Zelalem Demissie
Drum of Changes
From the heart of ancient kingdoms to the pulse of modern cities, a new rhythm echoes across the continent. Africa is rising — a formidable force shaping the world’s future. For generations, Africa has been the most spoken about, yet the least heard. But today, the call is unmistakable: Africa demands its rightful place at the table of global power. Welcome to 'Drum of Changes' — a program dedicated to the stories that matter to Africa. Here, we explore culture, history, art, politics, the economy, and more, all through the lens of Africa itself. 'Drum of Changes' brings you the voices of tran...
Não deixe de visitar o site do podcast e apoiar quem o produz: drum-of-changes.mave.digital
Autor
Zelalem Demissie
Categoria
Site do podcast
Último episódio
9 de out de 2026
Onde ouvir?
Podcasts no app Replaio Radio Em breveOs podcasts estão chegando ao app. Instale agora e seja o primeiro a descobrir um jeito totalmente novo de curtir podcasts
Episódios
የአፍሪካ ሀገር በቀል እውቀቶች እና የአዕምሯዊ ሉዓላዊነት 09.10.2026 1:00:04
አፍሪካ የሰው ልጅ መነሻ እንደመሆኗ የትምህርት ሥርዓቷን ከቅኝ ግዛት እሳቤ ተፅዕኖ ነፃ በማውጣት ሀገር በቀል እውቀትን የችግር መፍቻ ማድረግ ይገባታል። "የሰው ልጅ መነሻ የሆነችው አፍሪካ የራሷን ጥበብና ፍልስፍና በሥርዓቱ መጠቀም እንዳትችል የውጭ ጫና ተፅዕኖ አሳድሮባታል […] ከንግዲህ ግን ከውጭ በተወረሱ እሳቤዎች ላይ ብቻ ጥገኛ ሆኖ መቀጠል የሚቻልበት ሁኔታ እያበቃ ይመስላል [...] ከዚህ በኋላ አፍሪካ የራሷን ችግር በራሷ መፍታት ይኖርባታል" ሲሉ ታሪክ እና የሀገር በቀል እውቀቶች ተመራማሪ አህመድ ዘካሪያ (ፕ/ር) አህመድ ዘካሪያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፤ የአፍሪካ...
የቤት ባለቤትነት መላ፦ የኢትዮጵያ ጎረቤቶች ስለ ተመጣጣኝ የከተማ መኖሪያ ቤቶች ምን ያስተምሩናል? 09.10.2026 1:00:04
አብዛኞቹ የአፍሪካ ከተሞች ፈጣን ዕድገት እያሳዩ ቢሆንም፣ ከሚገነቡት ቤቶች ውስጥ ከሰባ በመቶ በላይ የሚሆኑት መደበኛ ባልሆኑ እና በቂ መሠረተ ልማት በማይሟላላቸው ሰፈሮች ውስጥ የሚገኙ ናቸው። “በሚቀጥሉት አሥርት ዓመታት ወደ አፍሪካ ከተሞች ለሚፈልሱ ከ600 እስከ 900 ሚሊዮን ወጣቶች አሁን ልማታዊ ትኩረት ካልተሰጠ ጉዳቱ ከባድ ነው። መሬት ለቤት ግንባታ ውድ ግብዓት በመሆኑም የመንግሥት መሬትን በመጠቀም፣ የመሬት ማስተካከያዎችን በማድረግ እና ከግል ባለቤቶች ጋር በመተባበር የተቀናጀ ልማት እውን ማድረግ ይገባል” ሲሉ ዩኤን-ሃቢታት) ዋና ዳይሬክተር አናክላውዲያ ሮስባች ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ። በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅ...
