ECFC in Finland

Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland

This is a podcast from the Ethiopian Christian Fellowship in Finland, where you can listen to biblical teachings, messages, and sermons. May God bless all our listeners.

Besuch unbedingt die Website des Podcasts und unterstütze die Macher: ecfc-finland.org

Autor

ECFC in Finland

Kategorie

Religion

Podcast-Website

ecfc-finland.org

Neueste Folge

4. Okt 2026

Wo hören?

Podcasts in der App Replaio Radio Bald verfügbar

Podcasts kommen bald in die App. Installiere sie jetzt und erlebe als Erster einen ganz neuen Blick auf Podcasts

Bei Google Play herunterladen Kostenlos installieren Android fast 10 Mio. Downloads · Bewertung 4,8 iOS bald

Folgen

182_ቀናችንን እንዋጅ በእህት ለምለም ጌታቸው (ሲ/ር) 24.10.2021

182_ቀናችንን እንዋጅ   በእህት ለምለም ጌታቸው  (ሲ/ር) ዘመናችንን ለመዋጀት ስናስብ ቀናችንን  እንዋጅ በ ኤፌ 5:8-17 በዘፍ 1:1-5 እና ፊል 4:9 ላይ የተመሰረተ  የእ/ር ቃል መልእክት   "ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁና፥ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ፤ፍሬም ከሌለው ከጨለማ ሥራ ጋር አትተባበሩ፥ ይልቁን ግለጡት እንጂ፥  .... ....እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ።" ኤፌ 5:8-...

181_መታዘዝ (ክፍል 2) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር ) 17.10.2021

181_መታዘዝ (ክፍል 2) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር  ) ለመታዘዝ ምሳሌያችን ክርስቶስ ኢየሱስ ነው :: እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን። ኤፌ 2:10 ለፍጥረቱ የበኵራት ዓይነት እንድንሆን በእውነት ቃል አስቦ ወለደን። ያዕ 1:18 ጋለሞታይቱ ረዓብ ሰላዮችን በሰላም ስለ ተቀበለቻቸው ከማይታዘዙ ጋር በእምነት አልጠፋችም። ዕብ 11:31

180_መታዘዝ (ክፍል-1) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 10.10.2021

180_መታዘዝ (ክፍል-1) ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር በግላችን ለእግዚአብሄር በመታዘዝ ምን እንማራለን:: መታዘዝ የበረከትም መንገድ ነው ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ።ዮሐ14:15 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ :- ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።ሮሜ 12.1 እንዲህም አለው፦ እግዚአብሔር፦ በራሴ ማልሁ ይላል፤ ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልህምና በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወር...

179_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 6) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) 03.10.2021

179_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 6)  ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) ክፍል 6 ከእኔ ተማሩ በዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) መንፈስ ቅዱስን ከጌታ እንማር ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ። ሉቃ 2:40 በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥... ኤፌ 3:16

178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5) ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) 26.09.2021

178_ ከእኔ ተማሩ (ክፍል 5)  ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) ክፍል 5 ከእኔ ተማሩ ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) 5-1  እግዚአብሄርን መታዘዝ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። ፊሊጵ 2:8 (እግዚአብሔርን ስንወድ ትእዛዛቱንም ስናደርግ የእግዚአብሔርን ልጆች እንድንወድ በዚህ እናውቃለን። ትእዛዛቱን ልንጠብቅ የእግዚአብሔር ፍቅር ይህ ነውና፤ ...)1ዮሐ 5:3 5-2  ማገልገልን እንማር (...የአሕዛብ አለቆች እንዲገዙአቸው ታላላቆቹም በላያቸው እንዲሠለጥኑ ታውቃላችሁ። በእናንተስ እንዲህ አይደለም፤ ነገር ግን ማንም ከእናንተ ታላቅ ሊሆን የሚወድ የእናንተ...

177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ) 19.09.2021

177_ከ እኔ ተማሩ (ክፍል 4) ዘገዬ መኮንን (ወ/ዊ) ከክርስቶስ ምህረት ማድረግን እንማር እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። ማቲ 11:28-29 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ። ማቲ 28:19-20

176_ከእኔ ተማሩ ክፍል 3 // ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) 12.09.2021

176_ከእኔ ተማሩ ክፍል 3  // ዘገየ መኮንን (ወ/ዊ) እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። ቀንበሬን በላያችሁ ተሸከሙ ከእኔም ተማሩ፥ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ ቀንበሬ ልዝብ ሸክሜም ቀሊል ነውና። ማቲ 11:28-29

175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል 2 ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 05.09.2021

175_መንፈሳዊ ጽናት ክፍል_ 2  ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) ለመጽናት ስልጠናና፣ልምምድ ውስጥ መግባት  ያስፈልጋል። ለመጽናት  መለማመድ ያለብን 1)  አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። ዘዳ6:5 2)አትበቀልም፥ በሕዝብህም ልጆች ቂም አትያዝ፥ ነገር ግን ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ፤ ..ዘለዋ 19፡ 18 እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ፣ ወደ እኔ ኑ ፣ እኔም አሳርፋችኋለሁ ። ቀንበሬንም በላያችሁ ተሸከሙ፣ ከእኔም ተማሩ  ፣እኔ የዋህ በልቤ ትሁት ነኝና፣ ለነፍሳችሁ ዕረፍትን ታገኛላችሁ። ቀንበሬ ልዝብ...

174_መንፈሳዊ ጽናት ተከለ ማርቆስ ዶ/ር 29.08.2021

174_መንፈሳዊ ጽናት  ተከለ ማርቆስ ዶ/ር ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል። ማር 8:36 ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል። ማር 8:36 ሰው ለአላማው ሲል ይጸናል :: ነፍሴን አላጎድልም  የሌሎችም ነፍስ ሲትጎድል አላይም ያለ ማለት ነው::

173 ከኢየሱስ መማር || ክፍል 2|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 22.08.2021

"ከኢየሱስ መማር" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2። የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ማቴ. 11፡28

172 || ወርቃማው ህግ || በእህት ለምለም ጌታቸው 15.08.2021

ወርቃማው ህግ በሚል በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

171 መንፈሳዊ አንድነት ትዕዛዝም ስጦታም ነው || ያቬሎ ናታዬ 08.08.2021

መንፈሳዊ አንድነትን መጠበቅ አስመልክቶ በሮሜ 15፡ 1-13 ላይ ተመሥርቶ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

170 የቃሉ ሙላት || ክፍል 3 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 01.08.2021

"የቃሉ ሙላት" በሚል ርዕስ በቆላ. 3፡16 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 3 እና የመጨረሻው።

169 ከኢየሱስ መማር || ክፍል 1|| በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 18.07.2021

"ከእኔ ተማሩ" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1።  የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ ማቴ. 11፡28,29 / ሐዋ. 4፡13 / ማቴ. 17፡5 / ማር. 9፡7 / ሉቃ. 9፡35 / ሐዋ. 3፡22 / ሐዋ. 7፡37 / ሐዋ. 2፡41,42 / ቆላ. 2፡8 / 2 ዮሐ. 1፡9 / ዮሐ. 15፡13 / ሮሜ 5፡8 / ዮሐ. 13፡35 / ሮሜ 13፡10 / ሮሜ 14፤15 /  

168 በመንፈስ መሠራት || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 11.07.2021

መንፈሳዊ ቤት ለመሆን መሠራት በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።

167 በመንፈስ መሠራት || በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) 04.07.2021

በመንፈስ መሠራት በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ዮሐ. 1፡25-34 / 1 ነገ. 8፡25 / መዝ. 118፡22-24 / ሐዋ. 2 / ማቴ. 16፡18-21 

166 የቃሉ ሙላት || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 27.06.2021

"የቃሉ ሙላት" በሚል ርዕስ በቆላ. 3፡16 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 2።

165 የቃሉ ሙላት || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 20.06.2021

"የቃሉ ሙላት" በሚል ርዕስ በቆላ. 3፡16 ላይ ተመሥርቶ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1። 

164 እግዚአብሔርን መጠየቅ || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 13.06.2021

"እግዚአብሔርን መጠየቅ" በሚል ርዕስ በወ/ዊ ዘገየ መኮንን ያቀረበው የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች፡ 2 ሳሙ. 21፡1-14 / ኤር. 6፡16

163 የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው || በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን 06.06.2021

"የእግዚአብሔር ምህረቱ ብዙ ነው" በሚል ርዕስ በወንጌላዊ ዘገየ መኮንን የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት።  1ዜና 21፡1-13

162 የእግዚአብሔር ህግና ሥርዓት || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 30.05.2021

"የእግዚአብሔር ህግና ሥርዓት" በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

161 የእግዚአብሔር ምህረት || ክፍል 1 || በወንድም ተከለ ማርቆስ ፋሼ (ዶ/ር) 23.05.2021

የእግዚአብሔር ምህረት በሚል ርዕስ በወንድም ተከለ ማርቆስ (ዶ/ር) የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ክፍል 1።  

160 ይቅርታ || ክፍል 2 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 16.05.2021

ይቅርታ በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍል። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡26-28 /  ሉቃ. 23፡32-34 / ማር. 11፡25-26 /  ማቴ. 6፡14-15

159 ባለታላቅ አዕምሮ ሴት || በእህት ለምለም ጌታቸው 09.05.2021

በእናቶች ቀን፣ በእህት ለምለም ጌታቸው የቀረበ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት። 

158 ይቅርታ || ክፍል 1 || በወንድም ያቬሎ ናታዬ 02.05.2021

ይቅርታ በሚል ርዕስ በወንድም ያቬሎ ናታዬ የቀረበ የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት የመጀመሪያው ክፍል።  የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች፡ ማቴ. 26፡26-28 /  ሉቃ. 23፡32-34 / ማር. 11፡25-26 /  ማቴ. 6፡14-15

Höre den Podcast Ethiopian Christian Fellowship Church in Finland in Replaio

Radio und Podcasts in einer App - kostenlos und ohne Anmeldung. Installiere sie noch heute und verpasse den Start nicht

Bei Google Play herunterladen

Replaio ist kein Herausgeber von Podcasts; die Namen der Sendungen, Cover und Audioinhalte gehören ihren Autoren und werden über öffentliche RSS-Feeds verbreitet