ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Não deixe de visitar o site do podcast e apoiar quem o produz: ecfc-finland.org
Autor
ECFC in Finland
Categoria
Site do podcast
Último episódio
5 de jul de 2026
Onde ouvir?
Podcasts no app Replaio Radio Em breveOs podcasts estão chegando ao app. Instale agora e seja o primeiro a descobrir um jeito totalmente novo de curtir podcasts
Episódios
342 || በርሱ መወደድ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.08.2024 1:01:38
"በርሱ መወደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 17፡1-9፣ ኢሳ. 59፡1-21፣ መክ. 5፡1 ጌታን ስንሰማ ምን ይሆናል? የልጅነት ስልጣን/ድነት እናገኛለን (ዮሐ. 1፡12-13) ሰላምን እናገኛለን - ሰላሜን እተውላችኋለሁ (ዮሐ. 13፡) ጌታን ስንሰማ ሰላማችን እየበዛ ይሄዳል። ዕረፍት እናገኛለን - ማቴ. 11፡28-30 “ከእኔ ተማሩ!” እውነተኛ ፍቅርን እንለማመዳለን - አጋፔ የተሰኘውን ፍቅር እንለማመዳለን። እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅድመ ሁኔታ መውደድን እንለማመዳለን። ዮሐ. 21፡15-19 ሥፍራ የተዘጋጀልን ሰዎች መሆ...
341 || በርሱ መወደድ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 04.08.2024 56:19
"በርሱ መውደድ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤፌ. 5፡1 ፣ ዳን. 9፡23፣ 10፡11፣ 19 ዳንኤል እጅግ የተወደደ እንዲሆን ያደረገው ምንድን ነው? የጽድቅ ህይወት - ዳን. 1፡8፣ ዮሐ. 14፡21 የጸሎት ህይወት - ዳን. 2፡17-18፣ 6፡10 የታማኝነት ህይወት - ዳን. 6፡4፣ ማቴ. 25፡21 የኅብረት ህይወት - ዳን. 2፡17-18፣49 የማስተዋል ህይወት - ዳን. 1፡17፣ 9፡1፣ (ኤር. 25፡12፣ 29፡10) የትህትና ህይወት - ዳን. 9፡3-19፣ ዳን. 10፡2
340 || ሰቆቃና የንሰሐ አስቸኳይነት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 28.07.2024 55:57
"ሰቆቃና የንስሐ አስቸኳይነት" በሚል በሉቃስ 13፡1-5 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
339 || ደቀ መዝሙርነት || በፓስተር ታምራት ኃይሌ 21.07.2024 1:20:11
"ደቀ መዝሙርነት" በሚል ርዕስ በፓስተር ታምራት ኃይሌ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
338 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 2 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ 20.07.2024 1:05:35
"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 አገልጋይ ምን መሆን ይገባዋል? 1) የዳነና መዳኑን በህይወት ለውጥ ፍሬ ያሳየ መሆን አለበት / ገላ. 5፡22፣ ዮሐ. 13፡13-14፣ ማቴ. 11፡28-31 2) በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ መሆን አለበት /ኢሳ. 61፣ ኢዩ. 2፡28፣ ዘካ. 5፡11፣ ኤፌ. 5፡18 3) የደቀ መዝሙርነት ጉዞ የጀመረ መሆን አለበት 4) የአገልግሎት ጥሪውን የሚያውቅ መሆን አለበት 5) በምሪትና በተጠያቂነት ያምናል 6) አገልጋይ ሁልጊዜ ያድጋል - ያልደረሰበትን ለመድረስ...
337 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 1 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ 20.07.2024 1:10:50
"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 ስለፀጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 12፡8-10፣ ሮሜ 12፡6-8፣ ኤፌ. 4፡11 ስለሌሎች የጸጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 14፡26፣ ሐዋ. 2፡17፣ ዘካ. 12፡10፣ 1 ጢሞ. 2፡3፣ ማቴ. 19 አገልጋይና የጸጋ ሥጦታዎች 1) የዳነ ሰው ሁሉ አንድና ከዚያ በላይ የጸጋ ሥጦታ አለው 2) በፀጋ ሥጦታ አለማገልገል ተጠያቂነትን ያስከትላል 3) ለአገልግሎት መሰማራት ያለብን በፀጋ ስጦታችን መሠረ...
336 || መልካም እረኛ ኢየሱስ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 14.07.2024 50:10
"መልካም እረኛ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 23፣ ዮሐ. 10፡1-18 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ህዝ.34፡23-24፣ ዕብ. 13፡20-21፣ 1 ጴጥ. 5፡4-7፣ ማቴ. 9፡36-38፣ ሉቃ. 12፡32
335 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.07.2024 53:35
"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 5) የሚቀድስ ደም ነው። (ዕብ. 13፡12) 6) የሚያቀርብ ደም ነው። (ኤፌ. 2፡11-13) 7) ህሊናን የሚያነጻ ነው። (ዕብ. 9፡8-10፣14) 8) ድል የምንነሳበት ነው። (ራዕ. 12፡11) 9) ዕለት ዕለት የምንታጠብበት/ከኀጢአት የምንነጻበት ነው። (1 ዮሐ. 1፡6-10) 10) የሚዋጅ ደም ነው። (ገላ. 3፡13፣ ራዕ. 5፡9-10፣ ጴጥ. )
334 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.06.2024 51:29
"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 1) ለብዙዎች ኀጢአት የፈሰሰ ደም ነው 2) የአዲስ ኪዳን ደም ነው 3) ይቅርታን የሚያሰጥ ደም ነው 4) የሚያጸድቅ ደም ነው ለክፍል አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ሉቃ. 22፡20፣ ማቴ. 26፡28፣ ሮሜ 3፡24-25፣ ሮሜ 5፡9
333 || የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 23.06.2024 56:10
"የመንፈስን ሰይፍ ያዙ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /ኤፌ. 6፡10-18/ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /2 ቆሮ. 10፡3-5፣ ማቴ. 4፡1-11/
332 || የኢየሱስ ስም ኃይል አለው! || በእህት ቤተልሔም ሲሳይ 16.06.2024 50:30
"የኢየሱስ ስም ኃይል አለው!" በሚል ርዕስ በእህት ቤተልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 3፡1-16 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 18፡18-20፣ ሐዋ. 2፡1-4
331 || በህልውናው ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ዕረፍት! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 09.06.2024 49:42
"በህልውናው ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ዕረፍት!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ክፍል፡ ዘጸ. 33፡14 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘጸ. 33፡12-17፣ መዝ. 4፡8፣ ምሳሌ 1፡33፣ ማቴ. 11፡28፣ መዝ. 62፡1-2፣ መዝ.121፡1-8
330 || የሚለውጥ እሳት! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.06.2024 37:55
"የሚለውጥ እሳት!" በሚል ርዕስ በኢሳያስ 6 ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
329 || አይዞሽ አታልቅሺ! || በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ 26.05.2024 20:39
"አይዞሽ አታልቅሺ!" በሚል ርዕስ በእንግዳ አገልጋይ በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 7፡11-17
328 || ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 19.05.2024 48:16
"ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል!" በሚል ርዕስ በሉቃ.18፡18-26 ባለው የእግዚአብሔር ቃል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
327 || አስተዋይ እናት - ማሪያም || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.05.2024 17:45
በእናቶች ቀን የተላለፈ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። አስተዋይ እናት - ማሪያም ሉቃ. 1፡ ላይ የተመሠረተ
326 || የዘላለም ህይወት ቃል! || ወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 05.05.2024 57:15
"የዘላለም ህይወት ቃል!" በሚል ርዕስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6 ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ ክፍል፡ ዮሐ. 6፡68-69 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 6፡1-68፣ ዘፍ. 2፡7፣ ዮሐ. 1፡3-4፣ 1 ቆሮ. 2፡13-15፣ 2 ቆሮ. 4፡16-18፣ ዮሐ. 17፡3፣ ዘፍ. 3፡22-24፣ 1 ቆሮ. 1፡8 ይዘት መግቢያ 1) ህይወት 2) የዘላለም ህይወት 3) የዘላለም ህይወት ቃል ማጠቃለያ
325 || ለወደደን! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 28.04.2024 45:24
"በወደደን!" በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ 1፡5-6
324 || አብረኸኝ መከራን ተቀበል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 21.04.2024 1:01:24
"አብረኸኝ መከራን ተቀበል!" በሚል ርዕስ በ2 ጢሞቴዎስ ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1-4 ሀ) መግቢያ / ዮሐ. 16፡33፣ ሐዋ. 21፡1-14፣ ሐዋ. 9፡10-16፣ 2 ጢሞ. 1፡1-5 ለ) ሐዋሪያው ጳውሎስ ጢሞቴዎስን፣ "አብረኸኝ መከራን ተቀል!" ሲል ምን ማለቱ ነው? 1) በጌታችን ምስክርነት ወይም በእሥረኛው በእኔ አትፈር ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 1፡15-18፣ ሮሜ 1፡16 2) የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገርና የማያሳፍር ሠራተኛ ሁን ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 2፡15-19 3) በንጹህ ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን፣ እውነትን፣ ፍቅርንና ሰ...