ትርጉም እና አፍሪካ፡ በቋንቋዎች መካከል ድልድይ መዘርጋት 08.10.2026 1:00:04
አፍሪካ በሺዎች የሚቆጠሩ ቋንቋዎች መገኛ ስትሆን፤ ይህ የቋንቋ ብዝሃነት ለቀጣናዊ ውህደት እንደ ሀብት ሆኖ ያገለግላል። "ጥሩ ትርጉም ቃላትን ብቻ ሳይሆን ትርጉምን፣ እሴቶችን፣ ታሪክንና ባህልን ያስተላልፋል። ለአፍሪካ ትርጉም የብዙሃን ቋንቋ ተናጋሪነት ምሰሶ ነው፤ የባህልና የቋንቋ ልዩነቶች እንዳይጋጩ በማድረግ ማህበረሰቦች ሀገር በቀል ቋንቋቸውን እያዳበሩ በሰፊው የውይይት መድረክ ላይ እንዲሳተፉ ያስችላል" ሲሉ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ የውጭ ቋንቋዎችና ስነ-ጽሑፍ መምህር አስቻለው ለገሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ የሙያዊ የትርጉም አገልግሎት የአፍሪካን ውህደት፣ ትምህርት፣...
የሰላም መሰረቶች፡ በአፍሪካ አስተዳደር ሀገርበቀል ፍልስፍናን መጠቀም 06.10.2026 1:00:04
በሩዋንዳ የጋቻቻ ፍርድ ቤቶች የህብረተሰቡን ተሳትፎና የማካካሻ ልምዶች በመጠቀም፣ ከተለመዱት የፍትህ አካላት አቅም በላይ የሆኑ ሁለት ሚሊዮን የሚጠጉ የዘር ማጥፋት መዝገቦችን በአስር ዓመት ውስጥ በብቃት መርምረዋል። “የራሳችንን ሀገርበቀል እሳቤዎች በሙሉ በአንድ ላይ አዋቅረን ብንይዝ፣ ለሌሎችም የሚተርፍ ትልቅ እሴት እና አሰራር አለን [...] ምናልባትም አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ የሚስተዋሉትን ቅራኔዎች ሊፈቱ እና ሊያሻግሩን የሚችሉት እነዚህ እውቀቶች ናቸው” ይላሉ የጆሃንስበርግ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና የአፍሪካ ጥናቶች ማዕከል ዳይሬክተር ሰይፈ ታደለ ኪዳኔ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ። በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታ...
ዓባይ፣ ቀይ ባህር እና አፍሪካዊ ውይይት ፍለጋ 06.10.2026 1:00:04
'' ቀጣናዊ የማግለል ሙከራዎች'' ቢኖሩም የዓባይ 85 በመቶ ውሃ ምንጭነቷ እና ከቀይ ባህር ጋር ያላት ታሪካዊ ቅርበት ያለ ኢትዮጵያ ንቁ ተሳትፎ በምሥራቅ አፍሪካ የሚደረግ ማንኛውም ዘላቂ የጸጥታ ወይም የንግድ ውጥን እንዳይሳካ ያደርገዋል። “በቪየና የውል ሕግ ስምምነት አንቀጽ 34 መሠረት፣ የጋራ መግለጫው ያለ ሶስተኛ ወገን ግልጽ ፈቃድ በላዩ ላይ ግዴታዎችን መፍጠር አይችልም። ኢትዮጵያ በስብሰባው ላይ ያልተሳተፈች እና ያልፈረመች በመሆኗ፣ ጽሑፉ በኢትዮጵያ የውሃ አስተዳደር እና በህዳሴው ግድብ አሠራር ላይ ምንም ዓይነት ሕጋዊ የበላይነት የለውም” ሲሉ ከኢኮኖሚ ባለሙያው ቆስጠንጢኖስ በርሁተስፋ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ...
ስለአዲሱ የዓለም ሥርዓት ከቫልዳይ የተሰማው መልዕክት 05.10.2026 1:00:04
ፕሬዚዳንት ፑቲን ዓለም ወሳኝ የእጥፋት ነጥብ ላይ መድረሷን ገልጸው፤ ዓለማችን ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ደህንነትንና የዓለም አቀፍ ኃይልን ሊቀርጽ የሚችልበት አዲስ የቴክኖሎጂ ዘመን ላይ መሆኗን አፅንኦት ሰጥተዋል። “ም ዕራባውያን ሌላ ጠንካራ አገር እንዲፈጠር አይፈልጉም፤ ቢፈጠርም በተለያየ መልኩ ያዳክሙታል። ሩሲያ ከናቶ እና ከምዕራቡ ዓለም ጋር በዩክሬን የገጠማት ጦርነት አንዱ ማሳያ ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ አፍሪካም በኢኮኖሚና በሌሎች ዘርፎች ራሴን ልቻል የሚለ ሀገር ብቅ ቢል በተለያዩ መንገዶች ለማዳከም የሞክራሉ” ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሰላምና ድሀንነት ተቋም መምህርና ተመራማሪ ሙሉጌታ አየለ (ዶ/ር) ለስ...
ስለአዲሱ የዓለም ሥርዓት ከቫልዳይ የተሰማው መልዕክት 03.10.2026 1:00:04
የዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፤ ፕሬዚዳንት ቭላዲሚር ፑቲን በቫልዳይ የውይይት ክለብ 2026 የመዝጊያ ስነ-ሰርዓት ላይ ተገኝተው ያደረጉትን ንግግር፣ ከባለብዙ ዋልታ የዓለም ሥርዓት እና ለአፍሪካ ከሚኖረው ፋይዳ አንፃር የምንቃኝበት ነው። ለዚህም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላም እና ደህንነት ተቋም መምህር እና ተመራማሪ ከሆኑት ሙሉጌታ አየለ (ዶ/ር) ጋር አውርተናል።
የአፍሪካ የሰላም ጎዳና፦ በባህላዊ ተቋማት የሚደረግ ግጭት መከላከል 03.10.2026 1:00:04
በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፤ አፍሪካ በአገርበቀል ተቋሞቿ አማካኝነት ግጭትን ለመከላከልና ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት ይዳስሳል። ለዚህም ከደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት ተመራማሪ ከሆኑት ከሙሳ ሱማሆሮ ጋር ቆይታ አድርገናል::
አፍሪካ እና ጊዜ፣ በማን ሰዓት ላይ ነን? 30.09.2026 1:00:04
በአፍሪካ የእጅ ሰዓት ከመግባቱ ከብዙ ዘመናት በፊት፣ ጊዜ የሚለካው በሜካኒካል ሰዓት ቁጥሮች ሳይሆን የተፈጥሮ ዑደቶችን በጠበቁ ክስተቶች ነበር። “የአፍሪካ የጊዜ አቆጣጠር ከምዕራባውያን የጊዜ ጽንሰ-ሐሳብ ፈጽሞ የተለየ ነው። ይኸውም ጊዜ በማህበራዊና ባህላዊ መነጽር የሚታይ፣ መኖርና ሊለማመዱት የሚገባ ክስተት በመሆኑ፣ ባለፈውና በአሁኑ ጊዜ ውስጥ ባሳለፍናቸው ነገሮች ላይ ትርጉም ሰጥተን እንድንገነዘበው ያስችለናል” ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካና እስያ ጥናቶች ማዕከል መስራች አባል ጌታቸው ካሳ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የአፍሪካን የጊዜ ጽንሰ-ሐሳብ ከዘመናዊው...
ከድምፅ እስከ ታሪክ፡ የግሎባል ደቡብ ሕዝቦችን የሚያስተሳስረው የቋንቋ ገመድ 29.09.2026 1:00:04
ቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ አማርኛን ማስተማር ከጀመረ 14 ዓመታት ማስቆጠሩ፣ በቻይና የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የኢትዮጵያን ባህልና ቋንቋ በቀጥታ ለማስተዋወቅ ትልቅ ድልድይ ፈጥሯል። “ይህማ [ቋንቋ] በጣም ትልቅና የላቀ ሚና አለው። ቋንቋ በሁለት ሕዝቦችና በሁለት አገሮች መካከል እንደ ድልድይ የሚያገለግል ቁልፍ ጉዳይ ነው። ቻይናውያን አማርኛን ሲማሩም በኢትዮጵያ የሚካሄዱ የንግድ፣ የልማትና የዲፕሎማሲ ሥራዎችን በቀጥታ ለመረዳት ያስችላቸዋል” ሲሉ በቻይና የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ መምህርትና አስተባባሪ ስንቅነሽ አጣለ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅት ቋን...
ከአፍሪካ ወሰን ባሻገር፡ የስደት ፖሊሲዎችን ማን፣ ለምን ይቀርጻል? 29.09.2026 1:00:04
የአውሮፓ ሀገራት የስደት እና የድንበር ፖሊሲ ድንበራቸውን በራሳቸው አካባቢ ብቻ የሚገድብ ሳይሆን፣ ስደትን ከመነሻው እና ከመሸጋገሪያ ሀገራት ጀምሮ ሄዶ መቆጣጠር ላይ ያተኮረ ነው። “አውሮፓ ሀገራት የውጪ ድንበራቸውን ለመጠበቅ በሚያደርጉት ጥረት የስደት ቁጥጥር ፖሊሲያቸው በአፍሪካ መነሻ እና መሸጋገሪያ ሀገራት ውስጥ ዘልቆ በመግባት ስደትን ከምንጩ ለመቆጣጠር ላይ ያተኮረ ነው [...] አውሮፓውያን በስደት ቁጥጥር ሰበብም የአፍሪካውያን ፖሊሲዎች [የፍልሰት] ቀረፃ ሂደት ላይ ጫና ያሳድራሉ” ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰብአዊ መብቶች ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ሜሮን ዘለቅ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዛሬው የ...
የብሪክስ ንግድ፦ አዳዲስ ዕድሎች፣ አዳዲስ ገበያዎች 29.09.2026 1:00:04
የብሪክስ አባል አገራት እርስ በርሳቸው የሚያደርጉት የንግድ ልውውጥ መጠን ከሃያ ዓመታት በፊት ከነበረበት 84.2 ቢሊዮን ዶላር በብዙ እጥፍ አድጎ 1.17 ትሪሊዮን የአሜሪካን ዶላር ደርሷል። “የብሪክስ ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ የዶላር ጥገኝነትን በመቀነስ ዓለምን ወደ ባለብዙ ዋልታ ኢኮኖሚ እያሸጋገረ ነው [...] ኢትዮጵያም አባል መሆኗ [የብሪክስ] የንግድ ማዕቀፎችን ለማብዛት፣ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እና ቴክኖሎጂ ለማግኘት ትልቅ ዕድል ይፈጥርላታል” ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቢዝነስና ማኔጅመንት የምጣኔ ሀብት መምህርና ተመራማሪ ዱጋሳ ሙሉጌታ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የዛሬው የድራም...
የነጻነት ዋጋ – የሃይቲ ያልታየው ገፅ 29.09.2026 1:00:04
የመጀመሪያዋ ነፃ የጥቁር ሪፐብሊክ የሆነችው ሃይቲ ዛሬ ላለችበት ውጥንቅጥ ምክንያት የጥቁር ህዝብ ድክመት ሳይሆን፣ የሁለት ክፍለ ዘመናት የምዕራባውያን የሀብት ዘረፋ እና የጣልቃ ገብነት ሴራ ውጤት ነው። “የሄይቲ ወቅታዊ ችግሮች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከሀገሪቱ የመጀመሪያ ስቴት ምስረታ ጀምሮ የጀመሩ ናቸው፤ አሜሪካውያንም ሄይቲን የጥቁር ነፃነት ፊት አውራሪ በመሆኗ እና ይህ አስተሳሰብ ወደ ሰሜን አሜሪካ ሊዛመት ይችላል በሚል ስጋት ይመለከቷታል” ሲሉ በውጭ ጉዳይ ኢንስቲቱዩት የባለብዙ ወገን መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ጉዳዮች ተመራማሪ አዲስ አለማሁ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። የዛሬው የድራም ኦቭ ቼን...
