fr

ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

N'hésitez pas à visiter le site du podcast et à soutenir son créateur : ecfc-finland.org

Auteur

ECFC in Finland

Catégorie

Religion

Site du podcast

ecfc-finland.org

Dernier épisode

4 oct. 2026

Où écouter ?

Les podcasts dans l'appli Replaio Radio Bientôt disponible

Les podcasts arrivent très bientôt dans l'appli. Installe-la dès maintenant et découvre en avant-première une toute nouvelle façon de vivre les podcasts

Télécharger sur Google Play Installe-la gratuitement Android près de 10 M de téléchargements · note de 4,8 iOS bientôt

Épisodes

354 || አባታችን እግዚአብሔር! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 10.11.2024

በአባቶች ቀን "አባታችን እግዚአብሔር!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 6፡9፣ ማቴ. 5፡16፣ ማቴ. 4፡45፣ ማቴ. 6፡1፣ ማር. 11፡25፣ ማቴ. 6፡25-34፣ ሉቃ. 11፡13፣ ማቴ. 7፡11

353 || መንፈሳዊ ዕድሳት || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 03.11.2024

"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 2፡ የመንፈሳዊ ድካም/እርጅና መንስኤዎች መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍ. 28፡10-22፣ ዘፍ. 32፡24-32፣ ሮሜ 12፡2፣ ናሆም 1፡3፣ 2 ጢሞ. 2፡13፣ ምሳሌ 1፡33፣

352 || ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ! || በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል 27.10.2024

"ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ!" በሚል ርዕስ በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሕዝቅኤል 37፡1-14

351 || መንፈሳዊ ተሃድሶ || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 20.10.2024

"መንፈሳዊ ተሃድሶ" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። ክፍል 1፡ መግቢያ - የተሃድሶ ምንነትና አስፈላጊነት መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ኢሳ. 40፡27-31 ሌሎች የመጽሐፍ ክፍሎች፡ መዝ. 73፡25-26፣ ዘፍ. 1፡28፣ 2፡15፣ ቆላ. 3፡9-10፣ ኤፌ. 2፡10፣

350 || እውነተኛ ሐዘን! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 13.10.2024

"እውነተኛ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ነህምያ 1፡7-11፣ 2፡2፣ ዮሐንስ 16፡7-11፣ 2 ቆሮንቶስ 7፡8-11፣ ያዕቆብ 4፡7-10፣ ማቴዎስ 26፡38፣ ማርቆስ 14፡36፣ 1 ጴጥሮስ 1፡6-7፣ ማቴዎስ 5፡4

349 || እውነተኛ ሐዘን! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 06.10.2024

"እውነተኛ ሐዘን" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘፍ. 6፡6፣ 2 ሳሙ. 24፡16፣ ራዕይ 21፡1-5፣ ማቴ. 9፡36-38፣ 14፡14፣ 20፡34፣ ዮሐ. 11፡ 33-34፣ ሉቃ. 10፡33-34፣ ሮሜ 9፡1-5

348 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || ክፍል 2 || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 29.09.2024

"በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ሉቃ. 1፡42-55፣ ሉቃ. 2፡10፣ ዕብ. 12፡1-3፣ ማቴ. 13፡44

347 || ተነሱና ተመላለሱ! || በወንድም ኢዮብ ድንቁ 22.09.2024

"ተነሱና ተመላለሱ!" በሚል ርዕስ በወንድም ኢዮብ ድንቁ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

346 || በጌታ ደስ ይበላችሁ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 15.09.2024

"በጌታ ደስ ይበላችሁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 4፡4-7፣ 1 ጴጥ. 1፡8-9፣ ሮሜ 12፡12፣ 1 ተሰሎ. 5፡16-18፣ ዕንባቆም 3፡17-19

345 || መጽናት || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 08.09.2024

"መጽናት!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህት የመጀመሪያው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዕብ. 10፡36፣ 1 ሳሙ. 2፡1-11፣ መዝ. 119፡71፣ ዕብ. 12፡3

