ዶ/ር ቤንጃሚን ዲን
Great Truths Podcast (Amharic)
This is the Amharic version of the Great Truths Podcast. ይህ ፖድካስት የእግዚአብሔር ቃልን በተሻለ መንገድ ለመረዳት እና የመፅሐፍ ቅዱስን መልዕክት ዛሬ ለእኛ ምን እንደሆነ ለማወቅ ይረዳናል። ታላቅ እውነት (Great Truths) ለትርፍ ያልተቋቋመ፣ ከ 10 ሚሊዮን በላይ የሆኑ የወንጌል አማኝ መሪዎችን (መጋቢዎች፣ እረኞች፣ ቄሶች፣ ሰባኪዎች፣ እና ወንጌላውያኖችን) ለማገልገል የሚፈልግ፣ ደግሞም በአለማችን ያሉ 660 ሚሊዮን ወንጌል አማኝ ክርስትያኖችን ከፍተኛ ጥራት ባላቸው የሚዲያ አማራጮች መፅሐፍ ቅዱስን ለማስተማር የሚሻ ተቋም ነው። ለበለጠ መረጃ እና የእያንዳንዱን ምዕራፍ ሙሉ መፅሐፍ ከተጨማሪ ግብዐቶች ጋር ለማግኘት ድህረ ገፃችንን ይመልከቱ https://amharic.greattruthsglobal.org/
Author
ዶ/ር ቤንጃሚን ዲን
Category
Podcast website
Latest episode
Jan 26, 2026
Where to listen?
Podcasts in the app Replaio Radio Coming soonPodcasts are coming to the app soon. Install now and be the first to see a whole new take on podcasts
Episodes
መላእክት #6 | መላእክት በምድር ላይ ዋናው ተግባራቸው ምን ይመስላል? 26.01.2026 20:50
በምድር ላይ የመላእክት ዋናው ሥራቸው ወይም ተግባራቸው እግዚአብሄርን ማምለክና ማገልገል ነው፡፡ በሰማይ ያላቸው የተለምዶ ሥራቸውም እግዚአብሄርን ማመስገን ሲሆን በተለየና ባልተለመደ ሁኔታ ደግሞ ስናየው የእግዚአበሄርን ታሪካዊ የመዋጀትና የመታደግ ሥራውን ወደ ህዝቡ ዘንድ ማሳለጥ ነው፡፡ በመጽሃፍ ቅዱሳችን ውስጥ ገና ከመጀመሪያው አካባቢ ጀምሮ የጌታ መላኣክ ወይም የእግዚአብሄር መልኣክ የሚሉ ሃሳቦች ከእግዚአብሄር ከራሱ ሥራና ተግባር ጋር የተያያዙ ናቸው፡፡
መላእክት #5 | መላእክት በምን ዓይነት መልክ ይገለጣሉ ወይም ይታያሉ? 19.01.2026 16:47
በተለምዶ መላእክት ለሰው ልጆች በሥጋ ዓይን የሚታዩ ፍጥረታት አይደሉም፡፡ በመጽሃፍ ቅዱሳችን ውስጥ መላእክት በወንዶች መልክ የሚገለጡ ፍጥረታት ናቸው (ዘፍ. 18፡2፤ቁ. 16፤፤ 19፡1-22 መሳፍ. 13፡3-21፤ እብ 13፡2)፡፡ ከመለኮታዊ ሥልጣናቸው የተነሳ አንዳንዴ መላእክት የሚያስፈሩ ናቸው፡፡ በተፈጥሮ ባህሪያቸው መላእክት በሚታይ መልኩ ሲገለጡ የሚያስፈራ ሳይሆን በልዩ የእግዚአብሄር ክብርና ግርማ የተሞሉ እና በሚያስደንቅ ሁኔታም የሚገለጡ ናቸው (ዘኁ. 22፡31፤ 2 ነገስት 6፡17፤ ዳን. 10፡4-9፤ ማቴ. 28፡3፤ ሉቃ. 2፡9 እና ራእይ 10፡1-3)፡፡ በጥቂቱ ሊያስደንቀን የሚሞክረው ነገር ቢኖር ዮሃንስ ሁለት ጊዜ...