ሁለተኛው “የዓለም" ጦርነትና የተረሱት የአፍሪካ ተዋጊዎች 28.09.2026 1:00:04
በዛሬው የ ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅት፤ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን በቅኝ ግዛት ሠራዊት ተመልምለው የጦርነቱን ውጤት መቀየራቸውን እና ጦርነቱ ሲያበቃ ወደ አድሎአዊ ጡረታና ቀጣይ የቅኝ አገዛዝ መመለሳቸውን እንቃኛለን። እንግዳችንም በአሜሪካ ኮርኔልና በመቐለ ዩኒቨርሲቲዎች ታሪክ ያስተማሩትና አሁን በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ መምህር የሆኑት አየለ በከሪ (ዶ/ር) ናቸው።
የመስቀል በዓል መንፈሳዊ ፋይዳ፣ ታሪካዊ አመጣጥ እና የትውልድ ኃላፊነት 28.09.2026 1:00:04
የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ትኩረት ያደረገው የመስቀል በዓል በመንፈሳዊና ታሪካዊ አመጣጡ፣ በዓለም አቀፋዊ ማህበራዊ ትስስሩ እንዲሁም አዲሱ ትውልድ ይህንን የዘመናት እሴት እንዴት ይዞ መዝለቅ እንዳበት ላይ ነው። ለዛሬው ውይይታችን እንግዳችን የሆኑት የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የቀኖና ቤተ ክርስቲያን መምህር ቀሲስ አንድነት አሸናፊ ናቸው።
ምስራቃዊው እጥፋት፡ ራሽያ፣ ቻይና እና አዲሱ መካከለኛው ምስራቅ 28.09.2026 1:00:04
በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅት ሩሲያና ቻይና የምዕራባውያንን የበላይነት በመገዳደር ለአሜሪካ ጣልቃ ገብነት አማራጭ ማቅረባቸውን እና የአዲስ ምዕራፍ መሠረት መሆናቸውን እንቃኛለን። በጉዳዩ ላይ ከቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ አማካሪ እና የአፍሪካ ሕብረት ፀረ-ሙስና ቦርድ ሊቀመንበር ቆስጠንጢኖስ በርሁተስፋ (ዶ/ር) ጋር አውርተናል።
ቋንቋዎች በአህጉራት መካከል እንደተዘረጋ ድልድይ 28.09.2026 1:00:04
የዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅት ቋንቋ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን የሚያጠናክርበትን መንገድ ይዳስሳል። እንግዳችን በቻይና የቤጂንግ የውጭ ጥናት ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ መምህርትና አስተባባሪ ስንቅነሽ አጣለ (ዶ/ር) ናቸው።
ከኮሪያ እስከ ኮንጎ፡ የኢትዮጵያ የሰላም ማስከበር እና የአብሮነት ታሪክ 28.09.2026 1:00:04
በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ የሰላም ማስከበር ታሪክ እያላት ለጀግኖቿ የተሰጠ ብሔራዊ ሙዚየም እስከዛሬ የሌላት ለምንድን ነው የሚለውን ጥያቄ ከታሪክ እና የሚዲያ ጥናት ባለሙያው ከተረፈ ወርቁ ጋር እንቃኛለን።
ጥበብ ወደመነሻ ለመድረስ፣ ጠበብ ሰላም ሰላምን ለማምጣት 28.09.2026 1:00:04
በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን መነሻችንን ማወቅ ማንነታችንን ለመገንባት የሚኖረውን ሚና እንቃኛለን። ጥበብ ይህንን ማንነት ለትውልድ ለማሻገር፣ ሰላምን ለማፅናት እና ሕዝቦችን ለማስተሳሰር ያላውን ድርሻ ከሰዓሊና የ«ኢትዮጲስ» ልጆች ፕሮግራም መስራች አርቲስት ሳምሶን መረሳ (ቲቶ) ጋር እንወያያለን።
ወደ ቀድሞው ዘመን፣ በዛሪው ዘመን ቴክኖሎጂ መመለስ 28.09.2026 1:00:04
በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን የኢትዮጵያን ጥንታዊ ጽሑፎች እና የታሪክ መጻሕፍት ወደ ዲጂታል የመቀየር ሂደት እንዲሁም የዘመናት ዕውቀት ከጥንታዊ ብራናዎች እና ከሩቅ መዛግብት ወደ ዲጂታል ዓለም ሲሸጋገር የሚያስከትለውን ውጤት እንቃኛለን። ለዚህም ማህበራዊ አንትሮፖሎጂስት አሉላ ፓንክኸርስትን (ዶ/ር) ጨምሮ ሌሎች ምሁራን ጋር ቆይታ አድርገናል።
