SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 912 episódios

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Não deixe de visitar o site do podcast e apoiar quem o produz: www.sbs.com.au

Autor

SBS

Categoria

News

Site do podcast

www.sbs.com.au

Último episódio

8 de jul de 2026

Onde ouvir?

Podcasts no app Replaio Radio Em breve

Os podcasts estão chegando ao app. Instale agora e seja o primeiro a descobrir um jeito totalmente novo de curtir podcasts

Baixe no Google Play Instale grátis Android 5 mi+ downloads · nota 4,8 iOS em breve

Episódios

"ያኔ አድዋ!" በዶ/ር ይርጋ ገላው 02.03.2025

"ያኔ አድዋ" ግጥም፣ ቅንብርና ድምፅ በዶ/ር ይርጋ ገላው

“ዋ አድዋ!” - በብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገብረመድኅን 02.03.2025

"ዋ አድዋ!" ግጥም - ብላቴን ጌታ ጸጋዬ ገብረመድኅን ድምፅ - አርቲስት ተስፋዬ ገብረሃና

ዮናስ የማነ፤ ከኦሎምፒያ ሠፈር ውልደት እስከ ሀገረ አውስትራሊያ ዘላለማዊ ዕረፍት 28.02.2025

ከሶስት አሠርት ዓመታት በላይ አውስትራሊያን ሁለተኛ ሀገራቸው አድርገው የኖሩት አቶ ዮናስ የማነ ዘላለማዊ ዕረፍታቸውም እዚሁ ሆኗል። ቤተሰብና ወዳጆቻቸው የሕይወት ዘመናቸውን አንስተው ይዘክራሉ። የፀሎተ ፍትሐት ሥነ ሥርዓታቸው ቅዳሜ ማርች 1 ቀን 2025 / የካቲት 22 ቀን 2017 በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ይካሔዳል።

#80 Talking about changing habits (Med) - #80 Talking about changing habits (Med) 26.02.2025

Learn how to express yourself when talking about changing your habits. - Learn how to express yourself when talking about changing your habits.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ 135 ብር መሸጡን አስታወቀ 26.02.2025

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ለተፈናቃዮች ሊሠራቸው የነበሩ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችንና ሌሎች ድጋፎቹን ማቋረጡን ገለጠ

"የአድዋ ድል ቋንቋችንና ባሕላችን ሳይጠፉ፣ ባንዲራችን ሳይረክስ፣ እምነቶቻችን ሳይደፈሩ አባቶቻችን ያቆዩልን የነፃነትና አንድነት መገለጫ ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው 26.02.2025

ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው፤ የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በማኅበሩ አዘጋጅነት ሜልበርን ውስጥ ስለሚከበረው 129ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ሥነ ሥርዓት ይናገራሉ።

The AI Election: How artificial intelligence impacted the world's biggest ballots - ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) ምርጫ፤ ሰው ሠራሽ አስተውሎት እንደምን የዓለም ግዙፉ ምርጫ ላይ ተፅዕኖ እንዳሳደረ 25.02.2025

From "Communist Kamala" to Bollywood endorsements, artificial intelligence and disinformation played a big role in some of the biggest democratic elections last year. - ባለፈው ዓመት ሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) እና አሳስች መረጃ ከ "ኮሙኒስት ካማላ" እስከ ቦሊውድ ድጋፎች በተወሰነ መልኩ በግዙፉ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ላይ ትልቅ ሚና ተጫውተዋል።

"የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ ፍቅር የበዛበት ትልቅ ቤተሰብ ነው፤ ከወንድም በላይ የሆኑ ጓደኞችን አፍርተንበታል" ሚካኤል አባተ 25.02.2025

የይድነቃቸው ተሰማ ሶሻል ስፖርት ክለብ 7ኛ ዓመት አከባበርን አስመልክቶ የክለቡ መሪዎችና አባላት ምልሰታዊ ምልከታቸውንና የወደፊት ትልሞቻቸውን አንስተው ይናገራሉ።

#79 Talking about visas (Med) - #79 Talking about visas (Med) 24.02.2025

Learn how to talk about your visa status. - Learn how to talk about your visa status.

አውስትራሊያ ሩስያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች 24.02.2025

ፕሬዚደንት ዜለንስኪ ለዩክሬይን ሰላምና የኔቶ አባልነትን የሚያስገኝ ከሆነ ፈጥነው ስልጣናቸውን ለመልቀቅ የሚሹ መሆኑን አስታወቁ

የኢትዮጵያና ሶማሊያ ቴክኒካዊ ድርድር በመጪው ወርኃ መጋቢት እንደሚቀጥል ተገለጠ 23.02.2025

አሊ ባባ በኢትዮጵያ ብር ክፍያ መቀበል ሊጀምር ነው

ኢትዮጵያና ሶማሊያ የአንካራ ስምምነትን ለመተግበር የቴክኒክ ውይይት ጀመሩ 20.02.2025

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬይኑን ፕሬዚደንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ "አምባገነን" ብለው ጠሩ

የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ ባንኩ ፈጥኖ ቀጣይ የወለድ መጠን ቅነሳ ያደርጋል የሚል ተስፋ ማሳደር እንደማይገባ አሳሰቡ 19.02.2025

ጠቅላይሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ በሁለት ሙስሊም ሴቶች ላይ የደረሱ ጥቃቶችን አስመልክተው ፈጥነው አላወገዙም በማለት ለደረሱባቸው ትችቶች ማስተባበያ ሰጡ

#78 Talking about holidays (Med) - #78 Talking about holidays (Med) 19.02.2025

Learn how to talk about recent holiday or trip. - Learn how to talk about recent holiday or trip.

"እኛ ኢትዮጵያውያን የመረዳዳት፣ የመተሳሰብ፣ የፍቅር ልዩ ፀጋ ያለን ሕዝብ ነንና እነዚህን በየዓመቱ አጠናክረን እንቀጥላለን" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና 18.02.2025

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን አስተባባሪነት የተዘጋጅውን "የታላቁ ጉዞና የቤተሰብ ቀን" አስመልክቶ፤ የቤተክርስቲያኒቱ አስተዳዳሪ፣ የአስተባባሪ ኮሚቴ አባልና ተሳታፊ የማኅበረሰ አባላት አተያያቸውን ያጋራሉ።

"ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞችና ክርስቲያኖች በማኅበራዊ ኑሮ፣ በኢኮኖሚና በፖለቲካውም ተሳስረው የኖሩ ናቸው፤ በጥቂት ልሂቃን ሰላማቸው ሊነካ አይገባም" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል 17.02.2025

ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በአንድ የአክሱም ትምህርት ቤት ሂጃብ የለበሱ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ከመዝለቅ መታገዳቸውን አስመልክቶ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።

"መስቀልን የሚከተል መስቀል የማድረግ መብት እንዳለው ሁሉ፤ ሙስሊም የሆነች ሴትም ሂጃብ የማድረግ መብት አላት" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል 17.02.2025

ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በአንድ የአክሱም ትምህርት ቤት ሂጃብ የለበሱ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ከመዝለቅ መታገዳቸውን አስመልክቶ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።

በአማራ ክልል ዋግህምራ ዞን አራት ወረዳዎች ባጋጠማቸው የምግብ እጥረት ከ100 ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ጠባቂ ሆነዋል 16.02.2025

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ኅብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች

REPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Day - REPEAT: Expressing love and affection | Valentine’s Day 12.02.2025

Learn how to express romantic feelings. Plus, find out why the 14th of February became known as St Valentine’s Day. - Learn how to express romantic feelings. Plus, find out why the 14th of February became known as St Valentine’s Day.

የጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ አውስትራሊያ ዶናልድ ትራምፕ የጣሉት የ25 ፐርሰንት ታሪፍ አያገኛትም ተስፋ አልተሟጠጠም 12.02.2025

የዩክሬይንና ሩስያ ጦርነትን ለማስቆም በአውሮፓ የሰላም ንግገር ሊካሔድ ነው

በአማራ ክልል ኤች.አይ.ቪ / ኤይድስ በደማቸው ከሚገኝባቸው ሰዎች ውስጥ አምስት በመቶው ሕፃናት መሆናቸው ተገለጠ 11.02.2025

የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ከሠራተኞቻቸው ደመወዝ ላይ የፖለቲካ ፓርቲ መዋጮ እንዳያሰባስቡ የሚከለክል ረቂቅ አዋጅ በምርጫ ቦርድ ተዘጋጀ

Does Australia's Parliament reflect society? - የአውስትራሊያ ፓርላማ የሕብረተሰቡን ገፅታ ያንፀባርቃልን? 11.02.2025

Australia is one of the world's most multicultural nations but our Parliament isn't. Does it matter? - አውስትራሊያ ከዓለም መድብለ ባሕላዊ አገራት አንዷ ብትሆንም ፓርላማው ግና እንዲያ አይደለም። እንከንነት አለውን?

የዶናልድ ትራምፕ የብረትና አሉሚኒየም ታሪፍ ውሳኔ ለአውስትራሊያ አሻሚና አሳሳቢ ሆኗል 11.02.2025

አውስትራሊያና ኢትዮጵያ በሉላዊ ሙስና መመዘኛ ደረጃቸው ከፍና ዝቅ ማለቱ ተመለከተ

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር የኤች.አይ.ቪ ምርመራ አካሔዱ 10.02.2025

የአውስትራሊያ ፖለቲከኞች የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ብረትና አሉሚኒየም 25 ፐርሰንት ታሪፍ ጭማሪ አስመልክተው እንደምን ምላሽ እንደሚሰጡ የፕሬዚደንቱን መግለጫ እየተጠባበቁ ነው

ዩናይትድ ስቴትስ የሕዳሴ ግድብን ከግብፅ ጋር ላላት ግንኙነት መዋዋያነት እየተጠቀመችበት ነው ተባለ 09.02.2025

በግ ጠባቂዋን የዘጠኝ ዓመት ሕፃን አስገድዶ የደፈረ ግለሰብ ላይ የፅኑ እሥራት ብይን ተጣለ

Ouça o podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ no Replaio

Rádio e podcasts em um só app - grátis e sem cadastro. Instale hoje e não perca o lançamento

Baixe no Google Play

O Replaio não é o publicador dos podcasts; os nomes dos programas, as capas e o áudio pertencem aos seus autores e são distribuídos por feeds RSS públicos