መላእክት #4 | በአጠቃላይ የአቋማቸው ሁናቴ ምን ይመስላል? 12.01.2026 2:57
መጽሃፍ ቅዱሳችን በግልጽ እና ያለምንም ማመንታት እንደሚነግረን መላእክት ከእግዚአብሄር በታች የሆኑ ፍጥረታትና በእርሱ እቅድና ፈቃድ ብቻ የሚመላለሱና የሚመሩ ናቸው፡፡ ስለዚህ በመላእክትና በእግዚእበሄር መሃል ያለው ልዩነት ግልጽ ነው፡ ምክኒያቱም እነርሱ የእርሱ ናቸውና (መዝ. 104-4)፡፡ እያንዳንዳቸውም በየግላቸውና በተለየ ሁኔታ በእግዚአብሄር በራሱ፤ ለእርሱም ክብር ለሚሆን አገልግሎት የተመረጡ ናቸውና (1 ጢሞ. 5፡21)፡፡ እንዲሁም እንደ እግዚአብሄር ያለ ማን ነው; የሚል ትርጉም ያለው የሚካኤል እና እግዚአብሄር ኃያል ነው የሚል ትርጉም ያለው የገብርኤል የስሞቻቸው ትርጉም በመላእክቱና በእግዚአብሄር መሃል ያለውን በምን...
መላእክት #3 | በሰማያዊ ሥፍራ መደራጀታቸውና ልዩ ሚናቸው 11.01.2026 17:43
መላእክት የሚኖሩት በሰማይ ነው (ሉቃስ 2፡15)፡፡ በሰማያዊው ዙፋኑም ፊት ለፊት እግዚአብሄር የሚያዛቸውን ሁሉ ይታዘዙታል፡፡ ለእግዚአብሄር አገልግሎትና ፈቃዱንም ለማድረግ እንዲሁም እርሱን ለማመስገንና ለማምለክ ሁልጊዜ የተዘጋጁ ናቸው (መዝ. 103፡2021)፡፡ የእግዚአብሄርንም ፊት እያዩ ያመልኩታል (ማቴ 18፡10)፡፡ በአጭሩ ሲገለጽ የመላእክት ሥራቸው በሰማያት ሆነው እግዚአብሄርን መታዘዝ፤ ማምለክና ማመስገን ነው፡፡
መላእክት #2 | የተፈጥሮ ችሎታና አቅም 29.12.2025 15:41
መልኣክ የሚለው ቃል መጽሃፍ ቅዱስ በተጻፈባቸው በሁለቱ ቋንቋዎች የሚለውን ለመረዳት መሞከር ይጠቅመናል፡፡ በእብራይስጥ ቋንቋ ( mal’ak ) ማልኣክ የሚል ሲሆን በግሪክ ቋንቋ ደግሞ ( angelos ) አንጅሎስ ይላል፡፡ ይህም የሚያመለክተን የመላእክት ዋናው አገልግሎታቸው እና ተግባራቸው ዜና ተሸካሚዎች እና አስተላላፊዎች፤ አዋጅ ነጋሪዎችና መልእክተኞች እንደሆነ ነው፡፡
መላእክት #1 | መንፈሳዊው ዓለምና የመላእክት መገኛ ሥፍራ 20.12.2025 16:11
በመጽሃፍ ቅዱሳችን የመጀመሪያው ዐረፍተ ነገር በመጀመሪያ እግዚአብሄር ሰማይንና ምድርን እንደ ፈጠረ ይነግረናል። ይህም የሚያሳየን እኛ የምንኖርበት ዓለም ሁለት ዓይነት እንደሆነ እና የእግዚአብሄር ዓለም በሁለት ክፍል የተከፈለ እንደሆነ ነው፡፡ እኛ የሰው ልጆች ሁላችን ማንም ሊያየንና ሊረዳን በሚችልበት ሁኔታ የተፈጠርን በቁሳዊ ዓለም የምንገኝ ፍጥረታት ስንሆን መላእክት ግን ሙሉ በሙሉ ከኛ በላይ ሆነው በሰማያዊ ሥፍራዎች የሚገኙ መንፈሳዊ ፍጥረታት ናቸው፡፡ ስለዚህ ስለ መላእክት ትክክለኛውን ግንዛቤ ሊሰጠን የሚችለው እግዚአብሄር ብቻ ነው፡፡ ይህንንም እግዚአብሄር የሚያደርገው በሰማይና በምድር ባለው በጌትነቱ ሥልጣን የቃሉን (የ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#6 | በወንጌል ያለ አንድነት 09.09.2025 21:10
በዘር፤ በጾታ፤ በማህበራዊ፤ በኢኮኖሚያዊና በፖለቲካዊ ጉዳዮቻችን ከመለያየታችን ባለፈ እኛ ክርስቲኖች ሁላችንም በፍቅርና በአንድነት እንድንኖረና ለሌሎችም መልካም ምሳሌዎች እንድንሆን ታዘናል (የዮሃንስ ወንጌል 13፡34-3፤ ገላቲያ 3፡28-29)፡፡ እንዲሁም ደግሞ በተቻለ መጠን ሁሉ በአእምሮኣችን አስተሳሰብና በመሳሰሉት ነገሮቻችን ሁሉ አንድ እንድንሆን ተጠርተናል (ዮሃንስ 17፡20-21፤ ፊልጵስዩስ 2፡2፤ ሮሜ 14፡1-15፡13)፡፡ በክርስቲኖች መሃል ክፍፍል ሲፈጠር ለዓለም የምንመሰክረውን ምስክርነታችንን እንደደሚያደናቅፍብን ልናውቅ ገባናል፡፡ በክርስቲናዊ አስተምህሮችም መሃል በተለያዩ ዓይነት ክርክሮች አማካኝነት የሃሳብ ልዩ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#5 | የወንጌል ምንነት ማጠቃለያ 03.09.2025 23:40
በመጽሃፍ ቅዱሳችን ውስጥ “ወንጌል” የሚለው ቃል ለየት ያለ ቃል ነው፡፡ ቃሉ አጭርና ውስን ቢመስልም በብዙ መንገዶች ሊገለጹ የሚችሉ ልዩ ልዩ ሃሳቦችንና መልእክቶችን የያዘ ቃል ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል፡- በመጀመሪያ ደረጃ በብሉይ ኪዳን ዋና እምብርት ላይ የተጠቀሱትን የድነትን ተስፋዎች ሁሉ አቅፎ በመያዝ ጉዳዩን በሚገባ ያብራራል፡፡ ቀጥሎ ደግሞ የናዝሬቱ ኢየሱስ በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ ያዘጋጀውን መልካም ዜና ግልጽ አድርጎ ይነግረናል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ስለ ክርስቶስ የተነገረውን እውነት እና የእግዚአብሄርን የማዳን ሥራውን በሚገባ እንዲረዱ ለአድማጮች ሁሉ ግልጽ ያደርገዋል፡፡ በመጨረሻም፡- ይህ “ወንጌል” የሚለው ስም ራሱ በቀደመቺ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#4 | አምስት ማጣፈጫዎች ክፍል 3 26.08.2025 16:05
በመጽሃፍ ቅዱሳችን ውስጥ “ወንጌል” የሚለው ቃል ለየት ያለ ቃል ነው፡፡ ቃሉ አጭርና ውስን ቢመስልም በብዙ መንገዶች ሊገለጹ የሚችሉ ልዩ ልዩ ሃሳቦችንና መልእክቶችን የያዘ ቃል ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል፡- በመጀመሪያ ደረጃ በብሉይ ኪዳን ዋና እምብርት ላይ የተጠቀሱትን የድነትን ተስፋዎች ሁሉ አቅፎ በመያዝ ጉዳዩን በሚገባ ያብራራል፡፡ ቀጥሎ ደግሞ የናዝሬቱ ኢየሱስ በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ ያዘጋጀውን መልካም ዜና ግልጽ አድርጎ ይነግረናል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ስለ ክርስቶስ የተነገረውን እውነት እና የእግዚአብሄርን የማዳን ሥራውን በሚገባ እንዲረዱ ለአድማጮች ሁሉ ግልጽ ያደርገዋል፡፡ በመጨረሻም፡- ይህ “ወንጌል” የሚለው ስም ራሱ በቀደመቺ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#3 | አምስት ማጣፈጫዎች ክፍል 2 18.08.2025 16:22
በመጽሃፍ ቅዱሳችን ውስጥ “ወንጌል” የሚለው ቃል ለየት ያለ ቃል ነው፡፡ ቃሉ አጭርና ውስን ቢመስልም በብዙ መንገዶች ሊገለጹ የሚችሉ ልዩ ልዩ ሃሳቦችንና መልእክቶችን የያዘ ቃል ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል፡- በመጀመሪያ ደረጃ በብሉይ ኪዳን ዋና እምብርት ላይ የተጠቀሱትን የድነትን ተስፋዎች ሁሉ አቅፎ በመያዝ ጉዳዩን በሚገባ ያብራራል፡፡ ቀጥሎ ደግሞ የናዝሬቱ ኢየሱስ በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ ያዘጋጀውን መልካም ዜና ግልጽ አድርጎ ይነግረናል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ስለ ክርስቶስ የተነገረውን እውነት እና የእግዚአብሄርን የማዳን ሥራውን በሚገባ እንዲረዱ ለአድማጮች ሁሉ ግልጽ ያደርገዋል፡፡ በመጨረሻም፡- ይህ “ወንጌል” የሚለው ስም ራሱ በቀደመቺ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#2 | አምስት ማጣፈጫዎች ክፍል 1 13.08.2025 18:57
በመጽሃፍ ቅዱሳችን ውስጥ “ወንጌል” የሚለው ቃል ለየት ያለ ቃል ነው፡፡ ቃሉ አጭርና ውስን ቢመስልም በብዙ መንገዶች ሊገለጹ የሚችሉ ልዩ ልዩ ሃሳቦችንና መልእክቶችን የያዘ ቃል ነው፡፡ ለምሳሌ ያህል፡- በመጀመሪያ ደረጃ በብሉይ ኪዳን ዋና እምብርት ላይ የተጠቀሱትን የድነትን ተስፋዎች ሁሉ አቅፎ በመያዝ ጉዳዩን በሚገባ ያብራራል፡፡ ቀጥሎ ደግሞ የናዝሬቱ ኢየሱስ በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ ያዘጋጀውን መልካም ዜና ግልጽ አድርጎ ይነግረናል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ስለ ክርስቶስ የተነገረውን እውነት እና የእግዚአብሄርን የማዳን ሥራውን በሚገባ እንዲረዱ ለአድማጮች ሁሉ ግልጽ ያደርገዋል፡፡ በመጨረሻም፡- ይህ “ወንጌል” የሚለው ስም ራሱ በቀደመቺ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል#1 | መቅደም 04.08.2025 17:04
ልናውቀው የሚገባን ትልቅ ነገር ቢኖር ሞት በጣም አስጨናቂ ነገር እንደሆነና በዚህች ምድር ምንም ዓይነት ነገር ዘላለማዊ እንዳልሆነ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ማንም ሞትን ቢጠላና ቢቃወም እንኳን ከሞትና ሞት ከሚያስከትለው የጋራ ጉዳት ማምለጥ የሚችል አይኖርም፡፡ ይህም ሊሆን የቻለው ከኃጢኣትና ከሰው ልጆች ክፋት የተነሳ ነው፡፡ ስለዚህ የሰው ዘር ሁሉ በሚያሳዝን ሁኔታ የመከራና የጭንቀት ሸክም የበዛበትና ጥልቅ የሆነ ምህረት የሚያስፈልገው ፍጥረት ሆኖ ሊቀር ችሎአል፡፡ ከነዚህ ከባባድ ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች የተነሳ የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል መልካም ዜና ሆኖ በመቅረብ ከዘለዓለም ጥፋትና ሞት ሊያድነንና ሊታ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #23 | የኢየሱስ ትንሣኤ ውጤቶች 15.07.2025 17:01
የክርስቶስ ቤዝዎት ሥራ፣ ትምህርቱ፣ ፈውሱ፣ መከራው፣ ሞቱና ትንሣኤው ፍጻሜ የሚያገኝበት ጊዜ አለ። ይሁን እንጂ የኢየሱስ ሥራ ቀጣይነት ላይ ግራ የሚያጋባ ነገር ሊኖር አይገባም። ከሞት የተነሣው የትንሣኤው ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን፣ “እኔም እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁል ጊዜም ከእናንተ ጋራ ነኝ” እንዳላቸው ማለት ነው (ማቴ. 28፥20)።
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #22 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 6) 09.07.2025 18:24
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #21 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 5) 01.07.2025 16:47
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #20 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 4) 25.06.2025 19:34
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #19 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 3) 18.06.2025 17:09
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #18 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 2) 09.06.2025 10:59
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶች የያዘ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #17 | የኢየሱስ ትንሣኤ ፋይዳዎች (ክፍል 1) 04.06.2025 10:23
ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ እግዚአብር ለሰው ልጆች የሕይወት ተሐድሶ ያቀደውን ዕቅድ በተግባር እንዳበሰረው መገንዘብ ይቻላል። የእርሱ ትንሣኤ የኛን የሕይወት ተሐድሶና ያም መታደስ ያመጣውን ለውጥ ወክሎታል። ምክንያቱም የሕይወታችን ለውጥ ወይም ተሐድሶ ውጤት ሙሉ በሙሉ በክርስቶስ ሥራ የመጽቅን፣ ዳግመኛ የመወለድንና ከእርሱ ጋራ ከሙታን የመነሣትን ዋና ዋና ትሩፋቶችን የያዘ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #16 | የኢየሱስ ትንሣኤ አስፈላጊነቱ (ክፍል 3) 27.05.2025 14:33
ጌርሃርደስ ቮስ የተሰኘ ምሁር እንደገለፀው የክርስቶስን ትንሣኤ ከሦስት የተለያዩ ጥቅሞች አንጻር ማየት እንችላለን፣ 1) ዐዋጃዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ የመታወጅ ባሕርይ ያለው ሲሆን፣ እርሱ ከሞት በመነሣት ምክንያት በማንነቱ፣ በሞቱና በትንሣኤው የሠራቸው ሥራዎች ወደ ሌሎች ሰዎች ይደርሳል ማለት ነው። 2) ምሳሌያዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ ሥራው የሚከወንበት መንገድ ለሌሎች የክርስቶስ ተከታይ አማኞች ትልቅ ምሳሌ ሆኖ ያገለግላል ማለት ነው። 3) መሣሪያዊ ፋይዳው፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ መሠረቱና ጥቅሙ የርሱ አማኞች የሆኑ በሙሉ ያንኑ መንገድ ተከትለው ለሙታን ስለሚነሡ እንደ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #15 | የኢየሱስ ትንሣኤ አስፈላጊነቱ (ክፍል 2) 20.05.2025 17:20
ጌርሃርደስ ቮስ የተሰኘ ምሁር እንደገለፀው የክርስቶስን ትንሣኤ ከሦስት የተለያዩ ጥቅሞች አንጻር ማየት እንችላለን፣ 1) ዐዋጃዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ የመታወጅ ባሕርይ ያለው ሲሆን፣ እርሱ ከሞት በመነሣት ምክንያት በማንነቱ፣ በሞቱና በትንሣኤው የሠራቸው ሥራዎች ወደ ሌሎች ሰዎች ይደርሳል ማለት ነው። 2) ምሳሌያዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ ሥራው የሚከወንበት መንገድ ለሌሎች የክርስቶስ ተከታይ አማኞች ትልቅ ምሳሌ ሆኖ ያገለግላል ማለት ነው። 3) መሣሪያዊ ፋይዳው፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ መሠረቱና ጥቅሙ የርሱ አማኞች የሆኑ በሙሉ ያንኑ መንገድ ተከትለው ለሙታን ስለሚነሡ እንደ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #14 | የኢየሱስ ትንሣኤ አስፈላጊነቱ (ክፍል 1) 12.05.2025 19:54
ጌርሃርደስ ቮስ የተሰኘ ምሁር እንደገለፀው የክርስቶስን ትንሣኤ ከሦስት የተለያዩ ጥቅሞች አንጻር ማየት እንችላለን፣ 1) ዐዋጃዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ የመታወጅ ባሕርይ ያለው ሲሆን፣ እርሱ ከሞት በመነሣት ምክንያት በማንነቱ፣ በሞቱና በትንሣኤው የሠራቸው ሥራዎች ወደ ሌሎች ሰዎች ይደርሳል ማለት ነው። 2) ምሳሌያዊ ፋይዳ፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ ሥራው የሚከወንበት መንገድ ለሌሎች የክርስቶስ ተከታይ አማኞች ትልቅ ምሳሌ ሆኖ ያገለግላል ማለት ነው። 3) መሣሪያዊ ፋይዳው፥ ይህ ማለት የክርስቶስ ትንሣኤ መሠረቱና ጥቅሙ የርሱ አማኞች የሆኑ በሙሉ ያንኑ መንገድ ተከትለው ለሙታን ስለሚነሡ እንደ...
