ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Visita il sito del podcast e sostieni chi lo crea: ecfc-finland.org
Autore
ECFC in Finland
Categoria
Sito del podcast
Ultimo episodio
4 ott 2026
Dove ascoltare?
I podcast nell'app Replaio Radio In arrivoI podcast stanno per arrivare nell'app. Installala ora e scopri per primo un modo tutto nuovo di vivere i podcast
Episodi
429 || እውነት ምንድን ነው? || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 17.05.2026 52:55
"እውነት ምንድን ነው?" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 18፡28-40 ሌሎች ክፍሎች፡ 1 ነገሥት 3፡16-28፣ ማቴዎስ 27፡19-26፣ ምሳሌ 23፡23፣ ሐዋ. ሥራ 8፡4-13፣ ማርቆስ 12፡24-27
428 || በመጀመሪያ እግዚአብሔር! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 10.05.2026 40:41
"በመጀመሪያ እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዘፍጥረት 1፡1-4
427 || ኢየሱስ ይመጣልና በጥንቃቄ እንኑር! || በእህት ለምለም ጌታቸው 03.05.2026 48:06
በእህት ለምለም የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ተሰሎንቄ 4፡13-18 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ገላትያ 2፡2፣ ማቴ. 25፡1-13
426 || ከአሸናፊዎች እንበልጣለን! || ከወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 26.04.2026 49:48
"ከአሸናፊዎች እንበልጣለን!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐድ ቅዱስ ክፍል፡ ሮሜ 8፡29-39
425 || ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉ ይበልጣል! || በወንድም ሞገስ ሙላቱ 19.04.2026 1:00:52
"ኢየሱስ ክርስቶስ ከሁሉም ይበልጣል!" በሚል ርዕስ በወንድም ሞግስ ሙላቱ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዮሐንስ ወንጌል 3፡23-29 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴዎስ 12:41-42፣ ማርቆስ 5፡35-36፣ ሉቃስ 5:3-6፣ ዮሐንስ 5:6-9፣ ዮሐንስ 11:21-23
424 || ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 12.04.2026 56:06
"ኢየሱስ ክርስቶስ ተመልሶ ይመጣል!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ቃለ እግዚአብሔር። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮ 15 ቅዱሳት መጻሕፍት ስለክርስቶስ ኢየሱስ ምን ይላሉ? ስለ ጽንሰቱ - ሉቃስ 1፡26-28፣ ማቴ 1፡18-25 ስለ ውልደቱ - ሉቃስ 2፡8-20፣ ስለ መስቀሉ ሞቱና ስቃዩ - ሉቃስ 22፡39-44፣ ስለ ትንሳኤው ሉቃስ 24፡1-9፣ ማቴዎስ 28፡1-5 ስለ ዕርጌቱና ተመልሶ ስለመምጣቱ - ሐዋሪያት ሥራ 1፡7-11
423 || የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን || ክፍል 2 || በወንድም ወሰን ባጫ (ዶ/ር) 05.04.2026 42:24
"የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን" በሚል ርዕስ በወንድም ወሰን ባጫ የቀረበ የቃለ እግዚአብሔር ትምህርት።
422 || የቤተ ክርስቲያን ትራንስፎርሜሽን || ክፍል 1 || በወንድም ወሰን ባጫ (ዶ/ር) 04.04.2026 43:47
"የቤተ ክርስቲያን ትራንፎርሜሽን" በሚል ርዕስ በወንድም ወሰን ባጫ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
421 || ኢየሱስ ማን ነው? || በወንድም እምነት ካሣ 29.03.2026 1:04:14
"ኢየሱስ ማን ነው?" በ፣ሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት።
420 || አትጨነቁ! || በወንድም እምነት ካሣ 22.03.2026 32:10
"አትጨነቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ጴጥሮስ 5፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍጥረት 15፡ 4፣ ፊልጵስዩስ 4፡6፣ ሉቃስ 1፡37፣ ማቴዎስ 6፡25-26፣ ኤርምያስ 17፡7-8
419 || ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 15.03.2026 58:07
"ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍጥረት 18፡1-14፣ ማቴዎስ 19፡16-30፣ ሉቃስ 1፡23-38
418 || ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 3 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 01.03.2026 56:25
"ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 3ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡7 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ቲቶ 2:11-14፣ ገላትያ 5:22-23፣ 1 ሳሙኤል 24:5-7፣ ሐዋርያት ሥራ 3:12 እና መዝሙር 19:14
417 || ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 22.02.2026 58:49
"ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡7
416. ከእግዚአብሔር የተቀበልነው መንፈስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 15.02.2026 41:39
"እግዚአብሔር የሰጠን መንፈስ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡1-7
415 || የጥበብና የዕውቀት መዝገብ || ክፍል 2 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 08.02.2026 46:05
"የተሰወረ ጥበብና የዕውቀት መዝገብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ኢሳያስ 53፣ ማቴ. 13፡53-57፣ ሉቃስ 9፡3-6፣ ዕብራውያን 5፡7-10፣ ሮሜ 8፡9-14 /
414 || የተሰወረ የጥበበብና የዕውቀት መዝገብ - ክርስቶስ || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 01.02.2026 50:15
"የተሰወረ ጥበብና የዕውቀት መዝገብ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ቆላስይስ 2፡1-5 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 11፡27-30፣ ዮሐ. 3፡29-30፣ ምሳሌ 11፡1-3፣ 22፡3-4፣ ያዕቆብ 4፡9-10
413 || መታሰቢያ - የጌታ ራት! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 25.01.2026 30:57
