ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Glöm inte att besöka poddens webbplats och stötta skaparen: ecfc-finland.org
Skapare
ECFC in Finland
Kategori
Poddens webbplats
Senaste avsnittet
4 okt 2026
Var kan du lyssna?
Poddar i appen Replaio Radio Kommer snartPoddar kommer snart till appen. Installera nu och bli först med att uppleva ett helt nytt sätt att lyssna på poddar
Avsnitt
157 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 4 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 25.04.2021 1:08:47
"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት 4ኛውና የመጨረሻው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19
156 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.04.2021 55:38
"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት ተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19
155 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.04.2021 1:03:05
"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19
154 የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 04.04.2021 57:50
"የወንጌል እውነት ማሳሰቢያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 15፡1-19
153 || በመንፈስ መመላለሳችንን ማወቂያ መንገዶች || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 28.03.2021 1:13:51
በመንፈስ መመላለሳችንን ማወቂያ መንገዶች በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር መልዕክት።
152 ግብዝነትና የእግዚአብሔር ቤተሰብ አዲሱ የአገልግሎት ሥርዓት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 21.03.2021 1:17:17
"ግብዝነትና የእግዚአብሔር ቤተሰብ አዲሱ የአገልግሎት ሥርዓት" በሚል ርዕስ በማቴ. 22 እና 23 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. ምዕራፍ 22 እና 23 በአብዛኛው።
151 እኔንስ ማን ይሉኛል? እናንተንስ? || በእህት ለምለም ጌታቸው 14.03.2021 40:53
"እኔንስ ማን ይሉኛል? እናንተንስ?" በሚል ርዕስ በ እህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ማቴ 16፡13-18 / ዘኁ. 13፡16 / መሳ. 6፡32 / ዘፍ. 35፡ 18 / 1ዜና 4፡9 / ሮሜ 5፡ 6-11/
150 የዘላለም ህይወት ያለው ማን ነው? || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 07.03.2021 1:04:32
"የዘላለም ህይወት ያለው ማን ነው?" በሚል ርዕስ በዮሐ. 5፡24 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
149 መንፈስ ቅዱስ - የእግዚአብሔር ህግ አስፈጻሚ || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 28.02.2021 55:04
"መንፈስ ቅዱስ - የእግዚአብሔር ህግ አስፈጻሚ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆሳ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ዮሐ. 14፡16-17 / ማቴ. 5:1-3, 44 / ሮሜ 12፡1 / 2 ጴጥ. 1፡18-21 /ማቴ. 5፡9-16
148 መንፈሳዊ ትጥቅ | በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 21.02.2021 1:04:16
"መንፈሳዊ ትጥቅ" በሚል ርዕስ በኤፌ. 6፡10-18 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: / 2 ቆሮ. 10፡4-5/ 2 ተሰሎ. 3፡3 / 1ጴጥ. 5፡8 / ያዕ. 4፡7 / ዮሐ. 10፡10 /
147 መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 19.02.2021 1:08:50
"መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል።
146 መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.02.2021 1:07:40
"መሳካት፣ መከናወን ወይም መቃናት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል።
145 እናውቀው ዘንድ እንከተለው || በእህት ለምለም ጌታቸው 31.01.2021 49:43
"እናውቀው ዘንድ እንከተለው" በሚል ርዕስ በሆሴዕ 6:1-3 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ተጨማሪ ጥቅሶች: ዮሐ. 21:1-14 / ሉቃ. 24:13-33
144B በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል || የጥያቄና መልስ እንዲሁም የአስተያየት ጊዜ 29.01.2021 34:29
"በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል" በሚል ርዕስ በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ ለአገልጋዮች የተሰጠ ትምህርት የሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል የጥያቄና መልስ ጊዜ።
