ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Não deixe de visitar o site do podcast e apoiar quem o produz: ecfc-finland.org
Autor
ECFC in Finland
Categoria
Site do podcast
Último episódio
5 de jul de 2026
Onde ouvir?
Podcasts no app Replaio Radio Em breveOs podcasts estão chegando ao app. Instale agora e seja o primeiro a descobrir um jeito totalmente novo de curtir podcasts
Episódios
367 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 4 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 02.03.2025 48:50
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 4፡ የመንፈሳዊ ተሃድሶ መንገዶች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 103፡15-16፣ ሆሴ. 6፡3፣ 1 ጴጥ. 1፡24-25፣ ዘካ. 4፡6፣ ኢሳ. 40፡6፣ መዝ. 46፡10፣ ዕብ. 11
366 || ሞቱን ትናገራላችሁ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.02.2025 27:32
የጌታን ራት (ቅዱስ ቁርባን) ቀንን አስመልክቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 11፡23-34
365 || የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 16.02.2025 42:24
"የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 1፡26-31፣ ኤር. 9፡23-24 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤር. 7፡16-18፣ 8፡4-7፣ 9፡14-15 ፣ ገላ. 6፡12-15፣ ሮሜ 6:6፣ 1 ቆሮ. 6፡11
364 || ፈተናን መለየትና ማሸነፍ! || በወንድም እምነት ካሣ 09.02.2025 38:19
"ፈተናን መለየትና ማሸነፍ!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሳ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ያዕ. 1፡1-6 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡51፣ 1 ቆሮ. 10፡12 የክርስቲያን ፈተና ዓይነቶች/ክርስቲያን በማን ሊፈተን ይችላል? 1) ክርስቲያን በእግዚአብሔር ሊፈተን ይችላል። ዘፍ.22፡1-8 2) ክርስቲያን በራሱ ምኞት ሊፈተን ይችላል። ያዕ. 1፡12-15 3) ክርስቲያን ስለወንጌል መከራ/ፈተና ሊደርስበት ይችላል። ሐዋ. 14፡22 4) ክርስቲያን በሰይጣን ሊፈተን ይችላል። ማቴ. 4፡1-፣ ኤፌ. 6፡10-18
363 || ተዘጋጅታችሁ ኑሩ! || ክፍል 2|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.02.2025 47:06
"ተዘጋጅታችሁ ኑሩ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 2ኛው ክፍል ። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 24፡44 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 21፡8፣ 21፡9፣ 21፡12-19፣ 21፡34-36፣ ማቴ. 24፡4-5፣ 24፡6፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15
362 || እንመለስ፣ ንስሐም እንግባ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 26.01.2025 56:58
"እንመለስ፣ ንስሐም እንግባ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሆሴዕ 6፡1-3 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ራዕ. 2፡2-6፣ ሐዋ. 3፡19-22፣ 2፡36-39፣ ያዕ. 4፡10
361 || ፈጥነህ ውረድ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 19.01.2025 54:44
"ፈጥነህ ውረድ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 19፡1-9 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 11፡28፣ ሮሜ 8፡26-27፣ መዝ. 103፡13-14
360 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 12.01.2025 43:19
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 3፡ የመንፈሳዊ ድካም/እርጅና ምልክቶች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቆላስይስ 4፡6፣ 2 ዜና 16፡9፣ መዝሙር 94፡9፣ 89፡14፣ 97፡2፣ ሆሴዕ 2፡21
359 || ተዘጋጅታችሁ ኑሩ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 15.12.2024 1:07:20
"ተዘጋጅታችሁ ኑሩ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 24፡44 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 12፡40፣ ራዕይ 22፡12፣ 2 ተሰሎ. 2፡19፣ 1 ዮሐ. 2፡28፣ ራዕ. 1፡7፣ 1 ተሰሎ. 5፡23-24፣ 1 ቆሮ. 13 ፣ ማቴ. 24፡10-13፣ ማቴ. 25፡31-46፣ ሉቃስ 17፡7-8፣ ማቴ. 25፡14-30፣ 1 ቆሮ. 3፡10-15
358 || የሥጦታው በረከቶች! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 08.12.2024 31:54
"የሥጦታው በረከቶች!" በሚል ርዕስ በትንሹ ገና ፕሮግራም ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 9፡1-7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኢሳ. 7፡14፣ ማቴ. 1፡20-23
357 || እግዚአብሔርን እንወቅ! || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 01.12.2024 54:10
"እግዚአብሔርን እንወቅ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሆሴዕ 6፡1-3 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 17:3፣ መዝ. 119:101- 105፣ ኤር. 9፡23-24፣ ፊል. 3፡10-11
356 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 3 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 24.11.2024 45:25
356 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 3 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) "በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት፣ ሦስተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ፊልጵ. 4፡4 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሐዋ. ሥራ 16፡25-34፣ መዝ. 37፡4፣ መዝ. 100፡2፣ መዝ. 126፡3፣ ሮሜ 15፡13፣ ኤር 15፡16
355 || ኢየሱስ ይመጣል! || በእህት ለምለም ጌታቸው 17.11.2024 50:39
"ኢየሱስ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃስ 21፡29-33 እና ማርቆስ 13፡28-37
354 || አባታችን እግዚአብሔር! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 10.11.2024 40:04
በአባቶች ቀን "አባታችን እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 6፡9፣ ማቴ. 5፡16፣ ማቴ. 4፡45፣ ማቴ. 6፡1፣ ማር. 11፡25፣ ማቴ. 6፡25-34፣ ሉቃ. 11፡13፣ ማቴ. 7፡11
353 || መንፈሳዊ ዕድሳት || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 03.11.2024 1:00:29
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2፡ የመንፈሳዊ ድካም/እርጅና መንስኤዎች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍ. 28፡10-22፣ ዘፍ. 32፡24-32፣ ሮሜ 12፡2፣ ናሆም 1፡3፣ 2 ጢሞ. 2፡13፣ ምሳሌ 1፡33፣
352 || ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ! || በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል 27.10.2024 52:34
"ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ!" በሚል ርዕስ በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሕዝቅኤል 37፡1-14
351 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 20.10.2024 39:49
"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 1፡ መግቢያ - የተሃድሶ ምንነትና አስፈላጊነት መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ክፍሎች፡ መዝ. 73፡25-26፣ ዘፍ. 1፡28፣ 2፡15፣ ቆላ. 3፡9-10፣ ኤፌ. 2፡10፣
350 || እውነተኛ ሐዘን! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 13.10.2024 47:21
"እውነተኛ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ነህምያ 1፡7-11፣ 2፡2፣ ዮሐንስ 16፡7-11፣ 2 ቆሮንቶስ 7፡8-11፣ ያዕቆብ 4፡7-10፣ ማቴዎስ 26፡38፣ ማርቆስ 14፡36፣ 1 ጴጥሮስ 1፡6-7፣ ማቴዎስ 5፡4
349 || እውነተኛ ሐዘን! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 06.10.2024 46:05
"እውነተኛ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍ. 6፡6፣ 2 ሳሙ. 24፡16፣ ራዕይ 21፡1-5፣ ማቴ. 9፡36-38፣ 14፡14፣ 20፡34፣ ዮሐ. 11፡ 33-34፣ ሉቃ. 10፡33-34፣ ሮሜ 9፡1-5
348 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 2 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 29.09.2024 57:02
"በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 1፡42-55፣ ሉቃ. 2፡10፣ ዕብ. 12፡1-3፣ ማቴ. 13፡44
347 || ተነሱና ተመላለሱ! || በወንድም ኢዮብ ድንቁ 22.09.2024 44:12
"ተነሱና ተመላለሱ!" በሚል ርዕስ በወንድም ኢዮብ ድንቁ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
346 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 15.09.2024 1:01:07
"በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 4፡4-7፣ 1 ጴጥ. 1፡8-9፣ ሮሜ 12፡12፣ 1 ተሰሎ. 5፡16-18፣ ዕንባቆም 3፡17-19
345 || መጽናት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 08.09.2024 40:44
"መጽናት!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዕብ. 10፡36፣ 1 ሳሙ. 2፡1-11፣ መዝ. 119፡71፣ ዕብ. 12፡3
344 || በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ! || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 25.08.2024 44:17
"በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 2ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ይሁዳ 1፡20-21
343 || በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ! || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 18.08.2024 41:44
"በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበው የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ይሁዳ 1፡20-21
Podcasts parecidos
O Replaio não é o publicador dos podcasts; os nomes dos programas, as capas e o áudio pertencem aos seus autores e são distribuídos por feeds RSS públicos