መታሰቢያ - በጌታ ራት መርሃ ግብር ላይ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ / ዘጸዓት 12፡1-14፣ ሉቃ. 22፡14-20 1 ቆሮ. 11፡23-32/
412 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 10 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 18.01.2026 1:04:28
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት አሥረኛውና የመጨረሻው ክፍል። ክፍል 10፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 5) የክብር አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ጴጥሮስ 5፡1-4፣ 1 ጢሞ. 3፡1፣ ራዕይ 3፡11፣ 1 ጴጥሮስ 4፡7-11/
411 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 9 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 11.01.2026 46:50
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ዘጠነኛው ክፍል። ክፍል 9፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 4) የጽድቅ አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /2 ጢሞ. 4፡6-8 ፣ 1 ጴጥ. 2፡11፣ ዮሐ. 14፡1-4፣ ዕብ. 11፡8-16፣ 1 ቆሮ. 15፡19፣ ሮሜ 4፡3፣ ያዕ. 2፡23/
410 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 8 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 28.12.2025 48:13
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ስምንተኛው ክፍል። ክፍል 8፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 3) የደስታ አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ቆሮንቶስ 5፡10 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /1 ተሰ. 2፡17-20፣ ዳንኤል 12፡2-3፣ ፊል. 4፡1፣ ኢሳ. 52፡7/
409 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 7 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 21.12.2025 48:03
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ሰባተኛው ክፍል። ክፍል 7፡ አማኞች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 2) የህይወት አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 3፡10-15 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ያዕቆብ 1፡12፣ 2 ጢሞ. 3፡11-14፣ ዮሐ. 15፡18-21፣ 1 ቆሮ. 10፡13፣ ፊል. 1፡29-30፣ ማቴ. 10፡28፣ ሐዋ. ሥራ 9፡16፣ ፊል. 3፡10/
408 || የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 6 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 14.12.2025 54:02
"የክርስቶስ የፍርድ ወንበርና የክርስቲያን ህይወት" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ ትምርህት ስድስተኛው ክፍል። ክፍል 6፡ ክርስቲያኖች ከጌታ ዘንድ የሚቀበሏቸው ሽልማቶች፡ 1) የማይጠፋ አክሊል መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 1 ቆሮንቶስ 3፡10-15 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ራዕይ 3፡11፣ ማቴ. 25፡14-18፣ 6፡1፣ 7፡21-23፣ 1 ቆሮንቶስ 9፡ 24-27፣ ዕብራዊያን 12፡1-3/
407 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 9፡ መንፈስ ቅዱስና ጌታ ኢየሱስ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.12.2025 32:25
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 9ኛው ክፍል። ስለመንፈስ ቅዱስና ጌታ ኢየሱስ 5 ነጥቦች፦ ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የተጸነሰ ነው ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የተጠመቀ ነው ጌታ ኢየሱስ ወደ ምድረ በዳ የተመራው በመንፈስ ቅዱስ ነው ጌታ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ የተቀባ ነው ጌታ ኢየሱስ ከሙታን የተነሳው በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ነው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ሉቃ. 1፡26-36፣ 3፡21-22፣ ማቴ 4፡1-3፣ ሉቃ. 4፡1-2፣ ሐዋ. 10፡38፣ ሮሜ 8፡9-11/
406 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 8፡ በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅና መሞላት || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.11.2025 59:34
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 8ኛው ክፍል። በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅና መንፈስ ቅዱስን መሞላት፡ በመንፈስ ቅዱስ መጠመቅ ምንድን ነው? በመንፈስ ቅዱስ መሞላትስ ምን ማለት ነው? የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ማቴ. 3፡11፣ ማር. 1፡7-8፣ ሉቃ. 3፡16፣ ሐዋ. ሥራ 1፡4-5፣ 11፡15-17፣ 1 ቆሮ. 12፡13፣ ኤፌ. 1፡10-13፣ 1፡14፣ ሮሜ 8፡14-17፣ ኤፌ. 5፡18፣ ሐዋ. ሥራ 4፡7-10፣ 4፡29-31፣ ዮሐ. 7፡37-39/
405 || መንፈስ ቅዱስ - ተከታታይ ትምህርት || ክፍል 7፡ መንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሠሩ ኀጢአቶች || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 23.11.2025 59:44
መንፈስ ቅዱስ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 7ኛው ክፍል። መንፈስ ቅዱስ ላይ የሚሠሩ ኀጢአቶች ፦ መንፈስ ቅዱስን ማዛዘን /ኤፌሶን 4:29-30/ መንፈስ ቅዱስን መዋሸት /ሐዋ. ሥራ 5:3-4፣ ኤፌሶን 4:21-25 / መንፈስ ቅዱስን መቃወም /ሐዋ. ሥራ 7:51-53፣ ማቴ. 23:37-39/ መንፈስ ቅዱስን ማጥፋት /1 ተሰሎንቄ 5:19-22/ መንፈስ ቅዱስን ማስቀናት /ያዕቆብ 4:4-5/ መንፈስ ቅዱስን ማስመረር /ኢሳይያስ 63:8-10፣ ዕብ. 3:16-17/ መንፈስ ቅዱስን ማክፋፋት /ዕብራውያን 10:28-29/ መንፈስ ቅዱስን መሳደብ /ማርቆስ 3:29/
Podcast simili
Replaio non è un editore di podcast; i nomi dei programmi, le copertine e l'audio appartengono ai rispettivi autori e vengono distribuiti tramite feed RSS pubblici