SBS
አውስትራሊያ ስትገለጥ
ሕይወትዎን አውስትራሊያ ውስጥ ሲመሰርቱ ሊያውቋቸው የሚገቡ ነገሮች። ስለ ጤና፣ መኖሪያ ቤት፣ ሥራ፣ ቪዛዎችና ዜኘት፣ የአውስትራሊያ ሕጎችና ሌላም በአማርኛ ያድምጡ።
Be sure to visit the podcast's website and support the creator: www.sbs.com.au
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
በበጋ የአደጋ ማስጠንቀቂያ ምልክቶችን እንደምን ማወቅና መረጃዎችንም ማግኘት ይችላሉ? 18.12.2020 6:54
አውስትራሊያ በጋ ሲመጣ ዘና የምትልበት ወቅት ነው፤ ሆኖም ደህንነትን ጠብቆ መቆየት ጠቃሚ ነው። የድንገተኛ አደጋ ማስጠንቀቂያ አሠራሮችና ማንቂያዎች ደህንነትዎን እንዲጠብቁና ግንዛቤ እንዲጨብጡ ያግዝዎታል።
ዋና ለመልመድ ጊዜው መቼም አይረፍድም 13.12.2020 2:04
በአብዛኛው መጤዎችና ጎብኚዎች አውስትራሊያ ውኃዎች ውስጥ ለመስጠም አደጋ ተጋላጭ ናቸው። በየዓመቱ ውኃ ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው ከሚያጡት ውስጥ ግማሽ ያህሉ የአውስትራሊያ ነዋሪ ያልሆኑቱ ናቸው።
Silent killers: Heatwaves and skin damage in the Australian summer - ድምፅ አልባ ገዳዮች፤ የሙቀት ወላፈንና የቆዳ ጥቃት በአውስትራሊያ በጋ 10.12.2020 4:43
Australia has just experienced its hottest November on record. While La Niña is expected to bring a wetter summer season, the Bureau of Meteorology, also predicts that heatwaves will last over a prolonged period. Experts warn to take extra precaution indoors and outdoors to prevent sun and heat-related health problems. - አውስትራሊያን በወርኃ ኖቬምበር የጋለ ሙቀት ጎብኝቷታል። የመስኩ ጠበብት በቤት ውስጥም ሆነ በውጪ ከፀሐይና ከሙቀት ጋር በ...
በጎ ፈቃደኛ የእሳት አደጋ ተከላካይ መሆን እንደምን ይችላሉ? 04.12.2020 6:33
የእሳት አደጋ ተከላካዮች በየዕለቱ በርካታ አደጋዎች ይደቀኑባቸዋል። በግል ሕይወታቸውም ይህ ነው የማይባል መስተጓጎሎች ይገጥሟቸዋል። አውስትራሊያ ቤቶችና ማኅበረሰባትን በመከላከል ረገድ የበጎ ፈቃደኛ እሳት አደጋ ተከላካዮች ላይ ከፍ ባለ መልኩ ታመዝናለች።
የሠፈራ መምሪያ - ለሥራ ቃለ መጠይቅ እንደምን ሊዘጋጁ ይገባል 18.09.2020 6:50
አውስትራሊያ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሥራ ፈልጎ ለማግኘት ወይም ሌላ አዲስ ሥራ ለመፈለግ ረዘም ያለ ጊዜ ይወስዳል። የሥራ ፈላጊ ማመልከቻዎ ተመራጭ ሆኖ ለቃለ መጠይቅ ሲጠሩ በቅድሚያ ደስታን ይፈጥራል፤ ጥቂት ቆይቶም ጭንቀትን ሊያሳድር ይችላል።በሥራ ቃለ ምልልስ ወቅት መልካም ውጤት ለማግኘት የሚያሻዎ በቂ ዝግጅት ማድረግና ምን ሊገጥምዎት እንደሚችል ግንዛቤ ሊኖርዎት ይገባል።
የሠፈራ መምሪያ - ብቸኝነትን በአዲስ አገር መወጣት 05.09.2020 4:01
የቋንቋ ችሎታ ማነስ፣ የባሕል ልዩነቶች ፣ ከቤተሰብና ጓደኞች መነጠል ለበርካታ ጥገኝነት ጠያቂዎችና ስደተኞች ለብቸኝነት መዳረግ በዋነኛ አስባብነት ይጠቀሳሉ።
አውስትራሊያ ውስጥ እንደምን ለፍቺ መብቃት ይቻላል? 06.08.2020 7:24
በአውስትራሊያ የቤተሰብ ጥናቶች ኢንስቲትዩት የምርምር ግኝት መሰረት በአብዛኛው ለፍቺ የሚዳረጉት ዕድሜያቸው በ20ዎች ግማሽና መጨረሻ፤ እንዲሁም በ40ዎቹ ማጠናቀቂያ ግድም ናቸው።ለፍቺ ሲዳረጉም በአማካይ ለዘጠኝ ዓመታት ወይም ከዚያ ላነሱ ጊዜያት በትዳር የቆዩ ናቸው።
የሠፈራ መምሪያ - ወሲባዊ ትንኮሳና የእርስዎ መብቶች በሥራ ቦታ 31.10.2019 4:59
የአውስትራሊያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባሰባሰበው የሠራተኞች አተያይ መሠረት፤ ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ ከሶስት ሠራተኞች አንዳቸው ወሲባዊ ትንኮሳ ገጥሟቸዋል። ወሲባዊ ትንኮሳ በእርስዎ ወይም ሌላ በሚያውቁት ሰው ላይ ደርሶ ከሆነ ዕርዳታ የማግኛ መንገዶች አሉ።
አፍ መፍቻ ቋንቋቸው እንግሊዝኛ ላልሆኑቱ አረጋውያን በቂ የሰብዓዊና ባሕላዊ ክብካቤ ግልጋሎቶች አሉን? 28.10.2019 3:04
ከሶስት አንድ አውስትራሊያውያን እንግሊዝኛ ተናጋሪ ያልሆኑ አገራት የተወለዱ ናቸው። የአረጋውያን ክብካቤ ግልጋሎት ሰጪዎች ባሕላዊ ዝንቅነት ላላቸው የደሜንሽያ ተጠቂዎችና ወደ አፍ መፍቻ ቋንቋቸው ለተመለሱት ተጠዋሪዎች ሰብዓዊና ባሕላዊ ግልጋሎቶችን ለመስጠት ምን ያህል ስንዱ ናቸው?
የሠፈራ መምሪያ - ከመስጠም ራስን መታደግ እንደምን ይቻላል? 16.10.2019 4:24
ሌላ ወባቂ በጋ በመቃረቡ፤ ኃላፊዎች ዋናተኞች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ያሳስባሉ። ውኃ ውስጥ ሰጥመው ሕይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር ካለፈው ዓመት ወዲህ በአሥር ፐርሰንት አሻቅቧል።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.