በደቡብ-ደቡብ ትብብር ፓን-አፍሪካዊ እድገትን ማፋጠን 28.09.2026 1:00:04
የዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ትኩረት በደቡብ-ደቡብ ትብብር ላይ ነው። በማደግ ላይ ያሉ ሀገራት አጋርነት የአፍሪካን ኢንዱስትሪያላይዜሽን ማፋጠን የሚችልበትን እና ለምዕራባውያን ማዕቀፎች አማራጭ የሚሆንበትን መንገድ ከዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች መምህርና ተመራማሪ ዳዊት መዝገበ ጋር እንቃኛለን።
ከድንጋይ ወደ ሀብት፡ የአፍሪካ የእሴት አብዮት 24.09.2026 1:00:04
የዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅት የአፍሪካ ሀገራት ያልተቀነባበሩ ማዕድናትን ወደ ውጭ መላክ የመከልከል እንቅስቃሴዎችን ይቃኛል። በዚህም አፍሪካ ሀብቷን በሀገር ውስጥ በማስቀረት እሴት መፍጠር መጀመሯን እንመለከታለን። በጉዳዩ ላይ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የማህበራዊ ኢኮኖሚ ጉዳዮች ተመራማሪ እና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ መሐመድ ኢብራሂም ማብራሪያ ሰጥተዋል።
የአፍሪካ አረንጓዴ ጎህ፡ የማዕድን እሴትና የኢኮኖሚ ሉዓላዊነት 19.09.2026 1:00:04
የዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በሁለት አህጉራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኩራል። የመጀመሪያው፣ አፍሪካ ከአዳዲስ ዓለም አቀፍ ጥምረቶች እና ከሻንጋይ የትብብር ድርጅት የምታገኛቸውን ትምህርቶች ከወራቤ ዩኒቨርሲቲው የምጣኔ ሀብት መምህር መሐመድ ኢሳ ጋር የምንዳስስበት ነው። ሁለተኛው ደግሞ፣ አፍሪካ ልማትና የድህነት ቅነሳን ሳታስተጓጉል ወደ ንጹሕ የኃይል አማራጭ የምታደርገውን ሽግግር ይመለከታል። በጉዳዩ ላይ ሪቻርድ ሚዩንጊ (ዶ/ር) እና ከተባበሩት መንግሥታት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ማሪት ቅጣው አስተያየታቸውን ሰጥተውበታል።
የመካከለኛው ምስራቅ ግጭት እና በአፍሪካ ሴቶች ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ 17.09.2026 1:00:04
በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን በሩቅ የሚከሰቱ ግጭቶች ከዳካር እስከ ናይሮቢ የቤተሰብ ወጪንና የገበያ እንቅስቃሴን እንዴት እየቀየሩ እንደሆነ ከታዋቂ የመብት ተሟጋች ጋር ዳስሰናል። የዓለም አቀፍ አደጋዎችን አህጉራዊ ተፅዕኖና የሴቶችን የኢኮኖሚ ጫና በጥልቀት የምንመረምርበትን ዝግጅት እንድትከታተሉ እንጋብዛለን። ለዚህም ናይጄሪያዊቷን የመብት ተሟጋች ፋዴኬሚ አኬንፌዳሪንን አነጋግረናል።
ከኔቶ ባሻገር፡ ደህንነት፣ ሉዓላዊነት እና አፍሪካ እየተለወጠ ባለው ዓለም ውስጥ ያላት ቦታ 16.09.2026 1:00:04
አሜሪካን ማዕከል አድርጎ የሚንቀሳቀሰው የኢንዶ-ፓስፊክ ስትራቴጂ ኔቶን ወደ አዲስ የውድድር አውድ እንዲገባ እያደረገው ይገኛል። ይህ ደግሞ መረጋጋትን ሳይሆን አዲስ ቅራኔን ብቻ ነው የሚጋብዘው። “አሁን እኮ የኔቶ ዓላማ የጂኦ-ፖለቲካዊ ተጽዕኖ መፍጠሪያ እና ማሰፋፊያ ወደ መሆን አዘንብሏል [...] የአፍሪካ ሉዓላዊነት የሚረጋገጠው በኢኮኖሚ ነፃነት እና በራሷ የንግድ ማዕቀፎች እንጂ ከውጭ በሚመጡ ውሱን እርዳታዎች ብቻ አይደለም […] እኛ አፍሪካውያን የምንፈልገው አካታች የዓለም ሥርዓትን እንጂ አዲስ የቀዝቃዛ ጦርነት ውጥረት አይደለም” በማለት በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ዲፕሎማሲ መምህር እንዳለ...
Podcasts parecidos
O Replaio não é o publicador dos podcasts; os nomes dos programas, as capas e o áudio pertencem aos seus autores e são distribuídos por feeds RSS públicos