ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: ecfc-finland.org
Wo hören?
Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbarPodcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts
Folgen
282 || የነገሩን ፍጻሜ እንስማ! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 02.07.2023 48:52
"የነገሩን ፍጻሜ እንስማ!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት። መሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ መክብብ 12፡1-12 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች / 1 ነገሥት 11፡1-6፣ ሮሜ 10፡17፣ ዳንኤል 5፡1-31 /
281 || የጸሎታችን መልስ ለምን ይዘገያል? || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 25.06.2023 37:34
"የጸሎታችን መልስ ለምን ይዘገያል?" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ማር. 5፡21-43 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች /ኢዮብ 40፡1-7፣ ያዕ. 4፡3
280 || ወንጌል ሲሠራ ጠላት አይወድም! || በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል 18.06.2023 54:36
"ወንጌል ሲሠራ ጠላት አይወድም!" በእህት ሙሉ ወልደሚካኤል የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሐዋ. 6፡7-15 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ / ሐዋ. 2፡40-43፣ 3፡4-6፣ 4፡4፣ 5፡14፣ 6፡7 /
279 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 13 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 11.06.2023 56:06
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 13፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ይዘትና ቅደም ተከተል (ማቴ. 6፡9-13) 1) የጸሎት መግቢያ (6፡ 9ሐ) ሀ) የእግዚአብሔርን አድራሻ በመናገር ይጀምራል / መዝሙር 11፡4፣ 103፡19/ ለ) በእግዚአብሔርና በእኛ መካከል ያለውን ግንኙነት ይገልጻል / ዮሐ. 1፡12፣ ሮሜ 8፡15፣ ገላቲያ 4፡6፣ ማርቆስ 14፡36 /
278 || ነውርን መናቅ! || በተከለ ማርቆስ ፋሼ 04.06.2023 56:06
"ነውርን መናቅ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ዕብ. 12፡1-2 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊልጵ. 3፡12-14፣ ማቴ. 15፡21-28፣ ዘፍ. 28፡10-17፣ 30፡1-3፣ 30፡27-32፣ 31፡4-14
277 || የእግዚአብሔር ማህተም! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 28.05.2023 1:01:18
"የእግዚአብሔር ማህተም!" በሚል ርዕስ በጌታ ራት ቀን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። በዚህ ክፍል የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ /ራዕይ 9፡4፣ ዘፍጥረት 4፡1-15፣ ኢያሱ 2፡1-19፣ ዘጸአት 12፡1-13/
276 || መቀጣትን ታገሱ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ 21.05.2023 47:34
"መቀጣትን ታገሱ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መሪ ጥቅስ፡ ዕብ. 12፡6-13 ተጨማሪ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 2 ጢሞቴዎስ 1፡6-7 / ምሳሌ 10፡17 / ምሳሌ 12፡1 / ምሳሌ 29፡17 /
275 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 12 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 14.05.2023 47:25
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 12፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 5) በጸሎት መትጋት (1 ተሰሎንቄ 5፡16-18) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - 1) አንዳንድ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ዕውነታዎች ስለጸሎት / ማር. 11፡24፣ ዮሐ. 17፣ ዘፍ. 4፡26፣ 1 ተሰሎንቄ 5፡17/ 2) የጸሎት ምንነት / ማቴ. 6፡6፣ / 3) የጸሎት አስፈላጊነት / ዮሐ. 15፡4፣ ማቴ. 26፡41፣ ማቴ. 7፡7-8/
274 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 11 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ 07.05.2023 52:42
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 11፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 4b) የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት (ቆላ. 3፡16) ... ካለፈው የቀጠለ በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - የእግዚአብሔርን ቃል የመሞላት ፋይዳዎች፡ 4) እግዚአብሔር የሚመራን በቃሉ ነው / ኢሳያስ 48፡17-19፣ መዝምሙር 119፡105/ 5) እግዚአብሔር ማንኛውንም ነገር በህይወታችን የሚሠራው በቃሉ ነው / ኢሳያስ 55፡10-11፣ መዝሙር 107፡19-20፣ 2 ጢሞቴዎስ 3፡16-17፣ 2 ሳሙኤል 7፡1-13፣ 1 ነገሥት 6፡11-12፣ ዘፍጥረት 15፡1/ 6) መንፈሳዊ ኅብረታችን የሚገነባው በቃሉ ነው /...
