DW

ስፖርት | Deutsche Welle

Games AM ↓ 70 epizód

ት እንቅስቃሴ የሚታይበት ዝግጅት ነው።

Mindenképp látogasd meg a podcast oldalát, és támogasd a készítőjét: www.dw.com?maca=amh-podcast_amh_sportmagazin-13629-xml-mrss

Szerző

DW

Kategória

Games

Legutóbbi epizód

2026. okt. 12.

Hol hallgathatod?

Podcastok az alkalmazásban Replaio Radio Hamarosan

A podcastok hamarosan megérkeznek az alkalmazásba. Telepítsd most, és láss elsőként egy teljesen új megközelítést a podcastokhoz

Letöltés a Google Play-ről Telepítsd ingyen Android közel 10 M letöltés · 4,8-as értékelés iOS hamarosan

Epizódok

የየካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ 02.03.2026

የቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ታደሰ ታከለ አሸናፊ ሆነ። በጃፓን መዲና በነበረው ሞቃታማና ደረቅ የአየር ሁኔታ ውስጥ የተካሄደው የቶኪዮ ማራቶን ለሁለተኛ ግዜ ያሸነፈው የ23 ዓመቱ አትሌት ታደስ ታከለ፤ ከኬንያዊው ጂኦፍሪ ቶሮይቲች ጋር እስከ መጨረሻው መስመር ድረስ አስደናቂ ትንቅንቅ አድርጎ ያለፈውን ዓመት ድሉን ደግሟል።

የየካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ 02.03.2026
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ 23.02.2026
የየካቲት 16 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ 23.02.2026

በክረምት ኦሎምፒክ ጨዋታዎች የጀርመን ቡድን በርካታ የ4ኛ ደረጃዎችን ማስመዝገቡ የሚያስቆጭ ነው ተባለ ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ የአርሰናልና የማንቸስተር ሲቲ ፉክክር ተጠናክሯል ። እንደተለመደው ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የዓለም አቀፍ ውድድሮች ላይ አሸናፊነታቸውን አስመስክረዋል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅና በጽሑፍ በማገናኛው ይከታተሉ ።

ሳምንታዊው የስፖርት ጥንቅር 16.02.2026
የየካቲት 2 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ 09.02.2026

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የዓለም መድረኮች የብርቱ ፉክክር ዐሳይተዋል ። በእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ ሊቨርፑል የማሸነፍ እድሉን የማታ ማታ በማንቸስተር ሲቲ አስነጥቋል ። በጀርመን ቡንደስሊጋ ባዬር ሙይንሽን ሆፈንሐይምን የግብ ጎተራ አድርጎታል ። የሻምፒዮንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ ግጥሚያዎች የፊታችን ሳምንት ይከናወናሉ ።

ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ 09.02.2026
የጥር 25 ቀን 2018 ዓም የስፖርት ዝግጅት 02.02.2026
የጥር 25 ቀን 2018 ዓም የስፖርት ዝግጅት 02.02.2026

በወንዶች የመጀመሪያው የማራቶን ውድድሩን ንብረት መላኩ በ 2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ በመጨረስ በአንደኝነት አጠናቋል። ያሲን ሀጂ በ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ ሁለተኛ ሆኗል። በዚሁ ውድድር 3ተኛ ከወጣው ከሩዋንዳው አትሌት በስተቀር ከ1 እስከ 10 ያለውን ደረጃ ያገኙት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ናቸው።

ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ 26.01.2026
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ 19.01.2026
የጥር 4 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ 12.01.2026

በአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ የሩብ ፍጻሜ ግጥሚያ ወቅት በመገናኛ አውታር ባለሞያዎች በተጨዋቾች እና የጨዋታ ባለሥልጣናት መካከል የተፈጠረውን ውዝግብ ካፍ በጥብቅ አወገዘ፥ ምርመራ እንደሚያደርግም ዐሳውቋል ። በእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ሦስተኛ ዙር ግጥሚያ ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው ተሰናብቷል ። ዛሬ ማታ ሊቨርፑል ከባርንስሌይ ጋር ይጋጠማል ።

ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ 12.01.2026
የታኅሣሥ 27 ቀን 2018 የስፖርት ጥንቅር 05.01.2026
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ 29.12.2025
የታኅሣሥ 20 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ 29.12.2025

በዛሬው ሳምንታዊ የስፖርት መሰናዶዋችን የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል፣ የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ፣ የፕሬሚየር ሊግ የእግር ኳስ ጨዋታ ውጤት እና ሌሎች ዘገባዎችን አካተናል ። ሙሉ ዘገባውን በድምፅ ማገናኛው ማድመጥ ይቻላል ።

የታኅሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅት 22.12.2025

የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ካራቴ ሻምፒዮና 12 የወርቅ ሚዳልያ በማግኘት በኢትዮጵያ የበላይነት ተጠናቆዋል። በዚህ የካራቴ ሻንፒዮና በሁለቱም ምድብ ከተግኘው 12 የወርቅ ሜዳልያ በተጨማሪ በሲኒየር ውድድሮች 9 የብር እና 3 የነሀስ ሜዳሊያ ተገኝቷል ።

የታኅሳስ 13 ቀን 2018 ዓ.ም. የስፖርት ዝግጅት 22.12.2025
ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ 15.12.2025
የታኅሣሥ 6 ቀን፣ 2018 ዓ.ም የስፖርት ዘገባ 15.12.2025

በስፔን ላሊጋ የሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ አሎንሶ ላይ ጫናው በርትቷል ።ዩናይትድ ስቴትስ በቅርቡ በሚከናወነው የዓለም አገር አቋራጭ ፉክክር ለመወዳደር ያመለከተው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን ቪዛ መከልከሉ ተሰምቷል ። ኢትዮጵያዊት እና ኤርትራዊት ብስክሌተኞች ጀርመን በሚገኝ ቡድን ውስጥ በቀጣዩ የጎርጎሪዮሱ ዓመት ለመሰለፍ ፈርመዋል ።

Hallgasd a(z) ስፖርት | Deutsche Welle podcastot a Replaióban

Rádió és podcastok egy alkalmazásban - ingyen és regisztráció nélkül. Telepítsd még ma, és ne maradj le a premierről

Letöltés a Google Play-ről

A Replaio nem podcastkiadó; a műsorok nevei, borítóképei és hanganyagai a szerzőiket illetik, és nyilvános RSS-csatornákon keresztül terjednek.