344 || በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ! || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 25.08.2024

"በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት 2ኛው ክፍል። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ይሁዳ 1፡20-21

343 || በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ! || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 18.08.2024

"በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበው የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ይሁዳ 1፡20-21

342 || በርሱ መወደድ || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 11.08.2024

"በርሱ መወደድ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት 2ኛው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 17፡1-9፣ ኢሳ. 59፡1-21፣ መክ. 5፡1 ጌታን ስንሰማ ምን ይሆናል? የልጅነት ስልጣን/ድነት እናገኛለን (ዮሐ. 1፡12-13) ሰላምን እናገኛለን - ሰላሜን እተውላችኋለሁ (ዮሐ. 13፡) ጌታን ስንሰማ ሰላማችን እየበዛ ይሄዳል። ዕረፍት እናገኛለን - ማቴ. 11፡28-30 “ከእኔ ተማሩ!” እውነተኛ ፍቅርን እንለማመዳለን - አጋፔ የተሰኘውን ፍቅር እንለማመዳለን። እንደ እግዚአብሔር ያለ ቅድመ ሁኔታ መውደድን እንለማመዳለን። ዮሐ. 21፡15-19 ሥፍራ የተዘጋጀልን ሰዎች መሆ...

341 || በርሱ መወደድ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 04.08.2024

"በርሱ መውደድ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ኤፌ. 5፡1 ፣ ዳን. 9፡23፣ 10፡11፣ 19 ዳንኤል እጅግ የተወደደ እንዲሆን ያደረገው ምንድን ነው? የጽድቅ ህይወት - ዳን. 1፡8፣ ዮሐ. 14፡21 የጸሎት ህይወት - ዳን. 2፡17-18፣ 6፡10 የታማኝነት ህይወት - ዳን. 6፡4፣ ማቴ. 25፡21 የኅብረት ህይወት - ዳን. 2፡17-18፣49 የማስተዋል ህይወት - ዳን. 1፡17፣ 9፡1፣ (ኤር. 25፡12፣ 29፡10) የትህትና ህይወት - ዳን. 9፡3-19፣ ዳን. 10፡2

340 || ሰቆቃና የንሰሐ አስቸኳይነት || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 28.07.2024

"ሰቆቃና የንስሐ አስቸኳይነት" በሚል በሉቃስ 13፡1-5 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

339 || ደቀ መዝሙርነት || በፓስተር ታምራት ኃይሌ 21.07.2024

"ደቀ መዝሙርነት" በሚል ርዕስ በፓስተር ታምራት ኃይሌ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

338 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 2 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ 20.07.2024

"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 አገልጋይ ምን መሆን ይገባዋል? 1) የዳነና መዳኑን በህይወት ለውጥ ፍሬ ያሳየ መሆን አለበት / ገላ. 5፡22፣ ዮሐ. 13፡13-14፣ ማቴ. 11፡28-31 2) በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ መሆን አለበት /ኢሳ. 61፣ ኢዩ. 2፡28፣ ዘካ. 5፡11፣ ኤፌ. 5፡18 3) የደቀ መዝሙርነት ጉዞ የጀመረ መሆን አለበት 4) የአገልግሎት ጥሪውን የሚያውቅ መሆን አለበት 5) በምሪትና በተጠያቂነት ያምናል 6) አገልጋይ ሁልጊዜ ያድጋል - ያልደረሰበትን ለመድረስ...

