ECFC in Finland
Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland
This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.
Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: ecfc-finland.org
Wo hören?
Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbarPodcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts
Folgen
059_መልካሙን ለማድረግ በክርስቶስ ተፈጠርን 07.07.2019 53:24
መልካሙን ሥራ ለመሥራት በክርስቶስ ተፈጠርን በሚል ርዕስ በኤፌ. 2 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
058_የክርስቶስ ደምና ሥጋ 30.06.2019 29:48
በኤፌ. 2 ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
057_የእግዚአብሔር መልዕክተኛ 23.06.2019 41:50
"የእግዚአብሔር መልዕተኛ" በሚል ርዕስ በዮሐንስ ወንጌል ላይ በተጻፈው የመጥምቁ ዮሐንስ ህይወት (ዮሐ. 1:6) ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
056_የዓይን መከፈት 16.06.2019 1:17:14
"የዓይን መከፈት" በሚል ርዕስ በፓስተር ኃይላቸው ታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
055_ጽና! 10.06.2019 1:18:56
"ጽና" በሚል ርዕስ በኢያሱ 1:5-9 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊት ሸዋነሽ ትኩ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
054_የቤተ ክርስቲያን ዋና - ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ መስበክ ነው! 02.06.2019 37:07
"የቤተ ክርስቲያን ዋና - ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ መስበክ ነው!" በሚል ርዕስ በወንድም በፍርዱ መሠረት በ1 ተሰሎንቄ ምዕራድ 1 ላይ ተመሥርቶ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
053_እጆችን መጫን 26.05.2019 47:48
"እጆችን መጫን" በሚል ርዕስ ዕብ. 6:1-3 ባለው ክፍል ላይ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
052_በብርሃን በመመላለስ እንኑር! 19.05.2019 56:41
በብርሃን በመመላለስ እንደ ብርሃን ልጆች እንኑር በሚል ርዕስ በኤፌ. 5:9-10 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት
051_እግዚአብሔር ያያል! 12.05.2019 48:36
እግዚአብሔር ያያል በሚል ርዕስ ዘፍ. 16:13 ላይ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
050_ሁሉንም በጌታ በኢየሱስ ስም በማድረግ እንኑር 05.05.2019 1:03:58
"ሁሉንም በጌታ በኢየሱስ ስም በማድረግ እንኑር" በሚል ርዕስ በቆላስይስ 3:17 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ነው::
049_ህይወትን ከሙታንንና ከዓለም ሰፈር አንፈልግ! 28.04.2019 50:25
"ህይወትን ከሙታንና ዓለም ሰፈር አንፈልግ" በሚል ርዕስ በሉቃ. 24:1-35 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
048_ፋሲካ 21.04.2019 26:37
ፋሲካ በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
047_የእግዚአብሔር ምህረት ክፍል 2 14.04.2019 47:42
ይህ "የእግዚአብሔር ምህረት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል ቀጣይ ክፍል ነው::
046_የእግዚአብሔር ምህረት ክፍል 1 07.04.2019 54:29
የእግዚአብሔር ምህረት በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
045_የጌታን ራት የሚካፈል ማን ነው? 31.03.2019 31:56
"የጌታን ራት የሚካፈል ማን ነው?" በሚል ርዕስ በ1ቆሮ. 11:26-32 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
044_እግዚአብሔርን የመምሰል ምስጢር 24.03.2019 57:29
"እግዚአብሔርን የማወቅ ምስጢር ታላቅነት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
043_የጌታ ራት 17.03.2019 59:24
"የጌታ ራት" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ነው::
042_የልብ ንጽህና ክፍል 3 10.03.2019 1:08:25
ይህ "የልብ ንጽህና" በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ እየቀረበ ያለው ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል ትምህርት የመጨረሻው ክፍል ነው:: የዚህ ክፍል ዋና ትኩረት የልብ ንጽህና ፋይዳዎች የሚል ሲሆን ሁለት መሠረታዊ አሳቦች ትኩረት ተሰጥቶባቸዋል:: 1) የልብ ንጽህና እግዚአብሔርን እንድናይ ይረዳናል:: 2) የልብ ንጽህና የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንዳንስት ይረዳናል::
41_እግዚአብሔር በቤታችን እንዴት ነው? 03.03.2019 46:43
"እግዚአብሔር በቤታችን እንዴት ነው?" በሚል ርዕስ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
040_የልብ ንጽህና ክፍል 2 24.02.2019 1:00:50
ይህ ትምህርት "የልብ ንጽህና" በሚል ርዕስ በማቴ. 5:8 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የሚቀበው ተከታታይ መልዕክት ሁለተኛው ክፍል ሲሆን ልብን እንዴት ንጹህ ማድረግ ይቻላል? የሚለውን ጥያቄ የሚመልስ ክፍል ነው::
039_የልብ ንጽህና ክፍል 1 17.02.2019 56:06
የልብ ንጽህና በሚል ርዕስ በማቴ. 5:8 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ ያታሣ የቀረበ ተከታታይ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል ነው:: ይህ ክፍለ ጊዜ "የልብ ንጽህና ምንድን ነው?" እና "ስለልብ ንጽህና ማሰብና መማር አስፈላጊ ነውን?" የሚሉ ጥያቄዎችን ይመልሳል::
038_ኢየሱስን መውደድ 10.02.2019 38:54
ኢየሱስን መውደድ በሚል ርዕስ በሉቃ. 7:36-50 ባለው ክፍል ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት!
037_አንተም እንዲሁ አድርግ 03.02.2019 44:53
"አንተም እንዲሁ አድርግ" በሚል ርዕስ በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ አሥር ላይ ተመሥርቶ በወንጌላዊ ዘገዬ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
036_የእምነት ተግዳሮቶች 27.01.2019 1:00:58
የእምነት ተግዳሮቶች በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
035_እምነት 20.01.2019 1:04:32
"እምነት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት::
Ähnliche Podcasts
Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet