Digafie Debalke
የሰላም መድረክ ኢትዮጵያ/ PEACE TALK ETHIOPIA ስራችን ስላም ነው፡፡ / We Work for Peace
የፕሮግራማችን ዋነኛ ትኩረት በዘላቂ አገራዊ ሰላም ግንባታ፣ ማህበራዊና ፓለቲካዊ ዕርቅ ላይ ሲሆን ወደዚያም ሊያደርሱ የሚችሉ መንገዶችን በማፈላለግና በመጠቆም አስተዋፅዖ ለማድረግ እንጥራለን።የተሟላ ሰላም አለ ማለት የሚቻለው ጦርነት ወይም ውጊያ ስለሌለ ሳይሆን በአንፃሩ የፓለቲካ ፣ የኢኮኖሚ ማህበራዊና የሌሎች መሰረታዊ መብቶች መከበር ጋር በቀጥታ የተቆራኘ ነው።ፕሮግራማችን ፍትሀዊ ሰላም በኢትዮጵያ ይረጋገጥ ዘንድ ቀናና አቀራራቢ ራዕይ ያላቸውን ሁሉ እየጋበዘ ያወያያል። ዝግጅታችን የማንኛውንም ቡድን ወይም የፓለቲካ አጀንዳ የማያስተናግድ ፣ተቀራርቦ መነጋገርን የሚያበረታታና ፤የጥላቻንና የመከፋፈል ወሬዎችንና ፕሮፓጋንዳዎችን እንደማያስተናግድ ከወዲሁ በትህትና እናሳሰባለን። ተልዕኮአችን ሰላም ብቻ ነው።
Author
Digafie Debalke
Category
Podcast website
Latest episode
Sep 24, 2023
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
Rape as a weapon of war in northern Ethiopia 06.01.2022 48:54
War in its very essence and every aspect is a cause of death, pain, and destruction. Lives lost, children orphaned, communities ravaged, and the human spirit is transformed into a form of violence that leaves deep wounds and scars long after the guns are silent. Usually, war is orchestrated and driven by the desire and interest of a few (often men). War is a tragic expression of human failure. Whi...
Water, Peace and Conflict in the Horn Of Africa 04.01.2022 1:06:21
Water, Peace and Conflict in the Horn Of Africa
በጥባጭ ካለ ንፁህ ውኃ አይጠጣም 01.08.2021 24:43
ኢትዮጵያ አገራችን አሁን ካለችበት ደረጃ የደረሰችው በአጋጣሚ አይደለም፡፡ ለአራት አስርተ አመታት ለሚጠጋ ጊዜ አገርን ከፋፍሎ ወደ መበተን ማድረስን አላማውና ግብ አድርጎ የተነሳው ህወሃት በመባል የሚታወቀው ቡድን ሌት ተቀን ሲሰራበት የቆየውና በፕሮግራሙ ያስቀመጠው እኩይ ተግባር ውጤት ነው፡፡በመሆኑም ይህንን እውነታ ከግምት ውስጥ በማስገባት በኢትዮጵያ በዲሞክራሲያዊ አስተዳደር ላይ የቆመ ፍትሃዊ ስርዓት ለመገንባት የተጀመረውን የለውጥ ጎዞ ለአንድ አፍታም ሳንዘናጋ መረጃና ማስረጃ ለሌለው ወሬና ሹክሹክታ ሳንፈታ በተቀናጀ መልኩ ክግብ ማድረስ አገራዊና ታሪካዊ ኃላፊነት ነው፡፡ዛሬ የህወሃት በመባል የሚታወቀው አሸባሪ ቡድን መሪዎች...