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #13 | የኢየሱስ ትንሣኤ እውነተኝነት (ክፍል 4) 06.05.2025 17:03
የክርስቶስ ትንሣኤ የተለመዱ ታሪካዊ ክሥተቶችንና የተፈጥሮ ሕጎችን ሁሉ ዐልፎ የሚሄድ ታሪካዊ እውነት ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር የተለመዱ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ በመጣስ በክርስቶስ ትንሣኤ ድንቅ ተኣምራዊ ሥራውን ሠርቷል። የክርስቶስ ትንሣኤ ከሰዎች ጥበብና መረዳት፣ እንዲሁም ከተፈጥሮ ሂደት በላይ የሆነ ክሥተት ነው። በተጨማሪም ክሥተቱ ከእግዚአብሔር የማዳንና ፍጥረትን የማደስ ሥራ ጋራ የተቆራኘ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #12 | የኢየሱስ ትንሣኤ እውነተኝነት (ክፍል 3) 01.05.2025 24:27
የክርስቶስ ትንሣኤ የተለመዱ ታሪካዊ ክሥተቶችንና የተፈጥሮ ሕጎችን ሁሉ ዐልፎ የሚሄድ ታሪካዊ እውነት ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር የተለመዱ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ በመጣስ በክርስቶስ ትንሣኤ ድንቅ ተኣምራዊ ሥራውን ሠርቷል። የክርስቶስ ትንሣኤ ከሰዎች ጥበብና መረዳት፣ እንዲሁም ከተፈጥሮ ሂደት በላይ የሆነ ክሥተት ነው። በተጨማሪም ክሥተቱ ከእግዚአብሔር የማዳንና ፍጥረትን የማደስ ሥራ ጋራ የተቆራኘ ነው።
የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ #11 | የኢየሱስ ትንሣኤ እውነተኝነት (ክፍል 2) 24.04.2025 11:33
የክርስቶስ ትንሣኤ የተለመዱ ታሪካዊ ክሥተቶችንና የተፈጥሮ ሕጎችን ሁሉ ዐልፎ የሚሄድ ታሪካዊ እውነት ነው። ሁሉን ቻዩ እግዚአብሔር የተለመዱ ተፈጥሯዊ ሕጎችንና ደንቦችን በሙሉ በመጣስ በክርስቶስ ትንሣኤ ድንቅ ተኣምራዊ ሥራውን ሠርቷል። የክርስቶስ ትንሣኤ ከሰዎች ጥበብና መረዳት፣ እንዲሁም ከተፈጥሮ ሂደት በላይ የሆነ ክሥተት ነው። በተጨማሪም ክሥተቱ ከእግዚአብሔር የማዳንና ፍጥረትን የማደስ ሥራ ጋራ የተቆራኘ ነው።
Similar podcasts
Replaio is not a podcast publisher; show names, artwork and audio belong to their authors and are distributed through public RSS feeds.