ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Não deixe de visitar o site do podcast e apoiar quem o produz: ecfc-finland.org
Autor
ECFC in Finland
Categoria
Site do podcast
Último episódio
5 de jul de 2026
Onde ouvir?
Podcasts no app Replaio Radio Em breveOs podcasts estão chegando ao app. Instale agora e seja o primeiro a descobrir um jeito totalmente novo de curtir podcasts
Episódios
294 || ሙሽራውን ለመቀበል የተዘጋጃችሁ ሁኑ! || በእህት ሊድያ ተስፋዬ 24.09.2023 38:33
በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "ሙሽራውን ለመቀበል የተዘጋጃችሁ ሁኑ!" በሚል ርዕስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 25፡1-13
293 || እግዚአብሔርን ህዝቡን መባረክ ይፈልጋል! || በፓስተር ሰሎሞን አምዴ 22.09.2023 57:48
በማልሚ ሳሌም በተዘጋጀው ኮንፍራንስ ላይ "እግዚአብሔር ህዝቡን መባረክ ይፈልጋል!" በሚል ርዕስ በፓስተር ሰሎሞን አምዴ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ትንቢተ ሐጌ ምዕራፍ 1 እና 2
292 || ምን ተደርገሃል/ሻል? || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 17.09.2023 28:39
"ምን ተደርገሃል/ሻል?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ቃል፡ ዮሐ. 1፡19-23
291 || የጌታን መንገድ መከተል እንዲህ ይጀምራል! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 10.09.2023 24:17
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት የትምህርቱ ማጠቃለያ - መነሻ ክፍል ሉቃስ 9፡23-27
290 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 16 - የመጨረሻው ክፍል || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 03.09.2023 50:00
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 15፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 4) የጸሎቱ መደምደሚያ 1) ዘላለማዊ መንግሥት የእግዚአብሔር ነው 2) ዘላለማዊ ኃይል የእግዚአብሔር ነው 3) ዘላለማዊ ክብር የእግዚአብሔር ነው
289 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 15 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 27.08.2023 48:23
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 15፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 3) ምድራዊ ህይወታችንን የሚመለከተው የጸሎቱ ክፍል ሀ) ዕለት በዕለት ስለሚያስፈልጉን ነገሮች መጸለይ አለብን፣ ማቴ. 6፡11፣ ማቴ. 6፡25፣ 31-32፣ ፊልጵስዩስ 4፡6፣ ለ) በሌሎች ሰዎችና በእኛ መካከል ስለሚኖረን ግንኙነት መጸለይ አለብን፣ ማቴ. 6፡12፣ ሉቃስ 11፡4፣ 1 ዮሐንስ 4፡8፣ ሐ) እግዚአብሔር ከፈተናና ከክፉው እንዲጠብ...
288 || የሐዋሪያው የጳውሎስ ጸሎት ለፊልጵስዩስ አማኞች || በፓስተር ሳምሶን ስምዖን 20.08.2023 1:09:21
በማልሚ ሳሌም ኅብረት በነበረው ኮንፍራንስ ላይ በፓስተር ሳምሶን ስምዖን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፡ ፊልጵ. 1፡8-11
287 || ምን ይታይሃል/ሻል/ችኋል? || በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ 13.08.2023 21:55
"ምን ይታይሃል/ይታይሻል/ይታያችኋል?'' በሚል ርዕስ በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡- ማርቆስ 8፡22-25፣ ኤርሚያስ 1፡11-12
286b || የዝማሬ አምልኮ፣ የማስታወቂያና የጸሎት ጊዜ በአንድነት 06.08.2023 35:16
በአምልኮ ሥፍራው ላልነበሩ ሲባል በዚህ ገጽ በኩል የቀረበ፣ የዝማሬ አምልኮ፣ የማስታወቂያና የጸሎት ጊዜ በአንድነት
286 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 14 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 06.08.2023 48:06
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 14፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 2) የእግዚአብሔር መንግሥት ላይ የሚያተኩረው የጸሎት ክፍል (ማቴ. 6፡ 9ሐ - 10ለ) ሀ) የእግዚአብሔርን ስም መቀደስ / ማቴ. 6፡9ሐ፣ ዘሌ. 11፡44፣ ኢሳያስ 8፡13/ ለ) የእግዚአብሔር መንግሥት እንድትመጣ መለመን /ማቴ. 6፡10ሀ፣ ሮሜ 14፡17፣ ማቴ. 5፡6፣ ማቴ. 6፡33/ ሐ) የእግዚአብሔር ፈቃድ በምድር እንዲሆን መለመን /...
285 || የፍቅር ዕዳ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.07.2023 57:14
"የፍቅር ዕዳ አለብን!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ሮሜ 13፡8 መግቢያ፡ ቆላ. 2፡14፣ ገላ. 3፡13፣ 1 ቆሮ. 6፡19-20 በክርስቶስ ነጻ የወጣን 3 ዓይነት ዕዳ አለብን፡ - 1) የወንጌል ዕዳ አለብን ሮሜ 1፡14-15፣ ሐዋ. 9፡1-19 2) ለጌታ ተለይተን በቅድስና ህይወት የመኖር ዕዳ አለብን ሮሜ 8፡12-13 3) ሌሎችን የመውደድ ዕዳ አለብን ሮሜ 13፡8፣ ሮሜ 15፡24-27 ማቴ. 18፡21-35
284 || ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን! || በእህት ለምለም ጌታቸው 23.07.2023 44:29
"ክቡር የሆነው እምነትና ተስፋችን!" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /2 ጴጥሮስ 1፡1-11/ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ጴጥሮስ ከምዕራፍ 1-5፣ ዮሐ. 21፡15-22፣ ኤርሚያስ 32፡17-19፣ ምሳሌ 2፡6፣ ገላቲያ 5፡22-23/
283 || የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!/እግዚአብሔርን ፍራ! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 09.07.2023 1:15:08
"እግዚአብሔርን ፍራ/የነገሩን ሁሉ ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2 መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ፡ መክብብ 12፡1 3-14 እግዚአብሔርን ስለመፍራት 10 ነጥቦች፡ - 1) እግዚአብሔርን ፍራ የሚለው ትዕዛዝ ለእግዚአብሔር ህዝብ የተሰጠ ነው /1 ጴጥሮስ 2፡17፣ ዘዳግም 6፡13፣ ዘዳግም 10፡20/ 2) እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ መጀመሪያ ነው /ምሳሌ 1፡7፣ መዝሙር 111፡10፣ 1 ቆሮንቶስ 1፡20-25/ 3) እግዚአብሔርን መፍራት የምንማረውና የምናድግበት ነገር ነው /ዘዳግም 17፡19-20፣ ዘዳግም 31፡13/ 4) እግዚአብሔርን መፍራት የሚታይ ነገ...
282 || የነገሩን ፍጻሜ እንስማ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.07.2023 48:52
"የነገሩን ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ መክብብ 12፡1-12 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች / 1 ነገሥት 11፡1-6፣ ሮሜ 10፡17፣ ዳንኤል 5፡1-31 /
281 || የጸሎታችን መልስ ለምን ይዘገያል? || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 25.06.2023 37:34
"የጸሎታችን መልስ ለምን ይዘገያል?" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማር. 5፡21-43 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች /ኢዮብ 40፡1-7፣ ያዕ. 4፡3
280 || ወንጌል ሲሠራ ጠላት አይወድም! || በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል 18.06.2023 54:36
"ወንጌል ሲሠራ ጠላት አይወድም!" በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 6፡7-15 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ / ሐዋ. 2፡40-43፣ 3፡4-6፣ 4፡4፣ 5፡14፣ 6፡7 /
279 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 13 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 11.06.2023 56:06
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 13፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 1) የጸሎት መግቢያ (6፡ 9ሐ) ሀ) የእግዚአብሔርን አድራሻ በመናገር ይጀምራል / መዝሙር 11፡4፣ 103፡19/ ለ) በእግዚአብሔርና በእኛ መካከል ያለውን ግንኙነት ይገልጻል / ዮሐ. 1፡12፣ ሮሜ 8፡15፣ ገላቲያ 4፡6፣ ማርቆስ 14፡36 /
278 || ነውርን መናቅ! || በተከለ ማርቆስ ፋሼ 04.06.2023 56:06
"ነውርን መናቅ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ. 12፡1-2 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 3፡12-14፣ ማቴ. 15፡21-28፣ ዘፍ. 28፡10-17፣ 30፡1-3፣ 30፡27-32፣ 31፡4-14
277 || የእግዚአብሔር ማህተም! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 28.05.2023 1:01:18
"የእግዚአብሔር ማህተም!" በሚል ርዕስ በጌታ ራት ቀን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። በዚህ ክፍል የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ራዕይ 9፡4፣ ዘፍጥረት 4፡1-15፣ ኢያሱ 2፡1-19፣ ዘጸአት 12፡1-13/
276 || መቀጣትን ታገሱ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ 21.05.2023 47:34
"መቀጣትን ታገሱ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መሪ ጥቅስ፡ ዕብ. 12፡6-13 ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡6-7 / ምሳሌ 10፡17 / ምሳሌ 12፡1 / ምሳሌ 29፡17 /
275 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 12 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 14.05.2023 47:25
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 12፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - 1) አንዳንድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዕውነታዎች ስለጸሎት / ማር. 11፡24፣ ዮሐ. 17፣ ዘፍ. 4፡26፣ 1 ተሰሎንቄ 5፡17/ 2) የጸሎት ምንነት / ማቴ. 6፡6፣ / 3) የጸሎት አስፈላጊነት / ዮሐ. 15፡4፣ ማቴ. 26፡41፣ ማቴ. 7፡7-8/
274 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 11 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 07.05.2023 52:42
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 11፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 4b) የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት (ቆላ. 3፡16) ... ካለፈው የቀጠለ በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - የእግዚአብሔርን ቃል የመሞላት ፋይዳዎች፡ 4) እግዚአብሔር የሚመራን በቃሉ ነው / ኢሳያስ 48፡17-19፣ መዝምሙር 119፡105/ 5) እግዚአብሔር ማንኛውንም ነገር በህይወታችን የሚሠራው በቃሉ ነው / ኢሳያስ 55፡10-11፣ መዝሙር 107፡19-20፣ 2 ጢሞቴዎስ 3፡16-17፣ 2 ሳሙኤል 7፡1-13፣ 1 ነገሥት 6፡11-12፣ ዘፍጥረት 15፡1/ 6) መንፈሳዊ ኅብረታችን የሚገነባው በቃሉ ነው /...
273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ክፍል 3 || በዘገዬ መኮንን ወ/ዊ 30.04.2023 59:04
273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ዘገዬ መኮንን ወ/ዊ የሐዋ 1:1-10 የአዲስኪዳን ቤተክርስቲያን በሃይል.በክብር እና በሞገስ ጀመረች የሐዋ 8:1-5በበኢየሩሳሌም ባለች ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ሆነ፤ ሁሉም ከሐዋርያትም በቀር ወደ ይሁዳና ወደ ሰማርያ አገሮች ተበተኑ። የሐዋ 9:1 ለአህዛብ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌል ተሰበከላቸው :: በዚህም መልክ ወንጌል ከእስራኤልወደ አህዛብ ወጣ::
272 || ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም! || ክፍል 2 || በወ/ዊ ዘገየ መኮንን 23.04.2023 55:51
"ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ ጥቅስ፡ ሐዋ. 1፡1-11
271 || ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 16.04.2023 1:04:56
"ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል ። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 23፡1-5 ከኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ጋር የተያያዙ ሰዎች ተግባርና ለእኛ የሚሰጠን ትምህርት፡ - 1) ይሁዳ ፡ ሉቃ.22፡3/ ማቴ. 27፡3 2) ጴጥሮስ ፡ ሉቃ. 23፡32፣34 3) ጲላጦስ ፡ ማቴ. 27፡19 / 27፡24 4) የካህናት አለቆችና ህዝቡ ፡ ማቴ. 26፡59-60 / ማቴ. 27፡17-18 5) በልብሱ ዕጣ የሚጣጣሉ ቁማርተኞች ፡ 6) ቆሞ የሚመለከት ህዝብ ፡ 7) መኳንንት ፡ 8) ጭፍራዎች/ወታደሮች ፡ 9) ከኢየሱስ ጋር ከተሰቀሉት ወንበዴዎች ተሳዳቢው ፡...
Podcasts parecidos
O Replaio não é o publicador dos podcasts; os nomes dos programas, as capas e o áudio pertencem aos seus autores e são distribuídos por feeds RSS públicos