144A በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል || ክፍል 2 || በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ 29.01.2021 1:19:04
"በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል" በሚል ርዕስ በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ ለአገልጋዮች የተሰጠ ትምህርት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል።
143B በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል || የጥያቄና መልስ ጊዜ 24.01.2021 36:10
"በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል" በሚል ርዕስ በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ ለአገልጋዮች እየተሰጠ ያለ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል የጥያቄና መልስ ጊዜ።
143A በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል || ክፍል 1 || በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ 24.01.2021 1:36:13
"በሁለንተናዊ መሰጠት ማገልገል" በሚል ርዕስ በዶ/ር ሙላቱ በላይነህ ለአገልጋዮች እየተሰጠ ያለ ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል።
142 በመንፈስ መመላለስ || ክፍል 2 || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 24.01.2021 53:56
"በመንፈስ መመላለስ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ሉቃ. 1፡35/ ሮሜ 8፡14/ ቲቶ 3:5-7/ 1ቆሮ. 6:19-20/
141 ጌታ እኮ ነው - መልሶ ያቆማል! 17.01.2021 1:18:51
ጌታ እኮ ነው መልሶ ያቆማል! በሚል ርዕስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21 ላይ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ጥናት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል።
140 ጌታ እኮ ነው - መልሶ ያቆማል! 10.01.2021 1:09:55
"ጌታ እኮ ነው - መልሶ ያቆማል!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለ የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21 ጥናት የመጀመሪያው ክፍል:: ተጨማሪ ጥቅሶች: ዮሐ. 20፡30፣31 / ማቴ 4:18-20/ ማቴ 16:16, 22, 23/ ሉቃ. 22:33, 56-61
139 ታማኝ ባሪያ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 03.01.2021 54:14
"ታማኝ ባሪያ" በሚል ርዕስ በማቴ. 25:14-30 ባለው ክፍል ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ኤፌ 4፡6-8/ 1 ቆሮ. 12፡4-11/ ዕብ. 3፡2-6/ 1ቆሮ. 4፡17/ ኤፌ. 6፡21/ 1 ጴጥ. 5፡12/ 3ኛ ዮሐ. 1፡5
138 ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 27.12.2020 48:18
"ለህዝብ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።
137_በመንፈስ መመላላስ || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 20.12.2020 1:06:51
"በመንፈስ መመላላስ" በሚል ርዕስ ገላ. 5፡22 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል። ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ሮሜ 8፡14/ ዮሐ. 15፡1-2፣ 14፡12-17 / 1 ቆሮ. 13:4-7/ ገላ. 4፡18-19/ ሮሜ 12:1-2፣ 8:4-27/ ኤፌ. 6:18፣ 5:17-20/
136_የዘላለም ሕይወት ምንድን ነው? በወንድም ያቬሎ ናታዬ 13.12.2020 1:04:31
136_የዘላለም ሕይወት ምንድን ነው? በወንድም ያቬሎ ናታዬ "እውነተኛ አምላክ ብቻየሆንክ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት::" ዮሐ17:3 ላይ የተመሰረተ የእለቱ ከ እግዚአብሔር ቃል መልእክት ሰዎች የዘላለምን ሕይወት እንዴት ያገኛሉ? 1. እውነተኛ የሆነውን እግዚአብሔር አምላክ እርሱን ማወቅ: ስለ እግዚአብሔር ማወቅ እና እግዚአብሔርን ማወቅ ይለያያልና:: 2. ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ማወቅና ማመን እና መቀበል መልእክተኛ የ እግዚአብሔር ልጅ እርሱ ኢየሱስ እንደሆነ ማወቅ
135_እግዚአብሔር ምድራችንን ይፈውሳል! || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 06.12.2020 1:04:47
"እግዚአብሔር ምድራችንን ይፈውሳል!" በሚል ርዕስ በ2ኛ ዜና 7:11-14 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሦስተኛውና የመጨረሻው ክፍል::
Liknande poddar
Replaio är ingen poddutgivare; programnamn, omslag och ljud tillhör sina upphovspersoner och distribueras via offentliga RSS-flöden