Andenet Ayalew
Ye Chora Keyaneyan Metasebiya
Sharing my observation and encourage my audience to look life with different angle.
Husk at besøge podcastens hjemmeside og støtte skaberen: podcasters.spotify.com
Forfatter
Andenet Ayalew
Kategori
Podcastens hjemmeside
Seneste episode
9. jun. 2024
Hvor kan du lytte?
Podcasts i appen Replaio Radio Kommer snartPodcasts kommer snart til appen. Installer nu, og vær den første til at se en helt ny tilgang til podcasts
Episoder
ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 5 09.06.2024 6:50
ልጅ ሁሉን ያሰተውላል። ልናደምጣቸው እና ሁሌም ልንገመግማቸው ይገባል። አልያ ግን ፍላጎታቸውን ጨቁነን የነሱን ሁኔታ ያላማከለ አካሄድ በመጓዝ ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ እንዳይሆን ነገሩ ሊታሰብበት ይገባል!!! ክቡራን አድማጮቻችን አሰተያየታችሁ እንዲሁም ይህንን ጠቃሚ ዝግጅት ለሌሎች በማጋራት እና ፖድካሰቱን ሰቭሰክራይብ በማድረግ አሰተዎፅኦ ታደርጉ ዘንድ በአክብሮት እጠይቃለሁ።
ልጄን እንዴት ላሳድግ ክፍል 4 20.03.2024 9:36
ለልጆቻችንን እንዴት እኩል የሆነ ፍቅር በሚታይ መልኩ ማሳየት እንዳለብን እና የወደፊቱን ራዕያቸውን ብሩህ ሊያደርግ የሚችል መሆኑን ያሰገነዝባል! ። መልካም የማድመጥ እና ወደ ተግባር የመለወጥ እድል እንዲኖራችሁ እመኛለሁ!!!
አድዋ 02.03.2024 0:34
አድዋን በተመለከተ የተሰማኝን አጭር እና ጠብሰቅ ያለ መልዕክት ተጋሩልኝ!
#ልጅን እንዴት ላሳድግ መፅሀፍ ክፍል 3 19.02.2024 12:12
በዚህ ኢፒሶድ የመፅሀፋን የመጀመሪያ ክፍል ከጠቃሚ የልጅ እና የቤተሰብ ግንኙነትን እንዴት መምሰል እንዳለበት የሚዳሰሰ ሐሳብ እናገኛለን።
ልጅን እንዴት ላሳድግ ክፍል 2 24.01.2024 19:03
ትንሿ ልዕልቷ ልዕልና ልጄም የተሳተፈችበት ኢፒሶድ በመሆኑ ደሰ ብሎኛል ይኸንን በማድመጥ ታተርፋላችሁ ከልጆቼ ጋር ያለኝ ግንኙነትሰ እንዴት ይመሰላል የሚለውን ትገመግሙበታላችሁ! መልካም የማድመጥ ግዜ ይሁንላችሁ! ለሌሎችም እንዲዳረሰ ሰብሰክራይብ እና ሼር ያድርጉት!
ልዩ የመፅሀፍ እይታ "ልጅን እንዴት ላሳድግ በምዕራብ አገሮች" ክፍል 1 16.01.2024 26:03
ይኸ የወቅቱ አንገብጋቢ እና ወሳኝ የሒወታችን ቁልፍ አላማን የምናሳካበትን አይታ የምንመለከትበት ፓድካሰት ነው። በጥሞና አድምጣችሁ ይሁንታችሁን የምንፈልግበት ግዜ ነው። መልካም የማድመጥ ግዜ! Email...andenet1@yahoo.com
ምሰል ክሰታ (visualization ) 27.10.2023 14:52
የራሳችንን ቀለም ለምን አጣን የምንፈልገውንሰ ለምን ማወቅ ተሳነን ይሄንን እና ሌሎች ተጨማሪ ሐሳቦችን ያገኙበታል!
ማሰታወቂያ 27.09.2023 1:47
ፓድ ካሰቱን ለመክፈት እና በቀላሉ ለማድመጥ 1 . የተላከውን ሊንክ በ https:// የሚጀምረውን መጫን 2. ሁለት አማራጭ የመክፈቻ መንገድ አለ listen by spotifay እና more plat form ከዛም more plat form የሚለውን መጫን 3. ለፈጣን የማድመጥ ጊዜ Google poad cast የሚለውን በመጫን ማድመጥ ትችላላችሁ መልካም የማድመጥ ግዜ ከአሰተያዬት ጋር!
ምሰል ክሰታ 22.09.2023 13:48
በአእምሮህ በግልፅ ያየኸውን ምሰል ለማሳካት ቀላሉ መንገድ ነው። ሰለዚህ አእምሮን ለማለማመድ ትጋ! ባለራዕይ ከዚህ ምጥ ይወለዳል።
የቤተሰብ ወግ 22.07.2023 24:43
ይህ የቤተሰብ ወግ ሲሆን ያለፈን ያወሳል ዛሬን በማመሰገን ለነገ ለልጅ ልጆቻችን መሰረታዊ የቤተሰብ እውቀት እንዲኖራቸው በማሰብ የተዘጋጀ ፕሮግራም ሲሆን ሌሎች አድማጭ ታዳሚዋቻችንም ጠቃሚ የሆነውን እንዲወሰዱ ለሌሎች ይጠቅማል ያሰተምራልም ካሉ እዲያጋሩ ሲል የፕሮግራም አዘጋጁ እና አቅራቢው ይጋብዛል!
ለራሰ ያለን ግምት 18.06.2023 17:04
ከባለፈው የቀጠለ ክፍል ሁለት እና የበለጠ ለራሳችን ያለንን ግምት እና ቀጣዪን ትውልድ በራሱ የሚተማመን እና በራሰ የመተማመን አቅም መገንባትንም የምናይበት ይሆናል።
ከመለያዬት በኋላ ለማገገም የሚረዱ ሰልቶች 15.02.2023 21:12
መለያዬት በተለያዬ ሁኔታ እና ግንኙነቶች ላይ ሊከሰት ይችላል። ታድያ ይህንን ማህበረሰባዊ እና ግለሰባዊ ቀውሰ እንዴት እንዲያገግም ማድረግ ይቻላል በሚል ተነሳሸነት የተዘጋጀ አሰተማሪ እና ደረጃ በደረጃ የተሰናሰለ ጠቃሚ መፍትሔ በመሆኑ ያድምጡት ለርሶ ለግዜው ባይጠቀሙበትም ሌሎችን ሊረድበት ይችላሉ።
Biography of my brother! 05.02.2023 8:40
ከብዙ በጥቂቱ ለ ኦርድኔሸን ሰርአት የተዘጋጀ በእርምት ላይ ያለ ጅምር ነው!
ከቁጥጥራችን ውጭ የሆኑ ነገሮች ላይ የሚያሰፈልገን ትግሰት 22.12.2022 24:20
ልንለውጠው የማንችልን ከኛ ቁጥጥር ውጭ የሆነን ነገር ለመለወጥ ከመታገል.....
ወሳኝ የንበብ ጥቅሞች 04.12.2022 23:01
ንባብ ሰውን ሙሉ ያደርጋል! ውሰጣችን ያለን ትልቅ ሀብት እናልማ የመሀበራዊ ድህረ-ገፅ የሙሉ ግዜ ተጠቂ እንዳንሆን በልኩ ግዜያችንን ጥቅም ላይ እናውለው።
ሁሉም ጥሩ ይሆናል 24.07.2022 11:36
የዛሬው ቀሰቃሸ ፅንሰ ሀሳብ እና ከእናንተ ከውድ አድማጮቼ ጋር ሊያወያየኝ ያለ ነገር ነው። ኦድዬውን አድምጡት የማመሰላችሁን ይጠቅማል ያላችሁትንም ገጠመኝ አሊያም ለሒወት ልምድ አካፍሉን መልሰን ወደ እናንተው እናቀርባለን። ሁሉም? ጥሩ ይሆናል!!!
የተጋላጭነት ሀይል ክፍል ሁለት እና የመጨረሻ ክፍል 04.04.2022 16:11
አብዛኞቻችን ጎመን በጤና እያልን እራሳችንን ከለላ እየፈለግን ተጋላጭነትን በመሸሽ መኖርን እንመርጣለን። ታድያ እርሰ በዕርሰ የመተዋወቅ እና ግንኙነታችንን የማጠናከር እድላችንን እያጣን ለመሆኑ እናውቅ ይሆን? እሰኪ ትንሸ እናውጋ እንመርምር
ልዮ ትኩረት ለትኩረት 12.01.2022 31:34
ከዚህ በኋላ የትኩረት ነፋጊ ከሆኑ የሒወት ሌቦቻችን እንዴት ባለ መልኩ መገላገል እና በመጠኑ እጅግ በተሻሻለ እና እፁብ ድንቅ የሆነ ግዜን እንቀዳች ለሌሎችም በአርያነት ለመጠቀሰ የበቃን እንሆን ዘንድ ለማድመጥ ዝግጁ ናችሁ? ግዜው አሁን ነው መልካም ገዜ!