273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ክፍል 3 || በዘገዬ መኮንን ወ/ዊ 30.04.2023 59:04
273 || ምስክሮቼ ትሆናላችሁ || ዘገዬ መኮንን ወ/ዊ የሐዋ 1:1-10 የአዲስኪዳን ቤተክርስቲያን በሃይል.በክብር እና በሞገስ ጀመረች የሐዋ 8:1-5በበኢየሩሳሌም ባለች ቤተ ክርስቲያን ላይ ታላቅ ስደት ሆነ፤ ሁሉም ከሐዋርያትም በቀር ወደ ይሁዳና ወደ ሰማርያ አገሮች ተበተኑ። የሐዋ 9:1 ለአህዛብ ለመጀመሪያ ጊዜ ወንጌል ተሰበከላቸው :: በዚህም መልክ ወንጌል ከእስራኤልወደ አህዛብ ወጣ::
272 || ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም! || ክፍል 2 || በወ/ዊ ዘገየ መኮንን 23.04.2023 55:51
"ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛው ክፍል። መነሻ ጥቅስ፡ ሐዋ. 1፡1-11
271 || ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም! || ክፍል 1 || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 16.04.2023 1:04:56
"ተነስቷል እንጂ በዚህ የለም!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት ክፍል ። መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል፡ ሉቃስ 23፡1-5 ከኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ጋር የተያያዙ ሰዎች ተግባርና ለእኛ የሚሰጠን ትምህርት፡ - 1) ይሁዳ ፡ ሉቃ.22፡3/ ማቴ. 27፡3 2) ጴጥሮስ ፡ ሉቃ. 23፡32፣34 3) ጲላጦስ ፡ ማቴ. 27፡19 / 27፡24 4) የካህናት አለቆችና ህዝቡ ፡ ማቴ. 26፡59-60 / ማቴ. 27፡17-18 5) በልብሱ ዕጣ የሚጣጣሉ ቁማርተኞች ፡ 6) ቆሞ የሚመለከት ህዝብ ፡ 7) መኳንንት ፡ 8) ጭፍራዎች/ወታደሮች ፡ 9) ከኢየሱስ ጋር ከተሰቀሉት ወንበዴዎች ተሳዳቢው ፡...
270 || የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ || የድል ኃይላችን! || በወንጌላዊ ግርማ ሞሎሮ 09.04.2023 1:12:34
የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ 4ኛውና የመጨረሻው መርሃ ግብር ርዕስ፡ የድል ኃይላችን! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ቆሮ. 15፡3-4 / ኢሳ. 53፡5 የክርስቶስ፦ 1) ሞት፣ 2) ትንሳኤና 3) ዕርገት ሀ) የኢየሱስ ሞት ለአማኝ የድል ኃይል ነው ስንል ምን ማለታችን ነው? የቤዛነት ዋጋ ነው 1 ጢሞቴዎስ 2፡6 የእግዚአብሔር አስደናቂ ፍቅር የተገለጠበት ነው - ሮሜ 5፡8 የእግዚአብሔር ፈቃድና ዕቅድ ነበር - መዝሙር 40፡6-8 / ዕብ. 10፡5-7 የብሉይ ኪዳን ትንቢት ፍጻሜ ነው - ኢሳ. 53፡5 ለ) የኢየሱስ ትንሳኤ ለአማኝ ምንድን ነው? የእግዚአብሔር ሥራ ሙሉ የሆነበት ነው የአማኞች ጽድቅ የተረጋገጠበት ነው - ሮሜ 4፡2...
