕክምና ግኝት 09.09.2026

የምርምሩ ትኩረት ፎቶተርማን ናኖ ቴራፒ የሚባል የሕክምና ዘዴ ሲሆን፣ ይህም የኬሞቴራፒ (ጨረር) አስከፊ የጎንዮሽ ጉዳቶች ሳይኖሩት፣ማለትም ጤናማ የሰውነት ህዋሳት ሳይጎዱ በሌዘር የሚሰሩ ጨረሮችን በመጠቀም የካንሰር እብጠቶችን ወይንም ቱመርስ ለይቶ የሚያጠፋ የላቀ ቴክኖሎጂ ነው።

ረዳት ኤአይ፤ ያለ ኢንተርኔት የሰው ሠራሽ አስተውሎት ግልጋሎቶችን የሚሰጥ ዲጅታል መድረክ 19.08.2026

ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የመረጃ ፍሰትን ብቻ ሳይሆን ሰዎች እንዴት እንደሚሠሩ፣ ግኝቶችን እንደሚፈጥሩ እና እንደሚግባቡ ጉልህ ለውጥ እየፈጠረ ነው። ይህንን ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ ወጣት ናትናኤል አዳነ "ረዳት ኤ አይ" የተባለ ያለ ኢንተርኔት፣በሀገር ውስጥ ቋንቋዎች የሚሰራ ዲጅታል መድረክ ሰርቷል።

ረዳት ኤአይ፤ ያለ ኢንተርኔት የሰው ሠራሽ አስተውሎት ግልጋሎቶችን የሚሰጥ ዲጅታል መድረክ 19.08.2026
ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች 05.08.2026

ከዓመታት በፊት ሰዎች ለመዝናኛ ብቻ ይጠቀሙባቸው የነበሩ በተለይም ኢንተርኔትን መሰረት ያደረጉ የዲጅታል ቴክኖሎጂዎች በአሁኑ ወቅት ያለ እነሱ መረጃ ማግኘት ፣ ተግባቦት፣ ትምህርት ፣ የንግድ ስራን ማሳለጥ የጤና አገልግሎት ወዘተ የማይታሰብ ሆኗል።ለመሆኑ ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች የትኞቹ ናቸው?

ኢንተርኔት በሌለበት ሰዎች ሊጠቀሙባቸው የሚችሏቸው ዲጅታል አማራጮች 05.08.2026
ዓለምን ስጋት ላይ የጣለው በኤአይ የሚፈፀም ጠለፋ እና ማጭበርበር 29.07.2026

የሰውሰራሽ አስተውሎት ከቁጥጥር ውጭ ሆኖ አጋጥሞ የማያውቅ የበይነመረብ ጥቃት ማድረሱን ኦፕን ኤአይ የተባለው የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል።ክስተቱ በሳይበር ደህንነት ላይ አዲስ ዓለም አቀፍ ስጋትን ቀስቅሷል።ባለሙያዎችም ጥቃቱ በማሽን ፍጥነት የሚፈፀም በመሆኑ መከላከያው በዚያው ፍጥነት ሊያድግ ይገባል ሲሉ ያሳስባሉ።

ዓለምን ስጋት ላይ የጣለው በኤአይ የሚፈፀም ጠለፋ እና ማጭበርበር 29.07.2026
ናሳ፤ ወደ መሬት ሊወድቅ ተቃርቧል የተባለን ቴሌስኮፕ ለማዳን ሮቦት ወደ ጠፈር ላከ 22.07.2026

የአሜሪካው የጠፈር ምርምር ጣቢያ ናሳ፤ ወደ መሬት ሊወድቅ ተቃርቧል የተባለን ቴሌስኮፕ ቀልቦ የሚይዝ ሊንክ የተባለ በሮቦት የታገዘ መንኮራኩር ሰሞኑን ወደ ህዋ አምጥቋል። ይወድቃል የተባለው ስዊፍት የምልከታ ቴሌስኮፕ ከጎርጎሪያኑ 2004 ዓ/ም ጀምሮ በአፅናፈዓለም (Universe ) ከፍተኛ ፍንዳታዎች ከመከሰታቸው በፊት የሚመረምር ነው።

ናሳ፤ ወደ መሬት ሊወድቅ ተቃርቧል የተባለን ቴሌስኮፕ ለማዳን ሮቦት ወደ ጠፈር ላከ 22.07.2026
የአውሮፓ ኅብረት የልጆች የማህበራዊ መገናኛ ዘዴዎች አጠቃቀምን ሊገድብ ነው 15.07.2026

የአውሮፓ ኅብረት በዚህ ሳምንት መጀመሪያ እንዳስታወቀው የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች በልጆች ላይ የሚያሳድሩትን አሉታዊ ተፅዕኖ ለማስቀረት አጠቃቀማቸውን የሚገድብ መመሪያ ሊያወጣ ነው።የኅብረቱ ሀላፊዎች እንዳሉት በመላው አውሮፓ ወደ 60% የሚጠጉ ትናንሽ ልጆች ገደብ በሌለው በይነመረብ አጠቃቀም ስሜታዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ችግሮች አጋጥመዋቸዋል።

የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በህግ እንዲመራ ጥሪ ቀረበ 08.07.2026

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለመጀመሪያ ጊዜ የሰውሰራሽ አስተውሎት AI አስተዳደርን የሚመለከት ዓለም አቀፍ ውይይት በዚህ ሳምንት አካሂዷል።በዚህ ውይይት ፤የሰውሰራሽ አስተውሎት በተለይም በልጆ ላይ ሊያስከትል የሚችለውን አሉታዊ ተጽዕኖ ለማስቀረት በህግ መመራት እንዳለበት ጥሪ ቀርቧል። ቴክኖሎጂውን ለጦርነት መጠቀም አሳሳቢ ነው ተብሏል።

የሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ በህግ እንዲመራ ጥሪ ቀረበ 08.07.2026
እንደ ቲክቶክ ያሉ ዲጅታል መድረኮች ለስዓትት እዚያው እንድንቆይ ለምን ያደርጋሉ? 01.07.2026

ቴክኖሎጂ ኩባንያዎች እንደ የቲክቶክ ያሉ የአጫጭር ቪዲዮ መድረኮች የተነደፉት ሱስ እንዲያስይዙ ሆነው ነው በሚል የሚቀርብባቸውን ክስ ሲያስተባብሉ ቆይተዋል። በቅርቡ የወጣ አንድ ጥናት እንዳረጋጠው ግን የአጫጭር የቪዲዮመድረኮች የተነደፉት ተጠቃሚዎችን የበለጠ ተሳታፊ እንዲሆኑ በሚያደርጉ የሰዎች የሥነ-ልቦና እና የነርቭ ስርዓቶች ላይ ተመስርቶ ነው።

እንደ ቲክቶክ ያሉ ዲጅታል መድረኮች ለረዥም ስዓት እንድንመለከታቸው ለምን ያደርጋሉ? 01.07.2026

Poslouchej podcast በሳይንስ እና ቴክኒክ ላይ ያተኩራል። | Deutsche Welle v Replaio

Rádio a podcasty v jedné aplikaci - zdarma a bez registrace. Nainstaluj si ji ještě dnes a nepropásni premiéru

Stáhnout z Google Play

Replaio není vydavatelem podcastů; názvy pořadů, obálky a audio patří jejich autorům a šíří se přes veřejné RSS kanály