337 || አገልጋይና አገልግሎቱ || ክፍል 1 || በፓስተር ታምራት ኃይሌ 20.07.2024

"አገልጋይና አገልግሎቱ" በሚል ርዕስ በኮንቱላ ሜትሮቻፕል በፓስተር ታምራት ኃይሌ የተሰጠ የአገልጋዮች ትምህርት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ 2 ዜና 29፡11 ስለፀጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 12፡8-10፣ ሮሜ 12፡6-8፣ ኤፌ. 4፡11 ስለሌሎች የጸጋ ሥጦታዎች የሚናገሩ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 14፡26፣ ሐዋ. 2፡17፣ ዘካ. 12፡10፣ 1 ጢሞ. 2፡3፣ ማቴ. 19 አገልጋይና የጸጋ ሥጦታዎች 1) የዳነ ሰው ሁሉ አንድና ከዚያ በላይ የጸጋ ሥጦታ አለው 2) በፀጋ ሥጦታ አለማገልገል ተጠያቂነትን ያስከትላል 3) ለአገልግሎት መሰማራት ያለብን በፀጋ ስጦታችን መሠረ...

336 || መልካም እረኛ ኢየሱስ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 14.07.2024

"መልካም እረኛ" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ መዝ. 23፣ ዮሐ. 10፡1-18 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ህዝ.34፡23-24፣ ዕብ. 13፡20-21፣ 1 ጴጥ. 5፡4-7፣ ማቴ. 9፡36-38፣ ሉቃ. 12፡32

335 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 2 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 07.07.2024

"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 5) የሚቀድስ ደም ነው። (ዕብ. 13፡12) 6) የሚያቀርብ ደም ነው። (ኤፌ. 2፡11-13) 7) ህሊናን የሚያነጻ ነው። (ዕብ. 9፡8-10፣14) 8) ድል የምንነሳበት ነው። (ራዕ. 12፡11) 9) ዕለት ዕለት የምንታጠብበት/ከኀጢአት የምንነጻበት ነው። (1 ዮሐ. 1፡6-10) 10) የሚዋጅ ደም ነው። (ገላ. 3፡13፣ ራዕ. 5፡9-10፣ ጴጥ. )

334 || የኢየሱስ ክርስቶስ ደም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 30.06.2024

"የኢየሱስ ክርስቶስ ደም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ.9፡24 ክፍል 1፡ የኢየሱስ ክርስቶስ ደም፡ - 1) ለብዙዎች ኀጢአት የፈሰሰ ደም ነው 2) የአዲስ ኪዳን ደም ነው 3) ይቅርታን የሚያሰጥ ደም ነው 4) የሚያጸድቅ ደም ነው ለክፍል አንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች ሉቃ. 22፡20፣ ማቴ. 26፡28፣ ሮሜ 3፡24-25፣ ሮሜ 5፡9

333 || የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 23.06.2024

"የመንፈስን ሰይፍ ያዙ!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ /ኤፌ. 6፡10-18/ ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /2 ቆሮ. 10፡3-5፣ ማቴ. 4፡1-11/

332 || የኢየሱስ ስም ኃይል አለው! || በእህት ቤተልሔም ሲሳይ 16.06.2024

"የኢየሱስ ስም ኃይል አለው!" በሚል ርዕስ በእህት ቤተልሔም ሲሳይ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 3፡1-16 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 18፡18-20፣ ሐዋ. 2፡1-4

331 || በህልውናው ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ዕረፍት! || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 09.06.2024

"በህልውናው ውስጥ የሚገኝ እውነተኛ ዕረፍት!" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ክፍል፡ ዘጸ. 33፡14 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዘጸ. 33፡12-17፣ መዝ. 4፡8፣ ምሳሌ 1፡33፣ ማቴ. 11፡28፣ መዝ. 62፡1-2፣ መዝ.121፡1-8

330 || የሚለውጥ እሳት! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.06.2024

"የሚለውጥ እሳት!" በሚል ርዕስ በኢሳያስ 6 ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

Écoute le podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland sur Replaio

La radio et les podcasts dans une seule appli - gratuite, sans inscription. Installe-la dès aujourd'hui et ne rate pas le lancement

Télécharger sur Google Play

Replaio n'est pas éditeur de podcasts ; les noms des émissions, les visuels et l'audio appartiennent à leurs auteurs et sont diffusés via des flux RSS publics