269 || የ2023 የፋሲካ ኮንፍራንስ || በመጽሐፍ ዘመኑን ማስተዋል! || በወንጌላዊ ግርማ ሞሎሮ 08.04.2023 1:09:19
የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ 3ኛው መርሃ ግብር ርዕስ፡ በመጽሐፍ ዘመኑን ማስተዋል! መነሻ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዳንኤል ፡1-2, 20-23 / ሮሜ 13፡11 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ዜና 12፡32 / ኤር 29፡10 / ምሳሌ 28፡13 / ሉቃስ 17፡26-30 / ያዕቆብ 3፡13-18 / ምሳሌ 8፡14
268 || የ2023 የፋሲካ ኮንፍራንስ || ወደ ሰው አትሩጡ፣ ወደ ጌታ ሩጡ! || በነብይ ገዘኻኝ መኮንን 08.04.2023 50:43
የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ 2ኛው መርሃ ግብር ርዕስ፡ ወደ ሰው አትሩጡ፣ ወደ እግዚአብሔር ሩጡ! የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 2 ሳሙኤል 21፡1 (ኢያሱ 9)፣ ማር. 5፡25-29 / ማር. 9፡17-27
267 || የ2023 የፋሲካ ኮንፍራንስ || ለእግዚአብሔር ሰው ሁን! || በወ/ዊ ግርማ ሞሎሮ 07.04.2023 1:19:12
የ2023 ፋሲካ ኮንፍራንስ የመጀመሪያው መርሃ ግብር ርዕስ፡ ለእግዚአብሔር ሰው ሁን! መነሻ የመጽሕፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ 1 ነገሥት 2፡1-4 / 1 ጢሞቴዎስ 6፡11 ለእግዚአብሔር ሰው የመሆን ምንነት፡ መዝ. 89፡20 / ሐዋ. 13፡22 ለእግዚአብሔር የተገኙ ሰዎች ልዩ መለያዎች፡ - 1) ቃሉን የመታዘዝ ህይወት ይታይባቸዋል - 1 ተሰሎንቄ 2፡13 / ኢሳያስ 66፡2 2) የእግዚአብሔር አብሮነት መለያቸው ነው - 2 ነገሥት 4፡9 / 1 ጢሞቴዎስ 6፡11 3) የእግዚአብሔር ባህሪ በግልጽ ይነበብባቸዋል - ኤፌሶን 4፡23-24 / ሮሜ 8፡29 4) የማያሻማና ግልጽ የሆነ መለኮታዊ ራዕይ አላቸው - ሐዋ. 26፡18-1
266 || በእግዚአብሔር ስም || በእህት ለምለም ጌታቸው 02.04.2023 39:55
በሆሳና እሑድ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። በዚህ ክፍል የቀረቡ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ዘካ. 9፡9 / 1ጴጥ. 5፡6-7 / 1 ሳሙ. 17 / 2 ቆሮ. 2፡14-17
265 || ድል መንሳት ሆኖልናል! || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 26.03.2023 45:18
"ድል መንሳት ሆኖልናል!" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ራዕ. 12፡10-11 ሌሎች የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ራዕ. 5፡1-5/ ዕብ. 12፡23 / 1 ዮሐ. 2፡1 /
264 || አምላካችል ልዑል ነው! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 19.03.2023 1:06:56
"አምላካችን ልዑል ነው!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ኤር. 32፡17 በዚህ ክፍል የቀረቡ ሌሎች ጥቅሶች፡ ሐዋ. 5፡38-39/ ቆላ. 1፡16
263 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 10 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 12.03.2023 45:50