323 || ምሥጋውን አትርሳ/ሺ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 14.04.2024 55:57
"ምሥጋናውን አትርሳሺ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ መዝ. 103፡1-6 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘዳ. 8፡1-20፣ መዝ. 106፡1-13፣ 1 ሳሙ. 7፡1-24
322b || የጦር ዕቃችን - የእግዚአብሔር ሙሉ የጦር ዕቃ! || ወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ አጭር መልዕክት 07.04.2024 11:51
በማስታወቂያ ክፍለ ጊዜ በወንድም ያቬሎ የተነበበ አጭር መልዕክት ከኤፌሶን መልዕክት 6፡10-18
322 || አምላካዊ መልስ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ 07.04.2024 47:05
"አምላካዊ መልስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 11፡1-6፣ 1 ነገ. 19፡1-18 መግቢያ አምላካዊ መልስ የመጣላቸው 3 ሰዎች ኤልያስ፡ 1 ነገ. 19፡1-18 ሀ) የኤልያስ ክስ ዝርዝር (1 ነገ. 19፡10 እና 14) እስራኤላዊያን ቃል ኪዳንህን ትተዋል መሰዊያህን አፍርሰዋል ነቢያቶችህን ገድለዋል ብቻዬን አስቀርተውኛል እኔንም መግደል ይፈልጋሉ ለ) አምላካዊ መልስ ሲመጣ ምን ሆነ? (1 ነገ. 19፡15-18) ኤልያስ ምሪት ወይም አቅጣጫ ተሰጠው/ምሪት አገኘ ሦስት ሰዎችን እንዲቀባ እግዚአብሔር ተናገረው ቅሬታዎች መኖራቸውን እግዚአብሄር ገለ...
321_ኢየሱስን ማወቅ ከትንሳኤ በፊት እና ቦኋላ // ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን (የእሁድ ፋሲካ ቀን ዝግጅት) 31.03.2024 44:09
321__ኢየሱስን ማወቅ ከትንሳኤ በፊት እና ቦኋላ // ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን (የእሁድ ፋሲካ ቀን ዝግጅት) ሉቃስ 24:1-45 ...ሲነጋገሩና ሲመራመሩም፥ ኢየሱስ ራሱ ቀርቦ ከእነርሱ ጋር ይሄድ ነበር፤ ነገር ግን እንዳያውቁት ዓይናቸው ተይዞ ነበር።...ሉቃስ 24:15-16 ...የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።ኤፌ 1:17
320_በልምድ ሳይሆን በጌታ ቃል ይሁንላችሁ // ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን 30.03.2024 47:23
320_በልምድ ሳይሆን በጌታ ቃል ይሁንላችሁ // ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን (የቅዳሜ ዝግጅት) ሉቃስ 5 :1-11 ...ነገሩንም ከጨረሰ በኋላ፥ ስምዖንን፦ ወደ ጥልቁ ፈቀቅ በል መረቦቻችሁንም ለማጥመድ ጣሉ አለው። ስምዖንም መልሶ፦ አቤቱ፥ ሌሊቱን ሁሉ አድረን ስንደክም ምንም አልያዝንም፤ ነገር ግን በቃልህ መረቦቹን እጥላለሁ አለው። ሉቃስ 5 :4-5
319_የመስቀሉ ቃል// ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን 29.03.2024 43:45
319_የመስቀሉ ቃል// ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን 1ኛ ቆሮ 1:18 የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና። የአርብ(ስቅለት) ቀን አገልግሎት) የፋሲካ ኮንፈረንስ መሪ ቃል "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል 1ኛ ቆሮ 15:20
Podcasts parecidos
O Replaio não é o publicador dos podcasts; os nomes dos programas, as capas e o áudio pertencem aos seus autores e são distribuídos por feeds RSS públicos