ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Обов'язково відвідайте сайт подкасту та підтримайте його автора: ecfc-finland.org
Де слухати?
Подкасти в застосунку Replaio Radio Уже незабаромПодкасти незабаром з'являться в застосунку. Встановіть уже зараз і першими побачте зовсім новий погляд на подкасти
Епізоди
182_ቀናችንን እንዋጅ በእህት ለምለም ጌታቸው (ሲ/ር) 24.10.2021 37:27
182_ቀናችንን እንዋጅ በእህት ለምለም ጌታቸው (ሲ/ር) ዘመናችንን ለመዋጀት ስናስብ ቀናችንን እንዋጅ በ ኤፌ 5:8-17 በዘፍ 1:1-5 እና ፊል 4:9 ላይ የተመሰረተ የእ/ር ቃል መልእክት "ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥ .... ....እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።" ኤፌ 5:8-...
181_መታዘዝ (ክፍል 2) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር ) 17.10.2021 46:27
181_መታዘዝ (ክፍል 2) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር ) ለመታዘዝ ምሳሌያችን ክርስቶስ ኢየሱስ ነው :: እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን። ኤፌ 2:10 ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን። ያዕ 1:18 ጋለሞታይቱ ረዓብ ሰላዮችን በሰላም ስለ ተቀበለቻቸው ከማይታዘዙ ጋር በእምነት አልጠፋችም። ዕብ 11:31
180_መታዘዝ (ክፍል-1) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 10.10.2021 59:39
180_መታዘዝ (ክፍል-1) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር በግላችን ለእግዚአብሄር በመታዘዝ ምን እንማራለን:: መታዘዝ የበረከትም መንገድ ነው ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ።ዮሐ14:15 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ :- ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።ሮሜ 12.1 እንዲህም አለው፦ እግዚአብሔር፦ በራሴ ማልሁ ይላል፤ ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልህምና በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወር...
179_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 6) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) 03.10.2021 45:59
179_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 6) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) ክፍል 6 ከእኔ ተማሩ በዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) መንፈስ ቅዱስን ከጌታ እንማር ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ። ሉቃ 2:40 በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥... ኤፌ 3:16
178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) 26.09.2021 1:07:39
178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) ክፍል 5 ከእኔ ተማሩ ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) 5-1 እግዚአብሄርን መታዘዝ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ፊሊጵ 2:8 (እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን። ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ...)1ዮሐ 5:3 5-2 ማገልገልን እንማር (...የአሕዛብ አለቆች እንዲገዙአቸው ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ...
177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ) 19.09.2021 53:57
177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ) ከክርስቶስ ምህረት ማድረግን እንማር እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። ማቲ 11:28-29 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ማቲ 28:19-20
176_ከእኔ ተማሩ ክፍል 3 // ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) 12.09.2021 45:48
176_ከእኔ ተማሩ ክፍል 3 // ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። ማቲ 11:28-29
175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል 2 ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 05.09.2021 1:06:15
175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል_ 2 ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) ለመጽናት ስልጠናና፣ልምምድ ውስጥ መግባት ያስፈልጋል። ለመጽናት መለማመድ ያለብን 1) አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። ዘዳ6:5 2)አትበቀልም፥ በሕዝብህም ልጆች ቂም አትያዝ፥ ነገር ግን ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤ ..ዘለዋ 19፡ 18 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ፣ ወደ እኔ ኑ ፣ እኔም አሳርፋችኋለሁ ። ቀንበሬንም በላያችሁ ተሸከሙ፣ ከእኔም ተማሩ ፣እኔ የዋህ በልቤ ትሁት ነኝና፣ ለነፍሳችሁ ዕረፍትን ታገኛላችሁ። ቀንበሬ ልዝብ...