በህወሃት/ትህነግ ታፍነው ከተወሰዱ በኃላ የደረሱበት ያልታወቀ የኢህአፓ አባላትን ጉዳይ በተመለክተ መሰረቱን በካናዳ ያደረገው የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች ሶሊዳሪት ኮሚቴ የተሰኘውን ድርጅት በሊቀ መንበርነት ከሚመሩት ከአቶ አክሊሉ ወንድ አፈረው ጋር የተደረገ ቆይታ፡፡ 28.02.2021 43:34
ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ ወይንም ትህነግ ከተመሰረተበት ጊዜ አንስቶ ከተለያዩ ኢትዮጵያዊ ነን ከሚሉ ድርጅቶችና ወገኖች ጋር በር ዕዮተ አለምም ሆነ በወታደራዊ አውድ ከግጭት ውስጥ ገብቷል፡፡ ከ እነኚህ ህወሃት ወይንም ትህነግ በጠላትነት ከፈረጃቸው ድርጅቶች ውስጥ ኢሕ አፓ አንዱ ነው፡፡ ኢ ህ አፓ በከተሞች ያካሂድ የነብረው ትግል በወታደራዊው መንግስት ከፍተኛ ጫና እየደረሰበት ሲመጣ ራስን የመከላከል አስፈላጊነትን በማመን ሰራዊት ሲያቋቁም ለሰራዊቱ መሰረት በዋነኛነት የተመረጠው በሰሜናዊ ትግራይ አሲምባ በመባል የሚታወቀው ተራራማ ስፍራ ነበር፡፡ ህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ ወይንም ትህነግ የኢ ህ አፓን በትግራይ መሰረት...
የትህነግ/ህወሃት የጅምላ ጭፍጨፋ ጅማሮ ባህርይና ታሪክ ከአሲምባ እስከ ማይካድራና መተከል፡ ከቀድሞ የኢሕአፓ አመራር አባላት ከአቶ መሃሪ ገብረእግዚአብሄርና ከአቶ ሰለሞን ገብረስላሴ ጋር የተደረገ ቆይታ 01.01.2021 1:58:55
የትህነገ/የህወሃት የጅምላ ጭፍጨፋ ጅማሮ ባህርይና ታሪክ ከአሲምባ እስከ ማይካድራና መተከል፡ ከቀድሞ የኢሕአፓ አመራር አባላት ከአቶ መሃሪ ገብረእግዚአብሄርና ከአቶ ሰለሞን ገብረስላሴ ጋር የተደረገ ቆይታ
Reform, Peace, Conflict and the Rule of Law in Ethiopia: Conversation with Mastewal Tadesse and Yohannes Berhe 17.11.2020 1:21:15
Reform, Peace, Conflict and the Rule of Law in Ethiopia
Combating Hate Speech in the Age of Social Media: Conversation with Bernie Farber Chair of the Canadian Anti-Hate Network 04.08.2020 1:09:12
Combating Hate Speech in the Age of Social Media: Conversation with Bernie Farber Chair of the Canadian Anti-Hate Network The existence of various identity groups within a sovereign state territory presents a positive potential for constructive social, economic, political, and cultural collaboration and partnership that could be a force for building an enduring national political structure benefit...
Grand Ethiopian Renaissance Dam and the Trilateral Negotiation: Conversation with Dr. Ashok Swain. 16.07.2020 57:49
The Nile - famously known as the world’s longest river, it’s name derives from the Greek “Nilos” (Latin Nilos) meaning valley or river. Its basins and paths travel through 11 countries. In Ethiopia, where 86 percent of the water originates, the name “Nile” is foreign. Instead, it is known by the name “Abaye”, The Nile, or Abaye, has been a source of life from time immemorial. Its power and generos...
ቅዳሜ ጁላይ 18፣2020 በኦታዋ ሰአት አቆጣጠር ከጥዋቱ 10 ሰአት ጀምሮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራ ቡድን ታላቁን የህዳሴ ግድብ በተመለከተ ማብራሪያ ይሰጣል፡፡ 14.07.2020 40:27
ቅዳሜ ጁላይ 18፣2020 በኦታዋ ሰአት አቆጣጠር ከጥዋቱ 10 ሰአት ጀምሮ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በክቡር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የሚመራ ቡድን ታላቁን የህዳሴ ግድብ በተመለከተ ማብራሪያ ይሰጣል፡፡ ልዩ የፕሮግራም ማስታወቂያ በካናዳ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሙሉ
Episode #16The Larger Context of Black Lives Matter and the Equitable Sharing of the Nile/Abbay Water- Conversation with International Crisis Group Ethiopia Senior Analyst William Davison. 02.07.2020 1:05:13
The Larger Context of Black Lives Matter and the Equitable Sharing of the Nile/Abbay Water It is important not to compartmentalize and pigeon hole the Black Lives Matter Movement into some kind of narrowly focused regional Movement. The Black Lives Matter Movement is the continuation and extension of the historical struggle of black people for freedom and justice against colonialism, aparthied and...
