ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Bezoek zeker de website van de podcast en steun de maker: ecfc-finland.org

Auteur

ECFC in Finland

Categorie

Religion

Website van de podcast

ecfc-finland.org

Nieuwste aflevering

4 okt. 2026

Waar luisteren?

Podcasts in de app Replaio Radio Binnenkort beschikbaar

Podcasts komen binnenkort naar de app. Installeer nu en zie als eerste een compleet nieuwe kijk op podcasts

Download het op Google Play Gratis installeren Android bijna 10 mln downloads · beoordeling 4,8 iOS binnenkort

Afleveringen

329 || አይዞሽ አታልቅሺ! || በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ 26.05.2024

"አይዞሽ አታልቅሺ!" በሚል ርዕስ በእንግዳ አገልጋይ በፓስተር ሚልክያስ ደገፉ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃ. 7፡11-17

328 || ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 19.05.2024

"ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል!" በሚል ርዕስ በሉቃ.18፡18-26 ባለው የእግዚአብሔር ቃል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

327 || አስተዋይ እናት - ማሪያም || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.05.2024

በእናቶች ቀን የተላለፈ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። አስተዋይ እናት - ማሪያም ሉቃ. 1፡ ላይ የተመሠረተ

326 || የዘላለም ህይወት ቃል! || ወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 05.05.2024

"የዘላለም ህይወት ቃል!" በሚል ርዕስ በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 6 ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ ክፍል፡ ዮሐ. 6፡68-69 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 6፡1-68፣ ዘፍ. 2፡7፣ ዮሐ. 1፡3-4፣ 1 ቆሮ. 2፡13-15፣ 2 ቆሮ. 4፡16-18፣ ዮሐ. 17፡3፣ ዘፍ. 3፡22-24፣ 1 ቆሮ. 1፡8 ይዘት መግቢያ 1) ህይወት 2) የዘላለም ህይወት 3) የዘላለም ህይወት ቃል ማጠቃለያ

325 || ለወደደን! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 28.04.2024

"በወደደን!" በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ራዕይ 1፡5-6

324 || አብረኸኝ መከራን ተቀበል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 21.04.2024

"አብረኸኝ መከራን ተቀበል!" በሚል ርዕስ በ2 ጢሞቴዎስ ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1-4 ሀ) መግቢያ / ዮሐ. 16፡33፣ ሐዋ. 21፡1-14፣ ሐዋ. 9፡10-16፣ 2 ጢሞ. 1፡1-5 ለ) ሐዋሪያው ጳውሎስ ጢሞቴዎስን፣ "አብረኸኝ መከራን ተቀል!" ሲል ምን ማለቱ ነው? 1) በጌታችን ምስክርነት ወይም በእሥረኛው በእኔ አትፈር ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 1፡15-18፣ ሮሜ 1፡16 2) የእውነትን ቃል በቅንነት የሚናገርና የማያሳፍር ሠራተኛ ሁን ማለቱ ነው። 2 ጢሞ. 2፡15-19 3) በንጹህ ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን፣ እውነትን፣ ፍቅርንና ሰ...

323 || ምሥጋውን አትርሳ/ሺ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 14.04.2024

"ምሥጋናውን አትርሳሺ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ መዝ. 103፡1-6 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘዳ. 8፡1-20፣ መዝ. 106፡1-13፣ 1 ሳሙ. 7፡1-24

322b || የጦር ዕቃችን - የእግዚአብሔር ሙሉ የጦር ዕቃ! || ወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ አጭር መልዕክት 07.04.2024

በማስታወቂያ ክፍለ ጊዜ በወንድም ያቬሎ የተነበበ አጭር መልዕክት ከኤፌሶን መልዕክት 6፡10-18

322 || አምላካዊ መልስ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ 07.04.2024

"አምላካዊ መልስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሮሜ 11፡1-6፣ 1 ነገ. 19፡1-18 መግቢያ አምላካዊ መልስ የመጣላቸው 3 ሰዎች ኤልያስ፡ 1 ነገ. 19፡1-18 ሀ) የኤልያስ ክስ ዝርዝር (1 ነገ. 19፡10 እና 14) እስራኤላዊያን ቃል ኪዳንህን ትተዋል መሰዊያህን አፍርሰዋል ነቢያቶችህን ገድለዋል ብቻዬን አስቀርተውኛል እኔንም መግደል ይፈልጋሉ ለ) አምላካዊ መልስ ሲመጣ ምን ሆነ? (1 ነገ. 19፡15-18) ኤልያስ ምሪት ወይም አቅጣጫ ተሰጠው/ምሪት አገኘ ሦስት ሰዎችን እንዲቀባ እግዚአብሔር ተናገረው ቅሬታዎች መኖራቸውን እግዚአብሄር ገለ...

321_ኢየሱስን ማወቅ ከትንሳኤ በፊት እና ቦኋላ // ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን (የእሁድ ፋሲካ ቀን ዝግጅት) 31.03.2024

321__ኢየሱስን ማወቅ ከትንሳኤ በፊት እና ቦኋላ // ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን (የእሁድ ፋሲካ ቀን ዝግጅት) ሉቃስ 24:1-45 ...ሲነጋገሩና ሲመራመሩም፥ ኢየሱስ ራሱ ቀርቦ ከእነርሱ ጋር ይሄድ ነበር፤ ነገር ግን እንዳያውቁት ዓይናቸው ተይዞ ነበር።...ሉቃስ 24:15-16 ...የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።ኤፌ 1:17

320_በልምድ ሳይሆን በጌታ ቃል ይሁንላችሁ // ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን 30.03.2024

320_በልምድ ሳይሆን በጌታ ቃል ይሁንላችሁ // ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን (የቅዳሜ ዝግጅት) ሉቃስ 5 :1-11 ...ነገሩንም ከጨረሰ በኋላ፥ ስምዖንን፦ ወደ ጥልቁ ፈቀቅ በል መረቦቻችሁንም ለማጥመድ ጣሉ አለው። ስምዖንም መልሶ፦ አቤቱ፥ ሌሊቱን ሁሉ አድረን ስንደክም ምንም አልያዝንም፤ ነገር ግን በቃልህ መረቦቹን እጥላለሁ አለው። ሉቃስ 5 :4-5

319_የመስቀሉ ቃል// ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን 29.03.2024

319_የመስቀሉ ቃል// ወንድም ሰለሞን ጨልጌ _ከስዊድን 1ኛ ቆሮ 1:18 የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና። የአርብ(ስቅለት) ቀን አገልግሎት) የፋሲካ ኮንፈረንስ መሪ ቃል "አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነስቷል 1ኛ ቆሮ 15:20

318 || እግዚአብሔር ትልቅ ነው! || በተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 24.03.2024

"እግዚአብሔር ትልቅ ነው ግን ማንንም አይንቅም!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢዮብ 36፡1-11 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 2፡1-12፣ ማቴ. 19፡16-22

317 || ከርግማን በረከትን፣ ከሞት ህይወትን እንምረጥ! || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 17.03.2024

"ከርግማን በርከትን፣ ከሞት ህይወትን እንምረጥ!" በሚል ርዕስ በ2 ክፍል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 30 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማር. 12፡29-30፣ ዮሐ. 14፡15-16፣ 1 ዮሐ. 2፡3-5፣ 1 ሳሙ. 12፡20-21፣ ዮሐ. 14፡4-6፣ ዘዳ. 13፡4፣ ዮሐ. 14፡21-24

316 || ከርግማን በረከትን፣ ከሞት ህይወትን እንምረጥ! || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 10.03.2024

"ከርግማን በርከትን፣ ከሞት ህይወትን እንምረጥ!" በሚል ርዕስ በ2 ክፍል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ 27፣ 28 እና 29 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላ. 3፡13-14፣ ዘዳ. 21፡22-23፣ ዘፍ. 12፡3፣ ኢል. 2፡28፣ ሮሜ 6፡14-18፣ 8፡12-14

315 || በክፉው ዓለም ላይ ለእግዚአብሔር መሣሪያ ትሆናላችሁ! || በቄስ ኢዮብ ድንቁ 03.03.2024

በማልሚ ሳሌም ኅብረት በቄስ ኢዮብ ድንቁ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት፣ መነሻ የየመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኤፌ. 6፡10-20 ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልጉ ነገሮች፦ 1) ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን የጦር መሣሪያችን የእግዚአብሔር ቃል ነው። የእግዚአብሔር ቃል ለምን ልዩ ሆነ? የእግዚአብሔር ቃል ብርሃን ስለሆነ ነው የእግዚአብሔር ቃል ኃይል ስለሆነ ነው የእግዚአብሔር ቃል የእምነታችን ምንጭ ስለሆነ ነው 2) ሁለተኛ ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን የጦር መሣሪያችን ጸሎት ነው 3) ሦስተኛ ለመንፈሳዊ ውጊያ የሚያስፈልገን ነገር መጽናት መቻላችን ነው ለመንፈሳዊ ውጊያ ዝግጅቱ ስንሆን እግዚአብሔር እንዴት ሊጠቀምብን ይችላል?...

314 || አካልና ብልቶች! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.02.2024

"አካልና ብልቶች!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 12፡12-30

313 || በእውነት መሄድ! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.02.2024

"በእውነት መሄድ!" በሚል ርዕስ 3ኛው የሐዋሪያው ዮሐንስ መልዕክት ላይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

312 || እኔም አሳርፋችኋለሁ! - ትሕትናን ከክርስቶስ እንማር! || ክፍል 2 || ወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 04.02.2024

በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2።

311 || እኔም አሳርፋችኋለሁ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 28.01.2024

"እኔም አሳርፋችኋለሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማቴ. 11፡25-30 የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 14፡26-27፣ ሮሜ 5፡1-11፣ ኤፌ. 6፡15፣ ሮሜ 14፡17-20

310 || ክርስቲያናዊ ትሕትና || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 21.01.2024

"ክርስቲያናዊ ትሕትና" የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት በወንድም ያቬሎ ናታዬ፣ ክፍል 2። መነሻ ጥቅሶች፡ 1 ጴጥሮስ 5፡5፣ ፊል. 2፡1-11 ክርስቲያናዊ ትሕትና በክርስቲያን ህይወት የሚገለጥባቸው መንገዶች 1) ለራስ ትክክለኛ ዕይታ መኖር /ሮሜ 12፡3 / 2) ሌሎችን ማስቀደም /ፊል. 2፡3 / 3) ምህረት ማድረግን አለመቸገር / ኤፌ. 4፡32 /

309 || ክርስቲያናዊ ትሕትና || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 14.01.2024

"ክርስቲያናዊ ትሕትና" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። 1) መግቢያ - ትሕትና ምንድን ነው? / መዝ. 86፡1፣ ማቴ. 5፡3/ 2) ክርስቲያናዊ ትሕትና / ፊል. 2፡3፣ ኤፌ. 4፡2፣ 1 ጴጥ. 5፡5፣ 3) ትሕትና በክርስቶስ ህይወት ምሳሌነት /ማቴ. 11፣ 29፣ ፊል. 2፡1-11/

308 || ለሁሉም ዘመን አለው - ዘመኑ የመገለጥ ነው! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 31.12.2023

"ለሁሉም ዘመን አለው - ዘመኑ የመገለጥ ነው" - የ2024 ዘመን መለወጫ ዋዜማ መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መክ. 3፡1-8፣ 1 ነገ. 17፡1-4፣ 1 ነገ. 18፡1-2

31.12.2023 || አዲሱ ስሜ || በወንድም ዮሴፍ አብርሃም የቀረበ ግጥምና መልዕክት 31.12.2023

"አዲሱ ስሜ" - የ2024 ዘመን መቀበያ ዋዜማ ላይ በወንድም ዮሴፍ አብርሃም የቀረበ ግጥምና መልዕክት

307 || አሮጌ እርሾና አዲስ ሊጥ! || በፓስተር ዳንኤል ሳቡሬ 31.12.2023

"አሮጌ እርሾና አዲስ ሊጥ" - የ2024 ዘመን መለወጫ ዋዜማ መርሃ ግብር ላይ በፓስተር ዳንኤል ሳቡሬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ. 5፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘጸ. 12፡15፣ ዘጸ. 13፡7፣ ማቴ. 16፡6፣ ማር. 8፡15፣ ገላ. 5፡1-15

Luister naar de podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland in Replaio

Radio en podcasts in één app - gratis en zonder account. Installeer vandaag nog en mis de lancering niet

Download het op Google Play

Replaio is geen uitgever van podcasts; namen van shows, covers en audio zijn eigendom van hun makers en worden verspreid via openbare RSS-feeds