174_መንፈሳዊ ጽናት ተከለ ማርቆስ ዶ/ር 29.08.2021 1:06:28
174_መንፈሳዊ ጽናት ተከለ ማርቆስ ዶ/ር ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል። ማር 8:36 ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል። ማር 8:36 ሰው ለአላማው ሲል ይጸናል :: ነፍሴን አላጎድልም የሌሎችም ነፍስ ሲትጎድል አላይም ያለ ማለት ነው::
173 ከኢየሱስ መማር || ክፍል 2|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 22.08.2021 56:13
"ከኢየሱስ መማር" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ማቴ. 11፡28
172 || ወርቃማው ህግ || በእህት ለምለም ጌታቸው 15.08.2021 45:22
ወርቃማው ህግ በሚል በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
171 መንፈሳዊ አንድነት ትዕዛዝም ስጦታም ነው || ያቬሎ ናታዬ 08.08.2021 1:13:20
መንፈሳዊ አንድነትን መጠበቅ አስመልክቶ በሮሜ 15፡ 1-13 ላይ ተመሥርቶ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
170 የቃሉ ሙላት || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 01.08.2021 1:03:27
"የቃሉ ሙላት" በሚል ርዕስ በቆላ. 3፡16 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 3 እና የመጨረሻው።
169 ከኢየሱስ መማር || ክፍል 1|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.07.2021 1:12:24
"ከእኔ ተማሩ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ማቴ. 11፡28,29 / ሐዋ. 4፡13 / ማቴ. 17፡5 / ማር. 9፡7 / ሉቃ. 9፡35 / ሐዋ. 3፡22 / ሐዋ. 7፡37 / ሐዋ. 2፡41,42 / ቆላ. 2፡8 / 2 ዮሐ. 1፡9 / ዮሐ. 15፡13 / ሮሜ 5፡8 / ዮሐ. 13፡35 / ሮሜ 13፡10 / ሮሜ 14፤15 /
168 በመንፈስ መሠራት || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 11.07.2021 57:37
መንፈሳዊ ቤት ለመሆን መሠራት በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
167 በመንፈስ መሠራት || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 04.07.2021 59:27
በመንፈስ መሠራት በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 1፡25-34 / 1 ነገ. 8፡25 / መዝ. 118፡22-24 / ሐዋ. 2 / ማቴ. 16፡18-21
166 የቃሉ ሙላት || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 27.06.2021 1:04:33
"የቃሉ ሙላት" በሚል ርዕስ በቆላ. 3፡16 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2።
165 የቃሉ ሙላት || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 20.06.2021 47:15
"የቃሉ ሙላት" በሚል ርዕስ በቆላ. 3፡16 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1።
164 እግዚአብሔርን መጠየቅ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 13.06.2021 47:31
"እግዚአብሔርን መጠየቅ" በሚል ርዕስ በወ/ዊ ዘገየ መኮንን ያቀረበው የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ 2 ሳሙ. 21፡1-14 / ኤር. 6፡16
163 የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 06.06.2021 59:52
"የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 1ዜና 21፡1-13
162 የእግዚአብሔር ህግና ሥርዓት || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 30.05.2021 47:13
"የእግዚአብሔር ህግና ሥርዓት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
161 የእግዚአብሔር ምህረት || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 23.05.2021 55:48
የእግዚአብሔር ምህረት በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1።
160 ይቅርታ || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 16.05.2021 1:04:45
ይቅርታ በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡26-28 / ሉቃ. 23፡32-34 / ማር. 11፡25-26 / ማቴ. 6፡14-15
159 ባለታላቅ አዕምሮ ሴት || በእህት ለምለም ጌታቸው 09.05.2021 38:17
በእናቶች ቀን፣ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
158 ይቅርታ || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 02.05.2021 1:25:14
ይቅርታ በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡26-28 / ሉቃ. 23፡32-34 / ማር. 11፡25-26 / ማቴ. 6፡14-15
Схожі подкасти
Replaio не є видавцем подкастів; назви шоу, обкладинки та аудіо належать їхнім авторам і поширюються через публічні RSS-канали