የመልካም በአል ምኞት አና እሳቦትን ማጋርያ 06.01.2022 1:21
የተሰፋ የመሆን እንዲሁም የመከናወን የገና በአል ይሁንልን አረመኔያዊ ድርጊት ከሰንኮፋ ይነቀል። መድኃኒታችን እየሱሰ ክርሰቶሰ በልደት በአሉ በቃ ይበለን የሰቆቃ ድምፅ ይብቃ!!! መልካም በአል ለሁላችንም:: አሜን!!!
የተፈጠርኩለት አላማ ምንድን ነው? 07.10.2021 35:18
የማንኛችንም የዘወትር ጥያቄን በተመለከተ እና በምን መንገድ እንወቀው የሚለውን አጓጊ የመፍትሔ መንገድን የመቅደድ ያህል ሀላፊነቱን በመውሰድ ጀምረነዋል እርሰዋም ከወዳጅ ዘመዶችዋ ጋር ይወያዩበት ይዳብር። መልካም ቆይታ!
ሒወትን በአትሌቶችዎ አይን ሲቃኝ 07.09.2021 25:10
Episode 21 የሒወታቸው መንገድ በእጅጉ ጠቃሚ በመሆኑ ብንከተለው ለተሻለ ሰኬት ይረዳናል።
ሂወትን በአትሌቶቾ መነፅር ሰንቃኝ 21.08.2021 28:03
መልካም ነገርን መከተል ውጤቱም ይሁን የሚያሰብል ነው። የአትሌቶቻችን የየዕለት የሂወት እንቅሰቃሴን ወደራሳችን ብናመጣው ምን ሊከሰት እንደሚችል ያሰቡ። ለማንኛውም ሁሉን ከፕሮግራሙ ያገኛሉ። የእራሰዋትንም ፐርሰናሊቲ ለመገመት ከታች ያሉትን መተግበሪሪያዋች ይፈትሹ The Meyers-Briggs Personality Test (Free) Clifton Strengths Test Wingfinder by Redbull
ለግጭት ያለን ምልከታ 31.07.2021 30:49
አንዳንዴ ለነገሮች ያለን ምልከታ የተሳሳተ ይሆንና ማግኘት ያለብንን ጠቀሜታ እናጣለን። ከነገሮቹ አንዱን ለመግለፅ ግጭትን ሁሌም ሰንኮንን እንጂ ጠቀሜታውን በተመለከት ሲነገረን አላደግንም ሰለሆነም ሁሌም የተንሻፈፈ ትርጉም ሰጥተን ሰናሳንሰው እና ሰንሸሸው እንኖራለን።
መጥፎ ቀንን ወይንም ገጠመኝን እንዴት እንለፍ አሊያም ወደመልካም አጋጣሚ እንቀይረው? 18.07.2021 29:10
የሰው ልጅ በምድር ለይ ሳለ ቀና እና በጎ እንዳለ ሁሉ ጠማማም ቀን መኖሩን ሊረዳ እና ለመፍትሄውም ራሱን ሊያሰለጥን እና ሊቋቋመው የግድ ይላል ሰለዚህ በዛሬው እለት ባለን አነሰተኛ የመነሻ እርሾ በመጠቀም ሰፋ ባለ አግባብ ሊታይ ይገባል እላለሁ፨
የተግባቦትዎን መጠን ለማሻሻል የሚረዱ እይታዎቸ 11.07.2021 26:49
በኛ አሰተዳደግ እከሌ ጭምት ነው እየተባለ የሚወደሰ ሰዉ ምናልባትም የተግባቦት መጠኑ የተገደበ ይሆንና በሒወት ጎዳና የሚገጥመው ፈተና ከበድ ያለ እና ሁሉን በዉሰጡ ሆኖ እራሱን የሚጎዳ ሰው ይሆናል። ሰለዚህ ልጆቻችንን በነፃነት የሚናገሩ እና ሰውን አክባሪ እንጂ ፈሪ አድርገን እንዳናሳድጋቸው ሰል አደራ እላለሁ።
Lignende podcasts
Replaio er ikke podcastudgiver; programmernes navne, coverbilleder og lyd tilhører deres ophavsmænd og distribueres via offentlige RSS-feeds.