ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Mindenképp látogasd meg a podcast oldalát, és támogasd a készítőjét: ecfc-finland.org
Szerző
ECFC in Finland
Kategória
A podcast weboldala
Legutóbbi epizód
2026. okt. 11.
Hol hallgathatod?
Podcastok az alkalmazásban Replaio Radio HamarosanA podcastok hamarosan megérkeznek az alkalmazásba. Telepítsd most, és láss elsőként egy teljesen új megközelítést a podcastokhoz
Epizódok
010_ቤተ ክርስቲያን ክፍል 6 05.08.2018 1:06:41
"ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ይህ መልዕክት "ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ እየቀረበ ያለው ተከታታይ ትምህርት ክፍል ነው:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ዋና ትኩረት የተቀበልነውን የመንፈስ ቅዱስ ሥጦታ መለየት የሚቻልባቸው መንገዶች ላይ ትኩረት ይሰጣል::
009_ቤተ ክርስቲያን ክፍል 5 29.07.2018 1:09:55
"ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ይህ መልዕክት "ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ እየቀረበ ያለው ተከታታይ ትምህርት ክፍል ነው:: የዚህ ክፍለ ጊዜ ዋና ትኩረት ለቤተ ክርስቲያን የተሰጡ የጸጋ ሥጦታዎችን ማወቅና መለየት ነው::
008_ቤተ ክርስቲያን ክፍል 4 22.07.2018 55:51
"ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ይህ መልዕክት "ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ እየቀረበ ያለው ተከታታይ ትምህርት ክፍል ነው::
007_ቤተ ክርስቲያን ክፍል 3 15.07.2018 43:26
"ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት:: ይህ መልዕክት "ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ እየቀረበ ያለው ተከታታይ ትምህርት ክፍል ነው::
006_ቤተ ክርስቲያን ክፍል 2 08.07.2018 1:01:55
"ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ቀጣይ ክፍል:: ይህ ቤተ ክርስቲያን በሚል ርዕስ እየቀረበ ያለው ተከታታይ ትምህርት ክፍል ነው::
005_እምነት 01.07.2018 1:03:03
"እምነት" በሚል ርዕስ በዮሐ. 14:1 እና በዕብ. 11:23-27 ባለው ክፍል ላይ የተመሠረተና በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
004_ቤተ ክርስቲያን 24.06.2018 59:04
"ቤተ ክርስቲያን" በሚል ርዕስ በቆላ. 1:15-23 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
003_መንፈሱ ይሠራል ነገሩም ይሠምራል! 17.06.2018 40:57
ይህ መል ዕክት በዘፍ. 1:1-5 ባለው የእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመሠረተና በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ሲሆን የመልዕክቱም ማዕከላዊ ጭብጥ ምንም እንኳን ነገሮች ቅርጽ አልባ ዋጋ ቢስና ተስፋ ቢስ ቢሆኑ ሠራተኛው መንፈስ ቅዱስ ስላለ ከእግዚአብሔር ቃል ሲወጣ ሁሉም ለበጎ ይለወጣል የሚል ነው:: በጨለመው ነገራችን ላይ ሁሉንም የሚለውጠው እግዚአብሔር ብርሃንን ያዛል:: ብርሃን ሲሆን ደግሞ ልዩነት ይሆናል:: ብርሃን የሌሎች መልካም ነገሮች ሁሉ መነሻ ነው::
002_ለእግዚአብሔር መቀደስ 14.06.2018 42:52
ይህ መልዕክት በዘፍ. 12:1-3 ላይ የተመሠረተና በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ ሲሆን የመልዕክቱ ጭብጥ "የእግዚአብሔር ጥሪ ወይም ድምጽ ሲመጣ መለየትን ያመጣል" የሚል ነው::
001_እግዚአብሔር አዋቂ ነው! 03.06.2018 33:18
ይህ መልዕክት የተመሠረተው በ1ኛ ሳሙ. 2:3 ላይ ሲሆን በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ ነው:: የመልዕክቱ ዋና ጭብጥ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብናልፍና ግራ ብንጋባ በፍጻሜው ይህ ሁሉ ለምን እንደሆነብን እግዚአብሔር ሊገልጽልን ይችላል:: ስለዚህ በጽናት መቆምና ማለፍ ይኖርብናል:: በህይወታችን ከሚሆኑ ከእያንዳንዱ ክስተቶች ጀርባ የእግዚአብሔር ልዑአላዊ አሳብና ፈቃድ እንዳለ መገንዘብ እንደሚኖርብን ለማስገንዘብ የቀረበ መልዕክት ነው::
Hasonló podcastok
A Replaio nem podcastkiadó; a műsorok nevei, borítóképei és hanganyagai a szerzőiket illetik, és nyilvános RSS-csatornákon keresztül terjednek.