SBS

SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

News AM ↓ 1044 episodi

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Visita il sito del podcast e sostieni chi lo crea: www.sbs.com.au

Autore

SBS

Categoria

News

Sito del podcast

www.sbs.com.au

Ultimo episodio

16 nov 2026

Dove ascoltare?

I podcast nell'app Replaio Radio In arrivo

I podcast stanno per arrivare nell'app. Installala ora e scopri per primo un modo tutto nuovo di vivere i podcast

Scaricala su Google Play Installala gratis Android quasi 10 mln di download · valutazione 4,7+ iOS in arrivo

Episodi

ስንብት፤ የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች የባሕል ተፋላሚዋ አክስት ሮዳ ሮበርትስ 22.03.2026

በ66 ዓመታቸው ከእዚህ ዓለም ለተለዩት የSBS ነባር ዜጎች አረጋዊትና የዊድጃቡል ዋይባል ሴት የሐዘን መግለጫዎች እየደረሱ ነው። ከማኅፀን ካንሰር ጋር ሲያካሂዱት የነበረው አጭር ፍልሚያ ቅዳሜ ማርች 21 / መጋቢት 12 ከቀትር በኋላ በሕልፈተ ሕይወት አክትሟል።

መጽሐፍ ሻጮች ስልጠና ቢሰጣቸው ደስ ይለኛል፤ ለደራሲያን የሚሰጡት ክብር አናሳ ነው። በጣት የሚቆጠሩት ካልሆኑ በስተቀር።" ደራሲና ጋዜጠኛ ሃሊ ሙዘይን 22.03.2026

ሲስተር ሃሊ ሙዘይን የጤና ባለሙያ፣ የሬዲዮና ቴሌቪዥን ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ አርታኢና የበጎ ፈቃድ አገልጋይ ናቸው። በተሰማሩባቸው መስኮች ትድግናን ስለሚሹ ሀገራዊ ጉዳዮችና የሙያ አስተዋፅዖዎቻቸው ይናገራሉ።

"ለመላው ኢትዮጵያውያንና የዓለም ሙስሊሞች እንኳን በሰላም አደረሳችሁ፤ ተቻችለን የምንኖር ያድርገን፤ መልካም ኢድ ይሁንልን" ሼህ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር 19.03.2026

ሼህ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያ እስልምና ሃይማኖት ተከታዮች መሪ፤ የ2026 የኢድ አል-ፈጥር መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ።

#106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food - #106 Mmm or Hmm? Trying new and unusual food 18.03.2026

Learn useful English for talking about unusual or strong flavours. Practise everyday phrases for reacting to new foods, sharing opinions, and encouraging someone to try something new. - ያልተለመደ ወይም ወጣ ያለ ጣዕም ስላላቸው ምግቦች ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ። አዲስ ምግቦችን አስመልክቶ ስሜትዎን ለመግለጥ ወይም አተያዮን ለማጋራትና ሰዎች አዳዲስ ነገርን እንዲሞክሩ አበረታች አዘቦታዊ አባባሎችን ይልመዱ።

" 'በሕይወት ሁሉ ነገር ተሳካልን፤ የእናታችንም ሕልም ተሳክቷል' በምንልበት ሰዓት እናታችንን አጣናት" ሊዲያ ዓለማየሁ 18.03.2026

በአውስትራሊያ የሜልበርን ነዋሪ ስለ ነበሩትና ከእዚህ ዓለም በሕልፈተ ሕይወት ስለ ተለዩት ወ/ሮ ዕሌኒ ብርሃኑ፣ ልጆቻቸው፣ እህታቸውና ወዳጆቻቸው ጥልቅ ሐዘናቸውን ይገልጣሉ። መልካም ሰብዕናቸውን አንስተው ይዘክራሉ። ቅዳሜ መጋቢት 12 / ማርች 21 ለወ/ሮ ዕሌኒ ብርሃኑ በደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ከ7: 00 am ጀምሮ ፀሎተ ፍትሐት ይደረግላቸዋል። የቀብር ሥነ ሥርዓታቸው በMaddingley General Cemetery, 67 Griffith St, Bacchus Marsh ይፈፀማል።

በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት ሳቢያ የደረሰውን የነዳጅ እጥረትና የዋጋ ንረት አስመልክቶ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ካቢኔ በነገው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ ሊያካሂድ ነው 18.03.2026

ፕሬዚደንት ትራምፕ አውስትራሊያን ጨምሮ በመካከለኛው ምስራቅ ጦርነት በአጋርነት ለመሳተፍ ፈቃደኛ ያልሆኑ ሀገራት ላይ የሰላ ትችት ሰነዘሩ

ኢትዮጵያ የትራንስፖርቱን ዘርፍ ወደ ኤሌክትሪክና የተፈጥሮ ጋዝ የማሸጋገርና የነዳጅ ቁጠባ ሀገራዊ ጥሪ አቀረበች 18.03.2026

የኢትዮጵያ የዲጂታል ግብይት ከ18 ነጥብ 5 ትሪሊየን ብር በላይ መሻገሩን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ

የአውስትራሊያ ማዕከላዊ ባንክ የ4 ነጥብ 1 ፐርሰንት ወለድ ጭማሪ አደረገ 17.03.2026

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ኩባን በበላይነት ለመቆጣጠር እንደሚሹ ገለጡ

አውስራሊያ በቂ የነዳጅ ክምችት ስላላት ዜጎቿ እንዲረጋጉ አሳሰበች 16.03.2026

እሥራኤል ትልሟ ግቡን እስኪመታ የሊባኖስና ኢራን ጥቃቷን እንደምትቀጥል አስታወቀች

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባደረገው ማጣሪያ የፓርቲ አባል የሆኑ የምርጫ አስፈፃሚዎችን ማሰናበቱናን በአንድ ሳምንት ውስጥ 9.36 ሚሊዮን መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀ 16.03.2026

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 31 በመቶ ዕድገት በማስመዝገብ በአየር መንገዶች የማስፈፀም አቅም ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆነ

ስንብት - ሩፋኤል ተሰማ 13.03.2026

ባደረባቸው ሕመም ምክንያት ከእዚህ ዓለም በሞት ስለ ተለዩት የሁለት መንታ ሴት ልጆች አባት አቶ ሩፋኤል ተሰማ፤ መልካም ሰብዕና እና ትውስታዎችን ነቅሰው የቅርብ ወዳጆችና የትግል አጋሮች በስንብት ቃሎቻቸው ይዘክራሉ።

"የቤት ግዢ ብድርን ከ10 ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ከፍሎ መጨረስ ይቻላል" አቶ በፈቃዱ ወለሎ 12.03.2026

አቶ በፈቃዱ ወለሎ፤የ Bef Homes Australia መሥራችና ባለቤት፤ ድርጅታቸው በምዕራብ አውስትራሊያ፣ ቪክቶሪያና ኩዊንስላንድ ስለሚሰጣቸው አግልግሎቶች ይናገራሉ። የመኖሪያና ሙዋዕለ ንዋይ ቤት ግዢና ሽያጭ መንገዶችን ያመላክታሉ።

ሴናተር ማት ካናቫን የናሽናልስ ፓርቲ መሪ ሆነው ተመረጡ 11.03.2026

አውስትራሊያ ለመቅረት ጥገኝነት ከጠየቁት ሁለት ተጨማሪ የኢራን የሴት እግር ኳስ ተጫዋቾች ውስጥ አንደኛይቱ ሃሳቧን ቀይራ ወደ ኢራን ልትመለስ ነው።

አማርኛ፣ አፋን ኦሮሞ እና ሶማሊኛ የሰው ሠራሽ መረጃ ፍለጋ አገልግሎት ውስጥ ተካተቱ 11.03.2026

እያደገ የመጣውን የኮንፈረንስ ቱሪዝም ራሱን በቻለ ተቋም ለማስተዳደር መታቀዱ ተገለጠ

አውስትራሊያ ወደ የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች የቅኝት አውሮፕላን፣ ሚሳየሎችንና ወታደሮቿን በዛሬው ዕለት ልትልክ ነው 10.03.2026

ዴቪድ ሊትልፕራውድ ከናሽናልስ ፓርቲ መሪነታቸው በፈቃዳቸው ለቀቁ

'ሕወሓት ለክልሉ ልማት የተመደበውን በጀት ለታጣቂዎች ቀለብና ለጦርነት ዝግጅት እያዋለ ነው' ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጡ 09.03.2026

41 ሀገራት የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብቶች ጉዳዮች የተመለከተ ማሳሰቢያ ሰጡ

"በጄሲ ጃክሰን የምርጫ ዘመቻ ወቅት ትልቅ አስተዋፅዖ አደረግኩ የምለው፤ዜግነት የሌላቸውም አስተዋፅዖ እንዲያደርጉ ያቀረብኩት ሃሳብ ውጤታማ መሆኑ ነው"የሐረርወርቅ ጋሻው 05.03.2026

የፖለቲካ አንቂ፣ የፓን አፍሪካኒዝም ቀስቃሽ፣ የቀድሞው የዲሞክራት ፓርቲ የሁለት ዙር ዕጩ ፕሬዚደንት ጄሲ ጃክሰን የወጣቶች ኮሚቴ ሰብሳቢና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አማካሪ ወ/ሮ የሐረወርቅ ጋሻው፤ ፌብሪዋሪ 17 ቀን 2026 ከእዚህ ዓለም በሞት ለተለዩት ጄሲ ጃክሰን ፕሬዚደንታዊ የምርጫ ዘመቻ ወቅት ስላበረከቷቸው አስተዋፅዖዎች አንስተው ይናገራሉ። የጃክሰንን ሰብዓዊ ገፅታም ይዘክራሉ።

#105 Celebrating small wins at work - #105 Celebrating small wins at work 04.03.2026

Learn useful English for talking about small wins at work. Practise phrases for celebrating achievements, staying motivated, and making progress step by step. - በሥራ ቦታ ስለ አነስተኛ የአሸናፊነት ውጤት ለመናገር ጠቃሚ እንግሊዝኛን ይማሩ። ስኬቶችን የማክበር፣ በከፍተኛ ተነሳሽነት መዝለቅንና ደረጃ በደረጃ ዕድገት የማስየትን ቃለ ሐረጎች ይለማመዱ።

በተባበሩት አረብ ኢሚሬቶች የነበሩ አውስትራሊያውያን ወደ ሲድኒ እያቀኑ ነው 04.03.2026

ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ ኢራን ጦርነት ከሳምንታት ዐልፎ ለተራዘመ ጊዜያት ሊዘልቅ እንደሚችል አመላከቱ

በኢትዮጵያ ለመሬት መንቀጥቀጥ ራሱን የቻለ ተቋም እንዲኖር ጥያቄ ቀረበ 03.03.2026

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በየትኛውም ዓለም ያሉ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላትን ለማገልገል የሚያስችሉትን አዳዲስ አሠራሮች ወደ ሥራ ማስገባቱን አስታወቀ

"ፖፕ ፍራንሲስ 'ተስፋ ፅዮን የራሳቸውን ዕውቀት ያካፈሉ የእምነት አባቶች ውስጥ ሊጠቀስ የሚገባው ነው' ብለው ነበር" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው 03.03.2026

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ በተባባሪ ደራሲነት ለሕትመት ስላበቁት "The Many Lives of Tesfa Seyon: An Ethiopian Intellectual in Early Modern Rome" መፅሐፋቸው አንኳር ይዘቶች ያስረዳሉ።

የእኛ ሰው በሮማ - የኢትዮጵያዊው ፈላሲ ልሂቅ ተስፋ ፅዮን በቫቲካን የመንፈሳዊ ዓለም ተፅዕኖ ፈጠራ 03.03.2026

ዶ/ር ደረሰ አየናቸው፤ የቀድሞው የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ዲን፣ የታሪክ ተባባሪ ፕሮፌሰርና በኤይክስ ማርሴል ዩኒቨርሲቲ የመካከለኛ ዘመን የአፍሪካ ቀንድ ጥናትና ምርምር ፕሮግራም ተመራማሪ ፤ በተባባሪ ደራሲነት ለሕትመት ስላበቁት "The Many Lives of Tesfa Seyon: An Ethiopian Intellectual in Early Modern Rome" መፅሐፋቸው አንኳር ይዘቶች ያስረዳሉ።

"የአድዋ ድል በሁሉም ኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን፤ በመላው ጥቁር ሕዝብ ሊከበር የሚገባው ነው" አቶ ንብረት ዓለሙ 03.03.2026

የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላት፤ በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አዘጋጅነት ሜልበርን ከተማ ውስጥ ተከብሮ ስለዋለው የ130ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ ትሩፋቶች አንስተው ይናገራሉ።

130ኛውን የአድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ የጥቁር ሕዝብን ክብር፣ ባሕልና ቅርስ ለማስጠበቅ የተጀመሩ ጥረቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ ፕሬዚደንት ታየ አፅቀ ሥላሴ አሳሰቡ 02.03.2026

ኢትዮጵያ የአርተፊሻል ኢንተለጀንስ ትምህርትን ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ ለመስጠት ወጠነች

"ማሚ ቆዳዬን አልወደውም፤ ቀዪሪልኝ" እናት "እምቢኝ!" በአድዋ አንደበት 27.02.2026

ሥነ ግጥም በጃዝ አዳዲስ ገጣሚያንን አካትቶ በሜልበርን - አውስትራሊያ አሰልሶ ተካሔደ።

Ascolta il podcast SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ su Replaio

Radio e podcast in un'unica app - gratis e senza registrazione. Installala oggi e non perderti il lancio

Scaricala su Google Play

Replaio non è un editore di podcast; i nomi dei programmi, le copertine e l'audio appartengono ai rispettivi autori e vengono distribuiti tramite feed RSS pubblici