"የጌታን መንገድ መከተል" ተከታታይ ትምህርት ክፍል 10፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 4a) የእግዚአብሔርን ቃል መሞላት (ቆላ. 3፡16) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - 0) ስለመሞላት አጭር መግቢያ የእግዚአብሔርን ቃል የመሞላት ፋይዳዎች፡ 1) አዲሱ ማንነታችን የሚገነባው በቃሉ ነው! ቆላ. 3፡10-11/ 2) አሮጌው ማንነታችን የሚወገደው በቃሉ ነው! ማቴ. 12፡35/ 1 ጴጥ. 2፡1-3/ ኤፌ. 4፡22-24/ ቆላ. 3፡8-9/ 3) ዲያብሎስን መቃወም የምንችለው በቃሉ ነው! ኤፌ. 6፡11፣ 17/ 2 ቆሮ. 2፡11/ ማቴ. 4፡1-12/
262 || ስሙኝ! || በእህት አሰገደች ጌታቸው 05.03.2023 29:24
"ስሙኝ!" በሚል ርዕስ በእህት አሰገደች ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። መነሻ ጥቅስ፡ ኢሳ 46፡3 "እናንት የያዕቆብ ቤት ሆይ፤ የእስራኤል ቤት ቅሬታ ሁሉ፣ ከተፀነሳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የያዝኋችሁ፣ ከተወለዳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የተሸከምኋችሁ ስሙኝ።" መልዕክቱ የተመሠረተበት ክፍል፡ ዘፍጥረት ምዕራፍ 6 የመልዕክቱ ፍሬ ሐሳቦች/ እግዚአብሔርን ስለመስማት ከኖኅ ህይወት የምንማራቸው 4 ነጥቦች፡ - ኖኅ አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር አደረገ። ዘፍ. 6፡9 / ማቴ. 22፡37-38 / መዝ. 119፡9 ኖኅ በእግዚአብሔር ታመነ። ዘፍ. 6፡13 / ዕብ. 11፡6 / መዝ. 146፡11 ኖኅ የሰማውን የእግ...
261 || በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ መዳናችሁን ፈጽሙ! || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 26.02.2023 56:46
"በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ መዳናችሁን ፈጽሙ!" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የተጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ፊል. 2፡12/ ፊል. 2፡ 1-5/ ኢሳ. 66፡2/ ምሳ. 1፡7/ 1 ዮሐ. 1፡8-9/ ዕብ. 12፡2/
260 || መንፈስ ቅዱስን መጠማት || በወንድም በእምነት ካሳ 19.02.2023 45:59
"መንፈስ ቅዱስን መጠማት" በሚል ርዕስ በወንድም እምነት ካሣ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። በመልዕክቱ የጠቀሱ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች /ሐዋ. 1፡8፣ 2፡17-18፣ 2፡1-4፣ 3፡1-10፣ 4፡3፣ ሮሜ 8፡26፣ ኤፌ. 5፡18፣ መዝ. 42፡1-2/
259 || የጌታን መንገድ መከተል || ክፍል 9 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 12.02.2023 1:01:13
የጌታን መንገድ መከተል ተከታታይ ትምህርት ክፍል 9፡ የጌታን መንገድ ለመከተል የሚረዱ እርምጃዎች - 3) በአዕምሮ መታደስ (ሮሜ 12፡2) በዚህ ክፍል የተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮች፡ - 0) የቀደሙት 8 ክፍል አጭር ክለሳ 1) ማደስ/ዕድሳት ምንድን ነው? 2) አዕምሮ በመጽሐፍ ቅዱስ 1) የሐሳብና የውሳኔ ማዕከል ነው (መዝ. 36፡1-4፣ ዳን. 1፡8) 2) የመንፈሳዊ ውጊያ የጦር ሜዳ ነው (ዘፍ. 3፡4-6፣ 6፡10-11፣ ማቴ. 15፡18-20፣ ቆላ. 3፡1-2) 3) አዕምሮን ማደስ የሚያስፈልገው ለምንድ...
258 || እጥፍ መንፈስ መቀበል! || በእህት እሳየሁ አበበ 05.02.2023 43:29
"እጥፍ መንፈስ መቀበል!" በእህት እሳየሁ አበበ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች 1 ነገ. 19፡19-21/2 ነገ. 2፡1-22
Ähnliche Podcasts
Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet