ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Husk å besøke podkastens nettsted og støtte skaperen: ecfc-finland.org

Forfatter

ECFC in Finland

Kategori

Religion

Podkastens nettsted

ecfc-finland.org

Siste episode

4. okt 2026

Hvor kan du lytte?

Podkaster i appen Replaio Radio Kommer snart

Podkaster kommer snart til appen. Installer nå, og bli den første som ser en helt ny tilnærming til podkaster

Last ned på Google Play Installer gratis Android nesten 10 mill. nedlastinger · 4,8 i vurdering iOS snart

Episoder

429 || እውነት ምንድን ነው? || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 17.05.2026

"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40 ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ነገሥት 3፡16-28፣ ማቴዎስ 27፡19-26፣ ምሳሌ 23፡23፣ ሐዋ. ሥራ 8፡4-13፣ ማርቆስ 12፡24-27

428 || በመጀመሪያ እግዚአብሔር! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 10.05.2026

"በመጀመሪያ እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 1፡1-4

427 || ኢየሱስ ይመጣልና በጥንቃቄ እንኑር! || በእህት ለምለም ጌታቸው 03.05.2026

በእህት ለምለም የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ተሰሎንቄ 4፡13-18 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላትያ 2፡2፣ ማቴ. 25፡1-13

426 || ከአሸናፊዎች እንበልጣለን! || ከወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 26.04.2026

"ከአሸናፊዎች እንበልጣለን!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐድ ቅዱስ ክፍል፡ ሮሜ 8፡29-39

425 || ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ይበልጣል! || በወንድም ሞገስ ሙላቱ 19.04.2026

"ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉም ይበልጣል!" በሚል ርዕስ በወንድም ሞግስ ሙላቱ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 3፡23-29 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 12:41-42፣ ማርቆስ 5፡35-36፣ ሉቃስ 5:3-6፣ ዮሐንስ 5:6-9፣ ዮሐንስ 11:21-23

424 || ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.04.2026

"ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ቃለ እግዚአብሔር። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ 15 ቅዱሳት መጻሕፍት ስለክርስቶስ ኢየሱስ ምን ይላሉ? ስለ ጽንሰቱ - ሉቃስ 1፡26-28፣ ማቴ 1፡18-25 ስለ ውልደቱ - ሉቃስ 2፡8-20፣ ስለ መስቀሉ ሞቱና ስቃዩ - ሉቃስ 22፡39-44፣ ስለ ትንሳኤው ሉቃስ 24፡1-9፣ ማቴዎስ 28፡1-5 ስለ ዕርጌቱና ተመልሶ ስለመምጣቱ - ሐዋሪያት ሥራ 1፡7-11

423 || የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን || ክፍል 2 || በወንድም ወሰን ባጫ (ዶ/ር) 05.04.2026

"የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን" በሚል ርዕስ በወንድም ወሰን ባጫ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት።

422 || የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን || ክፍል 1 || በወንድም ወሰን ባጫ (ዶ/ር) 04.04.2026

"የቤተ ክርስቲያን ትራንፎርሜሽን" በሚል ርዕስ በወንድም ወሰን ባጫ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።

421 || ኢየሱስ ማን ነው? || በወንድም እምነት ካሣ 29.03.2026

"ኢየሱስ ማን ነው?" በ፣ሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።

420 || አትጨነቁ! || በወንድም እምነት ካሣ 22.03.2026

"አትጨነቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጴጥሮስ 5፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍጥረት 15፡ 4፣ ፊልጵስዩስ 4፡6፣ ሉቃስ 1፡37፣ ማቴዎስ 6፡25-26፣ ኤርምያስ 17፡7-8

419 || ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 15.03.2026

"ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍጥረት 18፡1-14፣ ማቴዎስ 19፡16-30፣ ሉቃስ 1፡23-38

418 || ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 01.03.2026

"ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 3ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቲቶ 2:11-14፣ ገላትያ 5:22-23፣ 1 ሳሙኤል 24:5-7፣ ሐዋርያት ሥራ 3:12 እና መዝሙር 19:14

417 || ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 22.02.2026

"ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡7

416. ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 15.02.2026

"እግዚአብሔር የሰጠን መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡1-7

415 || የጥበብና የዕውቀት መዝገብ || ክፍል 2 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 08.02.2026

"የተሰወረ ጥበብና የዕውቀት መዝገብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ኢሳያስ 53፣ ማቴ. 13፡53-57፣ ሉቃስ 9፡3-6፣ ዕብራውያን 5፡7-10፣ ሮሜ 8፡9-14 /

414 || የተሰወረ የጥበበብና የዕውቀት መዝገብ - ክርስቶስ || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 01.02.2026

"የተሰወረ ጥበብና የዕውቀት መዝገብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ቆላስይስ 2፡1-5 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 11፡27-30፣ ዮሐ. 3፡29-30፣ ምሳሌ 11፡1-3፣ 22፡3-4፣ ያዕቆብ 4፡9-10

413 || መታሰቢያ - የጌታ ራት! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 25.01.2026

መታሰቢያ - በጌታ ራት መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ / ዘጸዓት 12፡1-14፣ ሉቃ. 22፡14-20 1 ቆሮ. 11፡23-32/

412 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 10 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 18.01.2026

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት አሥረኛውና የመጨረሻው ክፍል። ክፍል 10፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 5) የክብር አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ጴጥሮስ 5፡1-4፣ 1 ጢሞ. 3፡1፣ ራዕይ 3፡11፣ 1 ጴጥሮስ 4፡7-11/

411 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 9 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 11.01.2026

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ዘጠነኛው ክፍል። ክፍል 9፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 4) የጽድቅ አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /2 ጢሞ. 4፡6-8 ፣ 1 ጴጥ. 2፡11፣ ዮሐ. 14፡1-4፣ ዕብ. 11፡8-16፣ 1 ቆሮ. 15፡19፣ ሮሜ 4፡3፣ ያዕ. 2፡23/

410 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 8 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 28.12.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ስምንተኛው ክፍል። ክፍል 8፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 3) የደስታ አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ተሰ. 2፡17-20፣ ዳንኤል 12፡2-3፣ ፊል. 4፡1፣ ኢሳ. 52፡7/

409 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 21.12.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ሰባተኛው ክፍል። ክፍል 7፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 2) የህይወት አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 3፡10-15 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ያዕቆብ 1፡12፣ 2 ጢሞ. 3፡11-14፣ ዮሐ. 15፡18-21፣ 1 ቆሮ. 10፡13፣ ፊል. 1፡29-30፣ ማቴ. 10፡28፣ ሐዋ. ሥራ 9፡16፣ ፊል. 3፡10/

408 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 6 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 14.12.2025

"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ስድስተኛው ክፍል። ክፍል 6፡ ክርስቲያኖች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 1) የማይጠፋ አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 3፡10-15 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ራዕይ 3፡11፣ ማቴ. 25፡14-18፣ 6፡1፣ 7፡21-23፣ 1 ቆሮንቶስ 9፡ 24-27፣ ዕብራዊያን 12፡1-3/

407 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 9፡ መንፈስ ቅዱስና ጌታ ኢየሱስ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.12.2025

መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 9ኛው ክፍል። ስለመንፈስ ቅዱስና ጌታ ኢየሱስ 5 ነጥቦች፦ ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የተጸነሰ ነው ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የተጠመቀ ነው ጌታ ኢየሱስ ወደ ምድረ በዳ የተመራው በመንፈስ ቅዱስ ነው ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የተቀባ ነው ጌታ ኢየሱስ ከሙታን የተነሳው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ነው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ሉቃ. 1፡26-36፣ 3፡21-22፣ ማቴ 4፡1-3፣ ሉቃ. 4፡1-2፣ ሐዋ. 10፡38፣ ሮሜ 8፡9-11/

406 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 8፡ በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅና መሞላት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.11.2025

መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 8ኛው ክፍል። በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅና መንፈስ ቅዱስን መሞላት፡ በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ምንድን ነው? በመንፈስ ቅዱስ መሞላትስ ምን ማለት ነው? የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ማቴ. 3፡11፣ ማር. 1፡7-8፣ ሉቃ. 3፡16፣ ሐዋ. ሥራ 1፡4-5፣ 11፡15-17፣ 1 ቆሮ. 12፡13፣ ኤፌ. 1፡10-13፣ 1፡14፣ ሮሜ 8፡14-17፣ ኤፌ. 5፡18፣ ሐዋ. ሥራ 4፡7-10፣ 4፡29-31፣ ዮሐ. 7፡37-39/

405 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 7፡ መንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሠሩ ኀጢአቶች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.11.2025

መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 7ኛው ክፍል። መንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሠሩ ኀጢአቶች ፦ መንፈስ ቅዱስን ማዛዘን /ኤፌሶን 4:29-30/ መንፈስ ቅዱስን መዋሸት /ሐዋ. ሥራ 5:3-4፣ ኤፌሶን 4:21-25 / መንፈስ ቅዱስን መቃወም /ሐዋ. ሥራ 7:51-53፣ ማቴ. 23:37-39/ መንፈስ ቅዱስን ማጥፋት /1 ተሰሎንቄ 5:19-22/ መንፈስ ቅዱስን ማስቀናት /ያዕቆብ 4:4-5/ መንፈስ ቅዱስን ማስመረር /ኢሳይያስ 63:8-10፣ ዕብ. 3:16-17/ መንፈስ ቅዱስን ማክፋፋት /ዕብራውያን 10:28-29/ መንፈስ ቅዱስን መሳደብ /ማርቆስ 3:29/

Hør på podkasten Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland i Replaio

Radio og podkaster i én app - gratis og uten registrering. Installer i dag, og ikke gå glipp av lanseringen

Last ned på Google Play

Replaio er ikke podkastutgiver; programnavn, omslag og lyd tilhører opphavspersonene og distribueres via offentlige RSS-feeder.