ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Bezoek zeker de website van de podcast en steun de maker: ecfc-finland.org

Auteur

ECFC in Finland

Categorie

Religion

Website van de podcast

ecfc-finland.org

Nieuwste aflevering

11 okt. 2026

Waar luisteren?

Podcasts in de app Replaio Radio Binnenkort beschikbaar

Podcasts komen binnenkort naar de app. Installeer nu en zie als eerste een compleet nieuwe kijk op podcasts

Download het op Google Play Gratis installeren Android bijna 10 mln downloads · beoordeling 4,8 iOS binnenkort

Afleveringen

110_የፈርሃ እግዚአብሔር በረከቶች 28.06.2020

"የፈርሃ እግዚአብሔር በረከቶች" በሚል ር ዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መል ዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: መዝ. 25:12-14/ሚል. 3:16-18

109_ጥበብን አግኝ - ክፍል 3 21.06.2020

"ጥበብን አግኝ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ ተከታታይ ትምህርት የመጨረሻው ክፍል:: ክፍል 3: ጥበብን እንዴት ማግኘት ይቻላል? 1. ቃሉን  በመጠበቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ኤር. 8:8-12/2ጢሞ. 3:14-17/ምሳሌ 2:1-11 2. በጸሎት እግዚአብሔርን በመጠየቅ ያዕ. 1:1-5/ሉቃ. 21:14-15/1ዜና 22:12/2ዜና 1:10

108_ጥበብን አግኝ ክፍል 2 14.06.2020

"ጥበብን አግኝ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ምሳሌ 24:3፣ 1:7፣ 19:23፣ 2:5/ መዝ. 19:19/ሐዋ. 6:3

107_ጥበብን አግኝ - ክፍል 1 07.06.2020

"ጥበብን አግኝ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ምሳሌ 4:7-8/ ኤፌ. 5:15 / 1ቆሮ. 1:18-21/ ያዕ. 3:17

106_ጊዜን ማስተዋል! 31.05.2020

"ጊዜን ማስተዋል/ማወቅ" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: 1 ዜና 12:32/ኤፌ. 5:15-17/1 ነገ. 15:1-32 /2 ነገ. 21:9/2 ዜና 34:1-7

105_የእግዚአብሔር ክብር መንገድ 24.05.2020

"የእግዚአብሔር ክብር መንገድ" በሚል ርዕስ በማቴ. 17:1-8 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በፓስተር ፋሲል በለጠ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ: ማቴ. 17:1-8 አራት ነጥቦች ስለ እግዚአብሔር ክብር 1) እግዚአብሔር ክብሩን የሚገልጠው በድንገት ነው 2) ሰውን ወደ ክብሩ የሚያስገባው እግዚአብሔር ራሱ ነው 3) የእግዚአብሔር ክብር ጫፍ/መደምደሚያ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው 4) የእግዚአብሔር ክብር ለሰው የሚገለጥ/ማየት የሚቻልና የማይቻል ደረጃዎች አሉት የእግዚአብሔርን የክብር መንገድ ለመጓዝ የሰው ድርሻ 1) ኢየሱስን መከተል 2) ኢየሱስን ማየት 3) ኢየሱስን መስማት

104_ንስሐ፣ ተስፋና ተሃድሶ! 17.05.2020

"ንስሐ፣ ተስፋና ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በዶ/ር ትዕግሥት ቸርነት የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል: ዕዝራ 10:1-10

103_ጌታን በተግባር መከተል ክፍል 3 10.05.2020

"ጌታን በተግባር መከተል" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበው የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጨረሻው ክፍል::

102_ጌታን በተግባር መከተል ክፍል 2 03.05.2020

"ጌታን በተግባር መከተል" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምህርት ሁለተኛው ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ዮሐ. 13:1-17/ማቴ. 5:43-48

101_ጌታን በተግባር መከተል ክፍል 1 26.04.2020

"ጌታን በተግባር መከተል" በሚል በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል::

100_መስቀሉ ትምክህታችን ነው! 19.04.2020

"መስቀሉ ትምክህታችን ነው!" በሚል ር ዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

099_ኢየሱስ ሰላማችን ነው! 12.04.2020

በፋሲካ ፕሮግራም ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

098_የኢየሱስ ሞት ምን አመጣልን? ክፍል 2 12.04.2020

በፋሲካ ልዩ ፕሮግራም ላይ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2::

097_የኢየሱስ ሞት ምን አመጣልን? ክፍል 1 12.04.2020

በፋሲካ ልዩ ፕሮግራም ላይ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1::

096_ኢየሱስ ለምን ራሱን የሰው ልጅ አለ? 12.04.2020

በፋሲካ ፕሮግራም ላይ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

095_የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ ክፍል 2 05.04.2020

"የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር መልዕክት ሁለተኛው ክፍል::

094_የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ! 29.03.2020

የእግዚአብሔር ማስጠንቀቂያ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::

093_ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው? 22.03.2020

"ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው?" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ለጥሪው ምላሽ የምንሰጠው እንዴት ነው? 1) ጥሪውን በመለየትና ጠሪውን በመከተል 2) ራስን በመካድና የራስን መስቀል በመሸከም 3) የነፍሳችንን ዋጋ በማወቅና ነፍሳችንን በማዳን ይሁን! የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ማር. 8:34-38/ ማቴ. 9:9/ ማር. 2:14/ ማር. 10:17-22/ 1ቆሮ. 1:26/ ኤፌ. 4:1-3/ ሮሜ 8:14/ 1ዮሐ. 2:15-16/ ሉቃ. 9:23/ ገላ. 5:16-18/ ሉቃ. 12:19-21

092_ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ? 08.03.2020

"ምን አደርግልህ ዘንድ ትወዳለህ?" በሚል ር ዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: 1ነገ. 3:1-15/ዮሐ. 5:1-9/1ጢሞ. 2:1-4

091_መንፈሳዊ ነገሮችን ማወቅ! 01.03.2020

"መንፈሳዊ ነገሮችን ማወቅ" በሚል መሪ አሳብ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ይህ ክፍል "እግዚአብሔርን ማወቅ" በሚል ርዕስ በተከታታይነት የቀረበው ትምህርት ክፍል ነው:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: 1ቆሮ. 12:1-7/ገላ. 5:22/1ቆሮ. 1:7/1ቆሮ. 14:12,26/1ቆሮ. 14:1, 39-40/ምሳሌ 15:22/ምሳሌ 19:21

090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3 (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን) 23.02.2020

090_እግዚአብሄርን ማወቅ ክፍል 3  (በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን) ወዳጆች ሆይ፥ፍቅር ከእግዚአብሔር ስለ ሆነ፥ የሚወደውም ሁሉ ከእግዚአብሔር ስለ ተወለደ እግዚአብሔርንም ስለሚያውቅ፥ እርስ በርሳችን እንዋደድ።  ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም፥ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና። 1ኛ ዮሐ 4:7 እና  ፍቅር የሌለው እግዚአብሔርን አያውቅም በሚለው ቃል  በመመልከት ከ1ኛ ቆሮ13:1-7 ባለው ላይ ቃል ላይ ተመስርተን ራሳችንን እናይ ዘንድ የሚያግዝ መልእክት ነው::

089_ወንጌልን እንዴት እናገልግል? 16.02.2020

"ወንጌልን እንዴት እናገልግል?" - መልካሙን ሥራ ለመሥራት ተፈጠርን በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ተከታታይ መልዕክት ቀጣይ ክፍል:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ሮሜ 10:5-14/ኤፌ. 5:14-20/ፊል. 1:15-18/ቲቶ 1:9-11

088_አትለፈኝ! 09.02.2020

"አትለፈኝ" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ማር. 6:45-51/ዘፍ. 18:1-5/መዝ. 27:6-9

087_ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ! 02.02.2020

"ወንጌልን በመሥራት መልካሙን ሥራ ማድረግ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የወንጌልን ሥራ ለመሥራት የሚያስፈልጉ ነገሮች: 1) ጸሎት: ማቴ. 9:35-38 2) ልባምና የዋህ መሆን: ማቴ. 10:17 3) ፍርሃትን ማስወገድ: ማቴ. 10:24-28 4) መንፈስ ቅዱስን መታመን: ማቴ. 10:19-20/ ዮሐ. 20:21 5) ለመላክ መታዘዝና መሄድ: ማቴ. 10:16/ ማር. 16:15 6) መጽናት: ማቴ. 10:22-23

086_ፍጻሜያችንን እንመልከት! 26.01.2020

"ፍጻሜያችንን እናስብ/እንመልከት!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች: ራዕ. 7:9-17/መክ. 12:13/መክ. 7:3-4/

Luister naar de podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland in Replaio

Radio en podcasts in één app - gratis en zonder account. Installeer vandaag nog en mis de lancering niet

Download het op Google Play

Replaio is geen uitgever van podcasts; namen van shows, covers en audio zijn eigendom van hun makers en worden verspreid via openbare RSS-feeds