Episode#15 ቃል መጠይቅ ከወይዘሮ ሜሮን አሃዱ ጋር፡:ጥቁር አሜሪካውያን የአሜሪካ ምክር ቤት አባላት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በመካሄድ ላይ ስላለው የሶስትዮሽ ድርድር ያወጡት መግለጫና ይህም ይሆን ዘንድ የዳያስፖራው አስተዋፅኦ:: 01.07.2020 58:23
Episode#15 ቃል መጠይቅ ከወይዘሮ ሜሮን አሃዱ ጋር፡ጥቁር አሜሪካውያን የአሜሪካ ምክር ቤት አባላት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ በመካሄድ ላይ ስላለው የሶስትዮሽ ድርድር ያወጡት መግለጫና ይህም ይሆን ዘንድ የዳያስፖራው አስተዋፅኦ::
ጭለማ ብርሃንን ላያገል።ለሃጫሉ ሁንዴሳ መታሰብያ። 30.06.2020 3:13
ጭለማ ብርሃንን ላያገል እንደ ተወርዋሪዋ ኮከብ እንደ ብርሃንዋ ደማቅ ብልጭታ እንደ ማለዳ ጀምበር እንደ ምታሳይ አብርታ ብልጭ ብለህ ለቅፅበት ምንድነው እንዲህ መለየት ኧረ ተው ወንድሜ እባክህ ምነው ነፈግከን አንደበት ገና ድምፅህን ሳንጠግበው የዜማህን አንጉርጉሮ ምነዉ አሸለብክ ወንድምየ አወይ የጊዜ ክፋቱ አወይ ክፉ ቀን ዘንድሮ ይብላኝ እንጅ ምንም አልል ጭለማ ብርሃንን ላያገል፡፡ የሰላም መድረክ ኢትዮጵያ ሰኔ 23፣ 2012
Episode #14"Dear Egypt" Conversation with Meklit Berihun. Communicating across emotionally charged landscapes. 29.06.2020 1:05:08
By Meklit Berihun My dear, how are you holding up in these trying times? I hope you are faring well as much as one can given the circumstances. And I pray we will not be burdened with more than we can bear and that this time will soon come to pass for the both of us. Dearest, I hear of your frustration about the progress—or lack thereof—on the negotiations over my dam. That is a frustration I also...
Episode# 13- ህዳሴና አስዋን 27.06.2020 1:38:36
ህዳሴና አስዋን
Episode# 13- ዓባይ/ Abbay says "My name is Africa" 19.06.2020 12:00
My Name is Africa A poem about Abbay or elsewhere known as Nile. The poem is written by the greatest Ethiopian Poet Laureate Tsegaye Gebremedhin.
Episode#12 የፕሮፋይል ፎቶአችንን በህዳሴ ግድብ ፎቶ በመለወጥ ድጋፋችንና አንድነታችንን እናሳይ!! 17.06.2020 1:41
የፕሮፋይል ፎቶአችንን በህዳሴ ግድብ ፎቶ በመለወጥ ድጋፋችንና አንድነታችንን እናሳይ!!
Episode#11 በጣና ሃይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አደጋ በተመለከተ ከዶክተር ስለሺ ጌታሁንና ከዶክተር ሰለሞን ክብረት ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ 16.06.2020 1:33:22
ጣና
Episode#9- Conversation with Dr. Camilla Orjuela Lecturer& Researcher,Director of PhD studies in Peace and Development Research. University of Gothenburg. Transitional Justice & Reconciliation 15.06.2020 1:00:38
Transitional Justice and Reconciliation In recent years, nations have been tilting towards restorative forms of justice instead of retributive to exorcise the demons of the past and move from a traumatized history into a place where healing and a shared common future is possible. In this regard, over the past thirty years, several countries, such as Canada, Chile, Ecuador, Ghana, Guate...
Episode#8 Conversation with William Davison: International Crisis Group Senior Analyst for Ethiopia 03.06.2020 1:12:32
Political Transition in Ethiopia
Episode#7 ከዶክተር ፅዮን ፍሬዉ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ - "ከበደኝ የሚለውን ነገር ቁጭ ብየ ካሰብኩት መሄድና መግፋት ለእኔም ያስቸግረኛል::" 30.05.2020 58:12
የሰው ልጅ በዚህች ምድር መኖር ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ በተፈጥሮ መንስኤና በራሱ በሰው ልጅ ጭካኔና ንዝህላልነት የተነሳ በርካታ ፈተናዎች አጋጥመውታል። ጦርነት አንዱ በሌላውላይ የዘር ዕልቂት መፈፀም፣ ድርቅ፣ ረሀብ፣ጎርፍ፣ የመሬት መንቀጥቀጥ ወዘተ እየተቋቋመ አልፏል። የእነኝህ ፈተናዎች አባዜና መዘዝ ቀላል ባይሆንም የሰው ልጅ ከሌሎች እንሰሳት በዋናነት የሚለይበትን የማሰብ፣ የማስተዋልና የመመራመር ብቃት ተጠቅሞ ወረ ርሽኞችን በክትባትና በመድኃኒት ፣ ድርቅና ረሀብን ደግሞ በመስኖና በእርከን እየተቋቋመ ኖሯል። ዛሬ በአራቱም የአለም ማዕዘናት ተከስቶ የሰውን ልጅ ህይወት የሚቀጥፈውና ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ህይወትን ከመሰረቱ እያ...
Episode#05- "የዓባይን ልጅ ውኃ ጠማው" የሚለው ምሳሌያው አነጋገር ከአሁን በኃላ በዜጎች ህይወት ላይ ቀጥተኛ ትርጉም ሊኖረው አይገባም። 22.05.2020 1:13:07
የውይይታችን ርዕስ "የህዳሴ ግድብ የኢትዮጵያ የአባይን ወሃ ለአገራዊ ልማትና ዕድገት የማዋል መብትና ፍትሃዊ የውሃ ክፍፍል፡፡ Episode#05- በካናዳ ምእራባዊ ግዛት በሚገኘው ካልጋሪ ዩኒቨርሲቲ የአዛላቂ ሰስቴይነብል ዲዛይን ተባባሪ ፕሮፌሰር ከሆኑት ከዶክተር ጌታቸው አሰፋ ጋር የተደረገ ውይይት፡፡
Episode #4 Conversation with Laetitia Bader, Horn of Africa Director at Human Rights Watch 19.05.2020 55:31
When the Universal Declaration of Human Rights was created in 1948 there were only 51 member states at the United Nations. Among those, only 4 states were from the African continent. Those were Egypt, Ethiopia, Liberia, and South Africa. The remaining African countries were not considered “sovereign” as they were under colonial rule. Obviously, the criterion to be “sovereign” included apartheid So...
Episode#03- Conversation with Dr. Ashok Swain - Grand Ethiopian Renaissance Dam: The quitable Water Sharing in the Nile Basin 17.05.2020 1:09:05
The Nile - famously known as the world’s longest river, it’s name derives from the Greek “Nilos” (Latin Nilos) meaning valley or river. Its basins and paths travel through 11 countries. In Ethiopia, where 86 percent of the water originates, the name “Nile” is foreign. Instead, it is known by the name “Abaye”, The Nile, or Abaye, has been a source of life from time immemorial. Its power and generos...
Episode # 2 አገራዊ ሰላም ግንባታ የሁሉም ሰላም ወዳድ ዜጎች ሃላፊነት ነው፡፡ ቆይታ ከሶፍያ ሽባባው ጋር። 15.05.2020 49:27
የዛሬው ዝግጅታችን ትኩረት አገራዊ ሰላም ግንባታ ሲሆን በዚህ ጉዳይ ያዘጋጀነውን አጭር ሃተታን ተከትሎ በቅርቡ "የሰላም ሰው ነኝ" በሚል ርእስ ለህዝብ ጆሮ ሰለደረሰው ሙዚቃ ከድምፃዊትና የሙዚቃ ደራሲ ሶፍያ ሺህ ባባው ጋር ያደረግነውን ውይይት እናቀርባለን፡፡
Episode#1 Conversation with Tamara Dawit about her new documentary entitled Finding Sally 08.05.2020 5:27
This Episode discusses the gripping story of a young revolutionary who paid the ultimate price fighting for her ideals & principles in the 1970s Ethiopia. The documentary "Finding Sally" is produced by her niece Tamara Dawit. In this episode we talk with Tamara about the film, her discovery and the impact of the past on the present day Ethiopia.
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.